ዳሸን ባንክ ጠቅላላ ሀብቱ 56 ነጥብ 2 ቢሊዬን ብር መድረሱን አስታውቋል።
ባንኩ ያለው ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብም 44 ነጥብ 7 ቢሊዬን ብር መድረሡንም ይፋ አድርጓል። ይህም ካለፈው አመት ተመሣሣይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ24 በመቶ አመታዊ ጭማሪ አለው።ባንኩ ከወለድ ነጻ የመስኮት አገልግሎት እየሠጠ መሆኑንና በዚህም የሚያንቀሣቅሠው ጠቅላላ ተቀማጭ 1 ነጥብ 1 ቢሊዬን ብር ደርሱዋል ነው ያለው።ባንኩ 536 ነጥብ 2 ሚሊዬን ዶላር የውጭ ምንዛሬ እንደሚያንቀሣቅሥም መረጃዎች ያሣያሉ።ዳሸን ባንክ 26ኛ መደበኛ እና 23ኛ ድንገተኛ አስቸኳይ ስብሠባውን በሸራተን አዲስ ሆቴል እያካሄደ ነው። በሀገሪቱ 4 መቶ 18 ቅርንጫፎች እንዳሉት የገለጸው ዳሸን ባንክ ከ9 ሺ በላይ ሠራተኞች እንዳሉትም በጉባኤው ተጠቁሟል።
Via Addis TV
@YeneTube @FikerAssefa

"ዛሬ ከ 1,200 በላይ በጎዳና ላይ ያሉ ዜጎችን አንስተናል። በቀጣይ ሳምንታትም እየተገነቡ ባሉ መጠለያ ማዕከላት ማስገባቱን በተጠናከረ መልኩ እንቀጥላለን። ጎዳና ማለፊያ እንጂ መኖሪያ አይደለምና።"
-የአ/አ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው
@YeneTube @FikerAssefa
-የአ/አ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው
@YeneTube @FikerAssefa
የብርሃን ባንክ የዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቱ በ49 በመቶ ማደጉ ተገለጸ!
ብርሃን ባንክ ባጠናቀቀው 2011 የሒሳብ ዓመት ከዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት 49 በመቶ ብልጫ ያለው ውጭ ምንዛሪ ማግኘቱንና ዓመታዊ ትርፉንም በ42.2 በመቶ ማሳደጉን ገለጸ፡፡ባንኩ ባለፈው ሳምንት ባካሄው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ይፋ እንዳደረገው፣ ከዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት 161.7 ሚሊዮን ዶላር ማግኘት ችሏል፡፡ ይህ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ከባለፈው ዓመት አንፃር በ53.2 ሚሊዮን ዶላር ጭማሪ ያሳየ መሆኑን ተጠቅሷል፡፡፡ የተቋቋመበትን አሥረኛ ዓመት ባከበረ ማግሥት ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ሪፖርቱ መረዳት እንደተቻለውም፣ የባንኩ ትርፍ 580.1 ሚሊዮን ብር መድረሱን ነው፡፡
የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጉማቸው ኩሴ የተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በአገሪቱ ውስጥ የታየው የፖለቲካዊ፣ የኢኮኖሚያዊና የማኅበራዊ ተግዳሮቶች ከፍተኛ የነበሩ ቢሆንም፣ ተግዳሮቶቹን ለመሻገር ባንኩ የተለያዩ ስትራቴጂዎችን ቀይሶ ተግባራዊ በማድረጉ በሁሉም የሥራ ዘርፎች አጥጋቢ ውጤቶችን ማስመዝገብ መቻሉን ገልጸዋል፡፡ ለዚህም አንዱ ማሳያ የትርፍ መጠኑን ከግብር በፊት 580.1 ሚሊዮን ብር ማድረሱ ነው ብለዋል፡፡ይህም አፈጻጸም ካለፈው የሒሳብ ዓመት ጋር በንፅፅር ሲታይ 169.1 ሚሊዮን ብር ወይም የ41.2 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፡፡
በመሆኑም የባንኩ 1,000 ብር ዋጋ ያለው አክሲዮን የትርፍ መጠኑ 246.5 ብር የደረሰ ሲሆን፣ ይህም ባንኩ ባለፈው የሒሳብ ዓመት ካስመዘገበው አፈጻጸም ጋር ሲወዳደር የተሻለ እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡ ባንኩ በቀደመው ዓመት የአንድ አክሲዮን ትርፍ 203.6 ብር ነበር፡፡በሒሳብ ዓመቱ መጨረሻ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 14.9 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ካለፈው የሒሳብ ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ4.1 ቢሊዮን ብር ወይም የ37.8 በመቶ ዕድገት ማስመዝገብ ችሏል፡፡
የባንኩ የብድር ክምችት ባለፈው ዓመት ከነበረው በ42.1 በመቶ በማደግ 10.2 ቢሊዮን ብር እንደደረሰ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም በ3.02 በመቶ ዕድገት የታየበት ነው፡፡ የባንኩ አጠቃላይ ሀብት ደግሞ ካለፈው ዓመት በ36.3 በመቶ ዕድገት አሳይቶ 19.2 ቢሊዮን ብር እንደደረሰም ተገልጿል፡፡የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል ከባለፈው ዓመት በ27 በመቶ በማደግ 2.8 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ የተከፈለ ካፒታል ደግሞ የ17 በመቶ ዕድገት በማሳየት ሁለት ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡
የባንኩ የደንበኞች ቁጥር ደግሞ በ133 ሺሕ ወይም በ25.5 በመቶ በማደግ በሒሳብ ዓመቱ መጨረሻ 657,026 ደርሷል፡፡ በተጨማሪም ባንኩ የሞባይል ቶፕ አፕና አፕሊኬሽን ቤዝድ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች እንዲሁም የማስተር ካርድ የክፍያ አገልግሎት በመጀመር ደንበኞች የተቀላጠፈና ተደራሽ የሆነ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉንም በጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገልጿል፡፡ባንኩ በሒሳብ ዓመቱ ውስጥ 18 አዳዲስ ቅርንጫፎችን የከፈተ ሲሆን፣ አጠቃላይ የቅርንጫፍ ሥርጭቱን 200 ማድረስ ችሏል፡፡
Via Reporter

አማራ አክሲዮን ማኅበር የተሰኘ የሕክምና አገልግሎት ሰጪ እና ቁሳቁስ አቅራቢ አክሲዮን ማኅበር ለመመሥረት የአክሲዮን ሽያጭ ተጀመረ።
አክሲዮኑ ሁሉን ዐቀፍ የሆነ የጤና አገልግሎት ለማቅረብ በሚል የተቋቋመ ሲሆን፣ የሕክምና አገልግሎት፣ የመድኀኒትና የሕክምና መሣሪያዎችን ምርት፣ ሽያጭ እና ማከፋፈል የአጭር እና የረዥም የሕክምና የትምህርት እና ሥልጠና ማእከላት መክፈት እና አገልግሎት የመስጠት ዓላማ ያለው ነው።
@Yenetube @Fikerassefa

የዎብን መግለጫ ⬇️
የዎላይታ ሕዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር የክልል አደረጃጀት ጥያቄ ካቀረበ ነገ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ዓመት ይሞላል፡፡
ይህ የዎላይታ ሕዝብ ታሪካዊ እና ሕገመንግስታዊ ጥያቄ ከቀበሌ እስከ ዞን ምክር ቤት ድረስ በሰከነ መንፈስ በመወያየት አጽድቆ የላከው የክልል መዋቅር ጥያቄ በክልሉ ምክር ቤት ኢ-ህገመንግስታዊ በሆነ ሕገወጥ መንገድ እንዳይታይ ታግዶ ቆይቷል፡፡ ይህ አካሄድ ሕገመንግስቱ ያጎናጸፈውን የሕዝቦችን የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት አደጋ ላይ በመጣል ሀገሪቷን ለከፍተኛ የፖለቲካ እና የደህንነት ቀውስ ውስጥ የሚከት አካሄድ በመሆኑ እንዲታረም በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የዎላይታ ሕዝብ ግንቦት 09 ቀን 2011 ዓ.ም በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ከመጠየቁም ባለፈ የኢፌዴሪ ጠ/ሚ አብይ አህመድ የዎላይታ ሕዝብን ለማነጋገር በመጡበት ወቅት ራስን በራስ የማስተዳደር የክልል መዋቅር ጥያቄውን በሰለጠ መንገድ በአንድ ድምጽ አቅርቧል:: ከዚህም በተጨማሪ ጠ/ሚንስትሩ ህዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም ከዎላይታ ሕዝብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት የዎላይታ ሕዝብ ጥያቄ ሕገመንግስቱን ተከትሎ ምላሽ ሊሰጥ እንደሚገባ ለጠ/ሚንስትሩ በዲጋሚ ተገልጾላቸዋል፡፡
ተጨማሪ ለማንበብ ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-12-19-2

በዩኒቨርሲቲዎች ተፈጥሮ የነበረው ችግር እስካሁንም መፍትሔ ባለማግኘቱ ወደ ግቢያቸው መመለስ እንዳልቻሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተናገሩ፡፡
የችግሩን ምንጭ ለማወቅ እና እርምጃ ለመውሰድ ጥናት እየተደረገ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-12-19
@Yenetube @Fikerassefa
የችግሩን ምንጭ ለማወቅ እና እርምጃ ለመውሰድ ጥናት እየተደረገ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-12-19
@Yenetube @Fikerassefa
የቻይናዋ ሃንዥ ግዛት ልዑካን ቡድን ወደ #መቀሌ እንዳይጎዝ መከልከሉን #የትግራይ_መገናኛ_ብዙኻን_ዘግቧል፡፡
ቡድኑ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የተመለሰው በመንግሥት ትዕዛዝ ነው ተብሏል፡፡ የክልሉ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ አብርሃም ተከስተ ወደ አዲስ አበባ ሂደው ከቡድኑ ጋር የማዕድን፣ ቱሪዝምና ግብርና የትብብር ስምምነቶችን ፈርመዋል፡፡
የትኛው የመንግስት አካል እንደከለከለ ግን ገና አለመታወቁን ሃላፊው ተናግረዋል- ብሏል ዘገባው፡፡
Via:- wazema

ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች | አዲስ አበባ ፓሊስ
*
እንኳን ደስ አለን
*
የመሬት ምልከታ ሳተላይት ነገ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ከጠዋቱ 12:00 ሰዐት ላይ ወደ ጠፈር የምትመጥቅ ሲሆን ይህንን በማስመልከት 21 ጊዜ #መድፍ የሚተኮስ መሆኑን አስታውቋል።
@Yenetube @FikerAssefa

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ያስመዘገቡትን ሃብት ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እና ምክንያት መረጃ እንደሚሰጥ #የፌደራል _የፀረ_ሙስና_ኮሚሽን አስታወቀ።
ምዝገባው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ቢሆንም ሀብት በማስመዝገቡ ሂደት የሕዝብ ተወካዮች እና የአዲስ አበባ መስተዳድር ባለሥልጣናት ዳተኝነት እንደሚታይባቸው የፌደራል የፀረ ሙስና ኮሚሽን።
Via:- DW
@yenetube @FikerAssefa

Breaking
የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አንዱዓለም ታደሰ የዎላይታ ዞንን በሚቆጣጠረው ኮማንድ ፖስት ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ንቅናቄው ማምሻውን አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አንዱዓለም ታደሰ የዎላይታ ዞንን በሚቆጣጠረው ኮማንድ ፖስት ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ንቅናቄው ማምሻውን አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
ነገ በዎላይታ ላይ ምንም አይነት ሰላማዊ ሰልፍ እንደሌለ በአከባቢው ያለው ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ገለፀ።
ኮማንድ ፖስት በዎላይታ ባለው ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ሰጥተዋል
ዛሬ በዎላይታ አከባቢ ያለው ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት ነገ ታህሳስ 10/12 ዓ ም ምንም አይነት ሰላማዊ ሰልፍ እንደማይደረግ አስተውቀዋል።
በአሁኑ ወቅት በተለያዩ መንገዶች ነገ ሰላማዊ ሰልፍ አለ በሚል በግለሰቦች እየተነገረ ያለው ህጋዊ ፍቃድ የለለውና ኃላፊነት የሚወስድ አካል የለለው በመሆኑ ህዝቡ የሚከተለውን መመሪያ እንዲከተል መግለጫ ተሰጥቷል።
📌ነገ ማንም ከመደበኛ መከላከያ ሠራዊት ውጪ ማንም የሠራዊቱን ደንብ ልብስ መልበስ አይቻልም።
📌 በዎላይታ ውስጥ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ምንም አይነት ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄድ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
📌በዎላይታ በሁሉም ቦታ ዛሬ ማታ ከ12 :00 ጀምሮ ነገ ቀን ሙሉ ባለሁለት እግር ባጃጅ ከተማ ውስጥ ማሽከርከር በፍጹም አይቻልም።
📌በማህበራዊ ሚዲያ ሆነ በሌላ መንገዶችም ህዝብን ለግጭትና ለሰልፍ መጥራት አይቻልም።
📌ሥራዊቱ የህዝብን መብት ሰጪም ከልካይ ስላይደለ ህዝቡ በሠራዊቱ ጎን መቆም እንዳለባቸው።
📌 ነገ ህዝብ ህገመንግስታዊ መብት ጥያቄዎቻቸው በህገወጥ መንገድ ታፍኗል በሚል በዎላይታ ውስጥ በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ውይይት አድረገው በሰላማዊ መንገድ ለሚመለከታቸው አቤቱታ እንዲያቀርቡ ተፈቅዷል።
📌ነገ በዎላይታ ከማለዳው ጀምሮ በሁሉም ቦታ እስከ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ቦታ እንዲቆዩ ተብሏል።
በአጠቃላይ ህዝቡ ከፀጥታ አካላት ጋር ሳይጋጩ ጥያቄያቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲያቀርቡና ነገ በሁሉም ቦታ ሰላማዊ ሰልፍ እንደማይቻል የኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ ኮለኔል ተስፋዬ ሀጎስ ጥሪ አቅርቧል።
@yenetube @Fikerassefa

Forwarded from YeneTube
ዲጅታል የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
DIGITAL ELECTRONICS - SHOPPING
___________________________
የተወደዳቹ የኢትዬጵያ ቤተሰቦች እና ውድ የፈጠራ ስራ ባለሞያዋች
🤖ኣዳዲስ ግኝቶች
🇨🇦አለም አቀፋና ኣገር ኣቀፍ ውድድሮች
⚙ ለፈጠራ ስራ ምትፈልጓቸው ማንኛውም እቃ ለመግዛት
🛰 ARDUINO, SENSOR ለመግዛት ይቀላቀሉን
#ኣድራሻችን፡ 4 ኪሎ: ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ፡ 105ሀ
join @Ethioinvention
@Ethioinvention

ታላቅ ቅናሽ!!!
ወብ የሆኑ የወንዶች አልባሳትን ከRJ FASHION በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ.
ጂንስ ሱሪ,ቱታ,ሸሚዞች አሉን
ለበለጠ መረጃ
:0900628132
TELEGRAMPAGE:-
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA

Forwarded from FERES ፈረስ
ስራ ጀምረናል አሁኑኑ ፈረስ ይዘዙና የፈለጉበት ቦታ ይሂዱ
ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መተግበሪያውን ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

Forwarded from Ruta'$ Cllectin Online Shopping. (Shop 'till you drop!) (Ruta Taaron)
🎄🎄🎄We are offering 15% discount on all items and 50 birr mobile card for the first 15 Telgram customers only. Offer ends on X-mass Hurryup!🏃♀🏃♂ 🎄🎄🎄.
-----------------------
RUTA'S COLLECTION ONLINE SHOPPING!
🎤We have 👗👙🏃♀👠🕶💄👜 all types of brand women's,👶🧸Babies and 👧👦kids clothes and accessries.)
Like and follow our fb pages ☞ https://lm.facebook.com/Rutascollectiononlineshopping
የሁሉንም እቃዎች ከእነ ዋጋ ዝርዝራቸው ለማየት:-
join our channel ☞☞☞ https://tttttt.me/truta21
📱+251966382448
+251913527962
👉With free delivery services.🚚