በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወንበራ ወረዳ ሰሞኑን በነበረ ግጭት አንድ ሕጻንና 4 ሴቶችን ጨምሮ 8 ሰዎች መገደላቸውን ፖሊስ ገለጸ። አንድ ሰው የደረሰበት አልታወቀም የግጭቱ መነሾ ባይገለጽም 20 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታውቋል።
ምንጭ:- እሸት በቀለ
@Yenetube @FikerAssefa
ምንጭ:- እሸት በቀለ
@Yenetube @FikerAssefa
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽኅፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዛሬ ጥር 20/2012 ከሰዓት በኋላ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ አስታወቀ::
via:- Addis Maleda
@YeneTube @Fikerassefa

«ጠቅላይ ሚንሥትሩ ስለልጆቻችሁ እንጠይቃችኋለን ብለውን ወደ አዲስ አበባ እየሄድን ነው።»
የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ልጆቻቸው ከታገቱባቸው ወላጆች መካከል ሦስቱ ወደ አዲስ አበባ ተጠርተው በአውቶቡስ በመጓዛ ላይ መኾናቸውን ለዶይቸቬለ (DW) ተናገሩ። ከሦስቱ ወላጆች ሁለቱ ከሰሜን ጎንደር አንደኛው ደግሞ ከደቡብ ጎንደር የተነሱ ሲኾን፤ ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ ከሚኖሩበት ዞኖች ጽ/ ቤቶች ተደውሎ የተነገራቸው ሰኞ ዕለት መኾኑንም ገልጠዋል። ከወረዳ፦ ዞን፤ ከዞን ወደ አዲስ አበባ ትሄዳላችሁ ተብለው እንደተጠሩ እንጂ ዝርዝር ነገር እንዳልተነገራቸውም ተናግረዋል።
«ሂድ አሉኝ፤ ምነው ምን ላደርግ ነው የምሄደው? እንዴት ነው፤ ልጆቹን ልናገኝ ነው ወይንስ ምንድን ነው? ገንዘብ የለ፤ እኛ ገበሬዎች ገንዘብ ከየት እናገኛለን ያን ያኽል ሀገር በማናውቀው ሀገር የምንሄድ ብዬ በምልበት ሰአት» ሲሉ በአስቸጋሪ ኹኔታ እየተጓዙ መኾኑን መሪ ጌታ የኔነህ አዱኛተናግረዋል። የተሰጣቸው መልስም፦ «አያይ ለአኹኑ ከዚህ አካባቢ ቤተሰብ ካለ ከጎንደር ያለ ገንዘብ ትንሽ ያዝ እና መድረሻ ያዝና ከዚያ ወዲያ እነሱ ነው የሚከፍሉት፤ የመጣችሁበትን አበል ይቆርጣሉ እና ሒድ ዝም ብለህ» እንደተባሉም አክለዋል። «ምናልባት ልታገኝ ትችላለህ የሚሉት ዐይታወቅም ሲሉኝ፤ መቼም እንግዲህ የጠፋው ችግር ነው፤ እማገኝ እና እናቲቱ ደግሞ የማረጋጋ መስሎኝ ላመጣልሽ በሚል ደረጃ ወጥቼ ወደዚያው እየኼድኩ ነኝ» በሚል ተስፋ ሰንቀው እየተጓዙ መኾናቸውን ገልጠዋል።
ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አዲስ አበባ ሲደርሱ ተቀባይ እናዳላቸው እና በተስፋ ልጆቻችንን እናገኛለን ብለው ረዥሙን እና አስቸጋሪውን ጉዞ በአውቶብስ መያያዛቸውን ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።
ምንጭ:- Dw

የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ ተጣርቶ ቢገለጽ ጥሩ ነው ሲል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለፓርላማ ምላሽ ሰጠ!
በርካታ ኢትዮጵያውያንን እያነጋገረና እያስጨነቀ የሚገኘውን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መታገት አስመልክቶ ማብራሪያ እንዲሰጥ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተጠየቀው የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ ‹‹ተጣርቶ ቢገለጽ ጥሩ ነው፤›› የሚል ምላሽ ሰጠ።
ተጨማሪ👇👇👇👇
https://telegra.ph/attorney-01-29

በመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ የተመራ ልዑክ በፈረንሳይ ጉብኝት እያደረገ ነው!
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ልዑክ በፈረንሳይ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል።በአየርና በባህር ሃይል ዘርፎች ስልጠና እንዲሁም የወታደራዊ ቁሳቁስ አቅርቦትን አስመልክቶ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የጉብኝቱ አላማ መሆኑ ተገልጿል።
ምንጭ:ETV
@YeneTube @FikerAssefa

የደምቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎችን አስመልክቶ ስለ አጋቾቹ ማንነትና በመንግስት ስለተወሰደው እርምጃ፣ ለህዝብ የተሰጠው መረጃ ምልዑነት የጎደለውና እጅግ የዘገየ ነበር
የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም
@YeneTube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም
@YeneTube @Fikerassefa
በደንቢ ዶሎ ዮንቨርስቲ የነበሩና አሁን የታገቱት 17 ተማሪዎች ሁሉም በሒወት አሉ ።መንግስት ጉዳዪን በጥንቃቄ ስለያዘው ነው ተብሏል። ዛሬ በጠ/ሚ ፅ/ቤት መግለጫ እንደተነገረው።
Via:- Tesfay Getenet
@YeneTube @Fikerassefa
Via:- Tesfay Getenet
@YeneTube @Fikerassefa
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ስራ ከተቀጠሩት 33 ሺ ሰራተኞች ውስጥ 19 ሺህ ሰራተኞች ስራ መልቀቃቸውን የኢንዱስተሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
ኮርፖሬሽኑ የሰራተኞች ስራ መልቀቅ እንዳሳሰበው ገልጿል።ኮርፖሬሽኑ ዛሬ ከሰዓት ለህዝብ ተወካዮች መክር ቤት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርቧል።የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን የ ኦፕሬሽን ና የ የአስተዳደር ዘርፍ ምክትል ሀላፊ አቶ ሽፈራው ሰለሞን ባለፈው 6 ወር ውስጥ ለ 33 ሺ ሰራተኞች የስራ ዕድል የተፈጠረ ቢሆንም 19 ሺ ሰራተኞች ስራ እንደለቀቁ ተናግረዋል ።
ኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ለ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር ና ተጠቃሚ ለማድረግ ታስቦ የተሰሩ ናቸው ያለው ኮርፖሬሽኑ የስራ መልቀቅ ምጣኔው በጣም ከፍተኛ ነው ብሏል፡፡የስራ መልቀቂያው ዋና ምክንያቶች ሰራተኞች ከ መኖሪያ ቤታቸው ከ 20 እስክ 50 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ መሆናቸው ና በፓርኮቹ መኖሪያ ቤት ባለመኖሩ ነው ተብሏል ።በያካባቢው ቤት ተከራይተው እንዳይኖሩ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ውድ መሆን ከሰራተኞች ደመወዝ አቅም በላይ ነው ፣ ለመኖርያ ቤት ግንባታ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያድርግልን ብለዋል አቶ ሽፈራው።
በተያያዘ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን ባለፉት ስድስት ወራት ዘርፍ ከ 222 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ገልጿል።በአጠቃላይ ከኢንዱሰተሪ ፓርኮቹ ለውጭ ገበያ ከ 366 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ምርት የተላከ ሲሆን የሼድ ኪራይን ጨምሮ ከአገልግሎት ዘርፍ ከ222 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል ብለዋል ።
Via Ethio FM

ከደንገጎ ወደ ሀረር የሚወስደው መንገድ በዛሬው ዕለት ዝግ ሆኖ መዋሉን አንድ የአካባቢው ነዋሪ ገለፁ። በሀረር ከተማ ባንኮች እና የንግድ ሱቆች ዝግ ሆነው መዋላቸውንም ተናግረዋል።
ምክንያቱ በውል ባልታወቀ ምክንያት ከዛሬ ማለዳ ጀምሮ ከደንገጎ ወደ ሀረር የሚወስደው መንገድ ጀምሮ ዝግ ሆኖ መዋሉን አንድ ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ የአካባቢው ነዋሪ ለዶይቸ ቬለ (DW) በሰጡት አስተተያየት ገልፀዋል።
አስተያየት ሰጭው እንዳሉት በሀረር ከተማ ባንኮች እና የግል ሱቆች ዝግ ሆነው ውለዋል። በከተማው አንዳንድ አካባቢዎች የከተማ ትራንስፖርት ባለመኖሩ ኅብረተሰብ በእግር ለመንቀሳቀስ መገደዱን ተናግረዋል።
የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮምሽን ኮምሽነር ረመዳን ዑመር «አወዳይ እና ሀረማያ አካባቢ መንገድ መዘጋቱን» መስማታቸውን እና በዚሁ ምክንያት የሀረር መናኸርያ ዝግ መሆኑን ለDW በስልክ አረጋግጠዋል። በከተማው ውስን ቦታዎች መንገድ ለመዝጋት ተሞክሮ በፀጥታ ኃይሉ እንዲቆም መደረጉን አስረድተዋል።
በከተማው ባንኮች እና የግል ሱቆች ስለመዘጋታቸው ለቀረበላቸው ጥያቄ «አብዛኞቹ ባንኮች መናኸርያው አካባቢ የሚገኙ በመሆኑ እና ትራንስፖርት አገልግሎቱ ሲቋረጥ በስጋት ዘግተው ሊሆን ይችላል» ብለዋል። ዛሬ ማለዳ ከጅግጅጋ ወደ አዲስ አበባ ይሄዱ የነበሩ ሀገር አቋራጭ ተሽከርካሪዎች ባቢሌ ላይ መቆማቸውም ተገልፃል።የክልሉ ፖሊስ እና የፀጥታ ኃይሉ በንቃት የከተማውን ሰላም በመጠበቅ ላይ መሆናቸውን ዐስታውቀዋል።
Via DW

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት በማህበራዊ ሚዲያ ገጹ “ የደምቢዶሎ ተማሪዎችን እገታ በተመለከተ እስካሁን የተደረሰባቸዉ እውነቶች “ በሚል ያወጣው መግለጫ፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚኣብሄር በምክትል ር/መስተዳድር ማዕረግ የፍትህና መልካም አስተዳደር ክላስተር ሀላፊ እና ዶ/ር ሰለሞን ኪዳነ የከተማ ልማት ስራ ክትትል ቢሮ ሃላፊ ሹመትን አፀደቀ፡፡
ከዚህ ባሻገር ምክር ቤቱ በክልሉ ምክትል ር/መስተዳድር አቅራቢነት የተለያዮ ሹመቶችንና ውሳኔ ሀሳቦችን ማጽደቁን ተነግሯል፡፡ምክር ቤቱ በ2012 በጀት ዓመት ለልማት እና ለአገልግሎት ማስፈፀሚያ የሚውል 3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ያፀደቀ ሲሆን ለቤተሰብ ተኮር ፓኬጅ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች እና መሬት ለሌላቸው ወጣቶች በብድረ የሚሰጥ 650 ሚሊዮን ብር አፅድቋል፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል የነበሩት ወ/ሮ የምስራች ብርሃነ ለትምህርት ወደ ውጭ አገር በመሄዳቸው በምትካቸው ወ/ሮ ዘይነብ አብዲልለጢፍ የፌደሬሽን ምክር ቤት አባል እንዲሆኑ ወስኖዎል፡፡ ምክር ቤቱ በአምስት ቀናት ቆይታው የስራ አስፈፃሚ የ6 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ጨምሮ የሴክተር መስሪያ ቤቶች ተመልክቶ ያፀደቀ ሲሆን የገጠር ወረዳዎች እና ከተሞች በአዲስ መልክ ለማደራጀት የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ጨምሮ በ21 አዋጆችን ላይ ተወያይቶ አፅድቋል፡፡የፀደቀው አዲስ የገጠር ወረዳዎች አደረጃጀት ከዚህ ቀደም 34 የነበሩ ወደ 57 ከፍ ያደረገ ሲሆን 18 የገጠር ቀበሌዎች ወደ ከተማነት እንዲያድጎ አድርጓል፡፡
የአዲሱ የገጠር ወረዳዎች አደረጃጀት ለበርካታ ዓመታት በህዝብ ይቀርብ ለነበረው ጥያቄ የመለሰ ከመሆኑ ባለፈ ክልሉ ስርአቱን የጠበቀ እና ተመጣጣኝ የከተሞች ኢኮኖሚያዊ እና የኢንዱስትሪ እድገት አስተሳስሮ ለማስኬድ ያግዛል ነው የተባለው፡፡ምክር ቤቱ ከዚህ በተጨማሪ የአንድ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ፣ የ4 የመካከለኛ ፍ/ቤት ሬጅስትራር እና የ30 የወረዳ ዳኛ ሹመት በማፅደቅ መደበኛ ጉባሄውን አጠናቋል፡፡
Via ETV

በአምናው የ15ቱ የከፍተኛ ባለሥልጣናት ግድያ ሳቢያ ታስረው የነበሩ በርካታ ተጠርጣሪዎች የተለቀቁት ለውጡን ለማስቀጠል ሲባል እንደሆነ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ትናንት ለፓርላማው እንደተናገረ ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ ኅብረተሰቡም መከሰሳቸውን ስላልፈለገው ጭምር ነው፡፡ መንግሥት ግን ተጠርጣሪዎችን በጸረ-ሽብር አዋጁ ለመክሰስ የሚያስችል መረጃ ነበረው፡፡
Via Wazema Radio
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema Radio
@YeneTube @FikerAssefa
#Corona_Virus_update
የሟቾች ቁጥር 132 የደረሰ ሲሆን 5978 ሰዎች ከ17 ሀገራት በበሽታው ተጠቅተዋል።
ምንጭ: ሮይተርስ
@YeneTube @FikerAssefa
የሟቾች ቁጥር 132 የደረሰ ሲሆን 5978 ሰዎች ከ17 ሀገራት በበሽታው ተጠቅተዋል።
ምንጭ: ሮይተርስ
@YeneTube @FikerAssefa
ወደ ቻይና መብረር ያቆሙ አየር መንገዶች⬇️
#Coronavirus_Update
እንግሊዝ አየር መንገድ (British airways)
ላየን ኤር (lion air)- Indonesia
ሲኦል ኤር (Seoul air) - South Korean
@YeneTube @FikerAssefa
#Coronavirus_Update
እንግሊዝ አየር መንገድ (British airways)
ላየን ኤር (lion air)- Indonesia
ሲኦል ኤር (Seoul air) - South Korean
@YeneTube @FikerAssefa
#Coronavirus_update
በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የበሽታውን ምልክቶችን ከማሳየታቸው በፊትም ቢሆን የኮሮና ቫይረስ በሽታ ተላላፊ መሆኑን የአውስትራሊያ የህክምና ሳይንትስቶች አረጋግጠዋል ፡፡
@YeneTube @Fikerassefa
በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የበሽታውን ምልክቶችን ከማሳየታቸው በፊትም ቢሆን የኮሮና ቫይረስ በሽታ ተላላፊ መሆኑን የአውስትራሊያ የህክምና ሳይንትስቶች አረጋግጠዋል ፡፡
@YeneTube @Fikerassefa
በቻይና የተለያዩ ግዛቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በከፍተኛ ስጋት ላይ ነን ሲሉ ለየኔቲዩብ ተናገሩ!
#Coronavirus_Update
በህቤ ግዛት ጅንግሜን በምትባል ከተማ የሚማር ኢትዮጵያዊ ተማሪ እንደነገረን ከተማዋ የቫይረሱ መነሻ እንደሆነች ከሚነገርላት ከውሃን ከተማ አቅራቢያ መሆኗን ገልፆ ከ100 በላይ ሰዎች እንደተጠቁባትና 3 ሰዎች እንደሞቱ፣ እሱን ጨምሮ 41 ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በአካባቢው በከፍተኛ ስጋት እየኖርን ነው ብሏል።አክሎም በውሃን ከተማ የሚማሩ ጓደኞቹ ከነሱም በባሰ ሁኔታ(ስጋት) ውስጥ እንዳሉ ተናግሯል። ተማሪዎቹ በቻይና ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ማንነታቸውን የሚገልፅ ፎርም ሞልተው እንደሰጡ የነገሩን ሲሆን፣ ምን እንዲደርግላቸው እንደሚፈልጉ ጠይቀናቸው በሰጡን ምላሽ ሌሎች ሀገሮች እያደረጉ እንዳሉት ወደ ሀገራቸው የሚለሱበት መንገድ እንዲመቻችላቸው እንደሚፈልጉ ነው።

ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹ የሚመሩት የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ በብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ተመዝግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa