በአማራ ክልል በመንግስት የልማት ድርጅቶች የሚሰሩ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ)
አባላት #በብልፅግና_ፓርቲ ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ ስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡
አባላቱ በብልፅግና ፓርቲ አስፈላጊነት ፣ ፕሮግራም ፣ ህገ ደንብ ዙሪያ ነው ከስራ ሃላፊዎቹ ጋር እየመከሩ የሚገኙት፡፡
የውይይቱ ተሳታፊዎች የብልፅግና ፓርቲ ስራ አጥነትን እና የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ ፣ ሀገራዊ መግባባትን ከመፍጠር አኳያ እንዲሁም የፓርቲው ህገ ደንብ ከኢህአዴግ ህገ ደንብ የሚለይበት ነጥቦች ምንድ ናቸው የሚል ጥያቄ አንስተዋል፡፡
ለጥያቄዎቹም አማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ላቀ አያሌው እና ሌሎች የፓርቲው የስራ ሃላፊዎች ምላሽ እየሰጡበት ይገኛል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa

👍1
የአሶሳ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር ከፌዴራል ኅብረት ሥራ ማኅበር ጋር በመቀናጀት የማንጎ እና የቲማቲም ምርቶችን በማቀነባበር ለገበያ የሚያቀርብ ፋብሪካ ከ179 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነቡ እንደሆነ አስታወቁ።
ለአንድ መቶ ሰዎች የሥራ እድል ይፈጥራል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ፣ በአሶሳ ከተማ በኅብረት ሥራ ማኅበሩ ግቢ ውስጥ የሚገነባ ሲሆንኅ በዓመት 180 ሺሕ ቶን የማንጎ ፍሬን እና 108 ቶን ቲማቲምን በማቀነባበር በዓመት 954 ሺሕ ቶን ማርማራታ፣ 13 ሺሕ ቶን በላይ የማንጎ ጭማቂ እና ከ 1ሺሕ 900 ቶን በላይ የቲማቲም ድልህ የማምረት አቅም ይኖረዋል ተብሏል።

በአዲስ አበባ ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች በቅርቡ የመማር ማስተማር ስራቸውን ይጀምራሉ ተባለ፡፡
የእቴጌ መነን አዳሪ ትምህርት ቤት እና የአቃቂ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር ዝግጅት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
እቴጌ መነን አምስት መቶ ሴት ተማሪዎችን እንደሁም አቃቂ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አምስት መቶ ወንድ ተማሪዎችን በቅርቡ ተቀብለው ለማስተማር ዝግጅት መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ለአሐዱ ገልፀዋል፡፡
አዳሪ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁት ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታቸው ለትምህርታቸው እንዲሰጡ እንደሁም ብቁ ዜጋን ለማፍራት አልሞ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ምንጭ:- አሐዱ ራዲዮ

በትግራይ ክልል የሚሰሩ መገናኛ ብዙሃንን ህወሃት ለፖለቲካ አላማው እየተጠቀመባቸው መሆኑን አረና አስታወቀ፡፡
የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ አምዶም ገ/ስላሴ ለኢትዬ ኤፍ ኤም እንዳስታወቁት ፓርቲያቸው እስከ ቀበሌ ድረስ አደረጃጀት ያለው ቢሆንም በክልሉ የሚሰሩ መገናኛ ብዙሃን ግን በገዢው ፓርቲ ህወሃት የሚዘወሩ በመሆናቸው ሚዛናዊ መረጃን ለህብረተሰቡ እያቀረቡ አይደለም ብለዋል፡፡
ይህም ወራት ብቻ ለቀሩት ሃገራዊ ምርጫ ጫና እየፈጠረባቸው መሆኑን ነው የነገሩን፡፡ ከመገናኛ ብዙሃን በተጨማሪ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ማህበራት በህወሃት የተደራጁና የድርጅቱን አላማ በተዘዋዋሪ የሚያስፈጽሙ ናቸው ብለውናል፡፡
ከሰሞኑ የአድዋ ወጣቶች ማህበር በሚል በአረና ላይ እርምጃ እንዲወሰድ የሚል መግለጫ መውጣቱን ያስታወሱት አቶ አምዶም፤ማህበሩ የህወሃት ክንፍ እንጂ ራሱን የቻለ ነጻ ማህበር አይደለም ብለዋል፡፡
ይህ አቋምም በትክክል የአድዋ ወጣቶችን ይወክላል ብለው እንደማያምኑ ነው የገለጹልን፡፡
ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የራሳችንን ዝግጅት እያደረግን ቢሆንም በክልሉ ግን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እየተከበረ አይደለም፤ ወደ ምርጫ ከመግባታችን በፊትም የፖለቲካ ምህዳሩ ሊሰፋ ይገባል ሲሉ አሳስበዋል፡፡
መገናኛ ብዙሃንም ህዝቡን አማራጭ የሌለው አስመስለው ለአንድ ፓርቲ ብቻ ጥብቅና መቆማቸውን ትተው ሚዛናዊ መረጃ በማድረስ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ አቶ አምዶም ጠይቀዋል፡፡
Via:- ኢትዮ FM

የሰበር ችሎት ውሳኔዎች ቅጽ 23 ዲጂታል ቅጂ ይፋ ተደረገ!
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች ቅጽ 23 የዝግጅት ምዕራፉን አጠናቆ በፍርድ ቤቱ ድረ ገጽ ( www.fsc.gov.et ) ላይ ተደራሽ መደረጉ ተገለጸ፡፡የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አስገዳጅ የህግ ትርጉም የተሰጠባቸው የሰበር ውሳኔዎች ተደራሽነት ለማስፋት በፍርድ ቤቱ የጥናትና የህግ ድጋፍ ዳይሬክቶሬት በኩል ተዘጋጅቶና ታትሞ በስጦታ እና በሽያጭ እየተሰራጨ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን የቅጾቹን ዲጂታል ቅጂ (Softcopy) በድረገጽ ላይ በቀላሉ ተደራሽ በማድረግ ስርጭት መጠኑ እንዲያድግ እያደረገ ይገኛል፡፡
ዳሬክቶሬቱ ቀደም ሲል በድረገጽ ተደራሽ የተደረገውን ቅጽ ሃያ ሁለት (22) አሳትሞ በሜጋ ማተሚያ ድርጅት የመጽሃፍት መሸጫ መደብሮች እያሰራጨ መሆኑን ጨምሮ ገልጿል፡፡ በተመሳሳይ የሰበር ውሳኔዎች ቅጽ 23ን በቅርብ ጊዜ አሳትሞ ያሰራጫል ተብሏል፡፡ከዚህ በተጨማሪም ማየትና ማንበብ ለተሳናቻው የህብረተሰብ ክፍሎች ቅጾቹን ተደራሽ ለማድረግ ከቅጽ 1 እስከ ቅጽ 18 የተካተቱ ውሳኔዎችን በድምጽ ተቀርጾ ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረገ ሲሆን የስርጭት ሁኔታና መንገዱን በተመለከተ ከፍርድ ቤቱ የበላይ አመራር በሚሰጥ አቅጣጫ መሰረት እንደሚሰራጭ ዳይሬክቶሬቱ አስታውቋል፡፡
የሰበር ውሳኔ ቅጽ 23 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ድረገጽ በመግባት የሰበር ውሳኔዎች /Cassation/ ተብሎ በተሰየመው ክፍል ውስጥ የሚገኝ መሆኑን ወይም fsc.gov.et/Documents/GetPdf/36 መስፈንጠሪያ በመጠቀም ሊያገኙት ይችላሉ ተብሏል፡፡
ምምንጭ:የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
@YeneTube @FikerAssefa

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ International Crisis Group የተሰዉ ዓለም አቀፍ አጥኚ ተቋም የባላአደራዎች ቦርድ አባል ሆነዉ ተሾሙ።
የግጭት ምክንያቶችን እና መከላከያዎችን የሚያጠናና መፍትሔዎችን የሚጠቁመዉ አጥኚ ተቋም እንዳስታወቀዉ ከቀድሞዉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር በተጨማሪ፣ የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝደንትና የሕብረቱ የዉጪ ግንኙነት ኃላፊን ፍደሪካ ሞግሔረኒ የቦርዱ አባል ሆነዉ ተሾመዋል።አጥኚዉ ተቋም እንዳለዉ ሁለቱ ፖለቲከኞች የዓለም አቀፉን ተቋም መርሕ፣ ሥራና አሰራርን የሚወስነዉ ከተፍኛ አካል አባላት ሆነዉ የተሾሙት ከዚሕ ቀደም በነበራችዉ የዳበረ ፖለቲካዊ ልምድ ነዉ።አጥኚዉ ተቋም አክሎ እንዳለዉ ኢትዮጵያዊዉና ኢጣሊያዊቱን ፖለቲከኛና ዲፕሎማቶች ለከፍተኛዉ ሥልጣን የሾመዉ ተቋሙ ለብዝሐነት የቆመ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነዉ።
አቶ ኃይለማርያም እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ከ2012 እስከ 2018 ድረስ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር በነበሩበት ወቅት የአፍሪቃ ሕብረትንና ኢጋድን በሊቀመንበርነት መርተዋል።ኢጣሊያዊቱ ዲፕሎማት ደግሞ ከ2014-እስከ 2019 የዘለቀዉን አዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ምክንትል ፕሬዝደንትና የዉጪ ግንኙነት ኃላፊነትን ሥልጣን ከመያዛቸዉ በፊት ላጭር ጊዜ የኢጣሊያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሆነዉ አገልግለዋል።የCrisis Group ፕሬዝደንትና ዋና ሥራ አስኪያጅ ሮበርት ሜሌይ እንዳሉት ድርጅታቸዉ ደም አፋሳሽ ግጭቶችን ለመከላከል በሚያደርገዉ ጥረት ከሁለቱ አዳዲስ ተሿሚዎች ጋር በቅርብ ተባብሮ እንደሚሰራ ተስፋ አላቸዉ።ሜሌይ የሚያስተዳድሩት ተቋም እነ አቶ ኃይለማርያምን ጨምሮ 47 የቦርድ አባላት አሉት።
Via DW

ከሀገር የሸሸ ገንዘብን ለማስመለስ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ
ከሀገር በተለያዩ መንገዶች የሸሸን ሃብት ለማስመለስ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ አስታወቀ፡፡
ባለፉት አመታት ከሀገሪቱ በተለያየ መንገድ በርካታ ሃብት ተመዝብሮ ወደ ውጭ ሸሽቷል።
ሃብቱ ሊሸሽ የቻለውም በመንግስት መዋቅር ውስጥ በነበሩና ከእነሱ ጋር ጥብቅ ቁርኝት በነበራቸው ባለሃብቶች ትብብር እንደነበረ ይገለፃል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ አቶ ብርሁኑ ጸጋዬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2011 ዓ.ም የ11 ወራት የስራ አፈጻጸምን ሪፖርትን ሲያቀርቡ የሸሸውን ሃብት ለማስመለስ ከተወሰኑ ሀገራት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን ገልፀዋል፡፡
እንዲሁም ከሌሎች ሀገራት ጋር ሃብቱን ለማስመለስ በጥንካሬ እየተሰራ መሆኑን ገልጸው ነበር ።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትም ይህ የተመዘበረውን ሃብት የማስመለስ ሂደት ምን ደረጃ ላይ ይገኛል ሲል ጠይቋል።
ሃብቱ የተደበቀው በእነማን እና የት እንደሆነ ተልይቷል ያሉት በጠቅላይ ዓቃቢ ህግ የህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱሉ፥ በወንጀል የተገኘ ሃብትን የማስተዳደር ስርዓት አለመኖሩ በሂደቱ ችግር መፍጠሩን አንስተዋል፡፡
ዳይሬክተሩ አሁን ላይ ሃብት የማስመለስ ዳይሬክቶሬት መቋቋሙን በመግለፅ÷ በዚህ የተሳተፉ ወንጀለኞች በህግ እንዲጠየቁ ማድረጉ በትኩረት እየተሰራበት ነው ብለዋል።
ጉዳዩ ውስብስብና ጊዜ የሚጠይቅ መሆኑን ያነሱት አቶ ዝናቡ፥ የምራመራ ሂደቱ ሲጠናቀቅ በእነማን እና የት ሀገር ሃብት ሸሸ የሚለው ወደ ፊት ይፋ እንደሚደረግ ተናግረዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በሀገሪቱ በወንጀልና በሙስና የተዘረፈን የሀገርና የህዝብ ሃብት የማስመለሱ ስራ መጠናከሩን አቶ ዝናቡ ጠቁመዋል፡፡
በ2011 ዓ.ም ያለአግባብ የህዝብ ሃብትን ለራሳቸው አድርገው ያከማቹትን በማጣራትና በመለየት ከ95 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለስ እንደተቻለ የተናገሩት ዳይሬክተሩ፥ ባለፉት ሶስት ወራትም ከ35 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለስ ተችሏል ነው ያሉት ።
Via:- FBC

ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ አመራር ውዝግብ ዙሪያ ሲቀርብለት ለቆየው አቤቱታ ውሳኔ ሰጠ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ ኢዴፓ/ ባለፉት ሁለት አመታት የቆውን የፓርቲው አመራር ምርጫ እና ተያያዥ ውዝግብ መርምሮ ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ኢዴፓ በ25/02/2012 በተጻፈ ደብዳቤ የኢዴፓ አመራር ምርጫ እና የፓርቲው ምክር ቤት ስብሰባን አስመልክቶ ለቦርዱ ዝርዝር አቤቱታ ያቀረበ ሲሆን አቤቱታውም፣ ኢዴፓ ሐምሌ 06 ቀን 2011 ዓ.ም አስቸኳይ ፓርቲው ምክር ቤት ስብሰባ ማድረጉን በዚህ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን እና ያሳለፈው ውሳኔ በቦርዱ እውቅና እንዲያገኝ ቢጠይቅም በቦርዱ እውቅና እንዳላገኘ በዚህም መሰረት የእርምት እርምጃ ወስዶ ጥቅምት 23 ቀን 2012 ዓ.ም በድጋሚ ልዩ አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጉን፣ ስብሰባው የተጠራው በምክር ቤቱ አባላት ፒቲሽን መሆኑን፣ የስብሰባው ቀን ሰአት ስራ አስፈጻሚው በወሰነው መሰረት ማካሄዱን በዚህ ምክር ቤቱ ሁለተኛ ጉባኤ የኦዲትና ኢንስፔክሽን አባላት ተገኝተው ስብሰባውን መታዘባቸውን ከዚሁ ጋር በማያያዝም በቦርዱ የተሰጠው መመሪያ መሰረት በዚሁ አስቸኳይ ስብሰባ ይህንን የእርምት እርምጃ መውሰዱን ስለዚህም በዚህ ጉባኤ የተሰጡ ውሳኔዎች እውቅና አግኝተው ተፈጻሚ እንዲሆኑ ተገቢውን ሁሉ እንዲደረግለት ጠይቋል፡፡
በዚህም መሰረት ቦርዱ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች፣ መተዳደሪያ ደንቡን እንዲሁም ቃለጉባኤዎቹን ከመረመረ በኋላ ህዳር 29 ቀን 2012 ዓ.ም ከፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት ያደረገ ሲሆን ይህ አስቸኳይ የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ በፓርቲው ህገ ደንብ እንዲሁም ኮረም ሞልቶ የተከናወነ ስብሰባ መሆኑን ቦርዱ ተገንዝቧል፡፡በመሆኑም ቦርዱ ጥቅምት 23 ቀን 2012 ዓ.ም በተደረገው የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ የተወሰኑት ማለትም የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ፣ የጠቅላላ ጉባኤ ቀን እና የጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ ምርጫ ፣ አራት አባላቱን ከስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና ከብሔራዊ ምክር ቤት ማሰናበቱ እና ሌሎች ቃለ ጉባኤው ላይ የሚገኙ ውሳኔዎች ህጋዊ ናቸው ብሎ በመወሰን ለሚመለከታቸው አካላት ተገቢውን የትብብር ደብዳቤ በመጻፍ ማሳወቁን ለመግለጽ ይወዳል፡፡
-ምርጫ ቦርድ

እነ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የተጠረጠሩበት የወንጀል መዝገብ ተዘግቶ በነፃ ተሰናበቱ!
ከሰኔ 15/2011ዓ.ም ከከፍተኛ አመራሮች ግድያ ጋር በተያያዘ ዋናውን ጉዳይ በማቀነባበርና በመምራት ተጠርጥረው በእስር የቆዩት እነ ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ፣ ኮሎኔል በአምላክ ተስፋ እና ኮማንደር ጌትነት ሽፈራው በተጠረጠሩበት ወንጀል በምርመራ መዝገቡ ላይ ዐቃቤ ሕግ የአያስከስስም ውሳኔ ሰጠ፡፡ተጠርጣሪዎች በተጠረጠሩበት ወንጀል በጊዜ ቀጠሮ ምርመራው ሲካሄድ ቆይቶ የተጠረጠሩበት የምርመራ ውጤት ዋስትና የማይከለክል በመሆኑ ከጥቅምት 12/2012 ዓ.ም ጀምሮ በ10 ሺህ ብር ዋስትና መለቀቀቃቸው ይታወሳል፡፡
በተጠርጣሪዎች ላይ የተደረገው ምርመራ ዐቃቤ ህግ ተጠቃሎ ደርሶት የምርመራ መዝገቡ ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ ለመመስረት የሚያስችል የወንጀል ድርጊቱን የማቀነባበር፣ የመምራት እና ኃላፊነታቸው ስላለመወጣታቸው የሚያረጋግጥ የሰውና የቴክኒክ ማስረጃ አልተገኘም፡፡በአንፃሩ ወንጀሉ ከተፈፀመ በኋላ ሁኔታውን ለመቆጣጠር ያደረጉት ጥረት በማስረጃ በመረጋገጡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት ዐቃቤ ህግ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 42 ንዑስ አንቀጽ 1/ሀ/ መሠረት የክስ አይቀርብም ውሳኔ ያስተላለፈ ሲሆን ለዋስትና ያስያዙትም ገንዘብ እንዲመለስላቸው ወስኗል፡፡
ምንጭ፡- የአማራ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሚያገለግሉ የምርጫ ቁሳቁሶች ሕትመት በዱባይ በይፋ ተጀመረ!
ለምርጫ የሚያገለግሉ የምርጫ ቁሳቁሶች ከሀገር ውጭ ሲያካሂድ ይህ የመጀመሪያው ነው።ሕትመቱን በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ፣ የቁሳቁሶቹ ውጭ ሀገር መታተም ምርጫውን በስኬት ለማከናወን የሚደረገው አንድ አካል መሆኑን ተናግረዋል።የቁሳቁሶቹ ሕትመት በአማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ፣ ትግርኛ እና አፋር ቋንቋዎች የተዘጋጀ እንደሆነ ተገልጿል።ቁሳቁሶቹን የሚያትመው በዱባይ የሚገኝ አልፋራጊ የተባለ ማተሚያ ቤት ነው። ማተሚያ ቤቱ በሕትመት ዘርፍ የ40 ዓመታት ልምድ ያለው እና በተለይ ከምርጫ ጋር የተያያዙ ቁሳቁሶችን በማተም የሚታወቅ ነው ተብሏል።እስካሁን ከአፍሪካ ሀገራት ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ማላዊ እና ታንዛኒያ የምርጫ ቁሳቁሶችን በዚሁ ማተሚያ ቤት ያሳተሙ መሆናቸው ተገልጿል።
Via EBC

ጎንደር ዩኒቨርስቲ እስከ ሰኞ ወደ ትምህርታቸው የማይመለሱ ተማሪዎች በፍቃዳቸው ትምህርት እንዳቋረጡ እቆጥረዋለሁ ሲል አስጠንቅቋል፡፡ ግጭት እና ሁከት በመቀስቀስ ተጠርጥረው የተያዙ ተማሪዎች ምርመራ ውጤትም በቶሎ እንዲገለጽለት መጠየቁን ለDW ተናግሯል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ከጎሀፅዮን ደጀን ድረስ የሚዘልቀው መስመር ላይ አዲስ ድልድይ ይገነባል ተብሎ በማህበራዊ ሜዲያዎች ላይ የሚነገረው ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እውቅና ውጪ መሆኑን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አስታውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ለወላይታ ክልልነት ጥያቄ ዛሬ በሶዶ ከተማ የእግር ጉዞ ተደርጓል፡፡
እግር ጉዞውን ያዘጋጀው የዞኑ ሽማግሌዎች ምክር ቤት፣ ዞኑ የክልልነት ጥያቄውን ባስቸኳይ ለምርጫ ቦርድ ያቀርብ ሲል ጠይቋል፡፡ በጉዞው የሐይማኖት መሪዎች እና የንግድ ማኅበራት ተወካዮችም ተሳትፈዋል፡፡ መረጃውን የተመለከትነው ከዞኑ አስተዳደር እና ሕዝብ ግንኙነት ቢሮዎች ፌስቡክ ገጾች ነው፡፡

19 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ከዛምቢያ ወደ አገራቸው ይመለሳሉ!
መቀመጫውቸውን ዚምባብዌ ሀራሬ ከተማ በማድረግ ዛምቢያን በመወከል የሚሰሩት የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ክቡር አዲሱ ገ/እግዚአብሄር በቅርቡ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለዛምቢያው ፕሬዚዳንት ባቀረቡበት ወቅት በደረሱት ስምምነት መሰረት ከእስር የተፈቱት 19 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ታህሳሰ 9 ቀን 2012 ዓም ምሽት አዲስ አበባ ይገባሉ።በርካታ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ጊዜያት ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ዛምቢያን በማቋረጥ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በዛምቢያ የፀጥታ አካላት እየተያዙ በእስር ቤት እንደሚያሳልፉ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ዛሬ አዲስ አበባ ከሚገቡት ሌላ በዛምቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ 25 ኢትዮጵያዊያንን በማስፈታት ወደ አገራቸው ለመመለስ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው።ባለፈው 2011 ዓም ኤምባሲው ከዛምቢያ መንግስት ጋር ባደረገው ውይይት 138 ኢትዮጵያዊያን ከዛምቢያ እስር ቤቶች ተፈትተው ወደ አገራቸው እንዲመለሱ መደረጉም ይታወቃል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፌዴራል ዳኞች ጋር በመጪው ቅዳሜ ውይይት ሊያደረጉ ነው ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከፌዴራል ዳኞች ጋር በመጪው ቅዳሜ ታህሳስ 11 በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ በፍትህ ስርአቱና አስተዳደር ላይ ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ መያዛቸውን ጉዳዪን የሚከታተሉት ሰዎች አሳውቀውኛል።ጠ/ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም ከአቃቢ ህግ እና ከጠበቆች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወቃል።
Via Tesfaye Getinet

ምርጫ ቦርድ በተሻሻለው አዋጅ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን ገለጸ!
የተሻሻለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ የሚጠይቀውን መስፈርት አሟልቶ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን ምርጫ ቦርድ ገለጸ :: በቀድሞው አዋጅ እስካሁን 80 የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ::የቦርዱ የኮሙኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ አዲስ የሚያመለክቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊስተናገዱ የሚችሉት በተሻሻለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ ቁጥር 1162 መሰረት ነው:: ይህ አዋጅ የሚጠይቀውን አሟልቶ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ ግን የለም:: በተሻሻለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ 1162 ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመመዝገብ ለሃገር አቀፍ ፓርቲ 10 ሺ የድጋፍ ፊርማ ፣ ለክልላዊ ፓርቲነት ደግሞ 4 ሺ የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብ እንደሚጠበቅባቸው አብራርተዋል ::
Via EPA

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ሀይል ከፈረንሳይ መንግስት ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን 50 የአየር ወለድ አባላት አስመረቀ!
ተመራቂዎቹ በብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በከማንዶ ወታደራዊ ሙያ ሲሰለጥኑ የቆዩ ሲሆን ባላቸው ብቃትና ዲሲፕሊን የአየር ወለድ ስልጠናን ለ2 ወራት ሲወስዱ ቆይተው ነው የተመረቁት።በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የፈረንሳይ መከለከያ ምክትል ኢታማዦር ሹም በርናንድ ባሬር፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ የልዩ ዘመቻ ሀይል ጥብቅ አዛዥ ሜጀር ጄነራል ሹማ አብደታ እና ለሌች ወታደራዊ አመራሮች ተግኝተዋል።
Via ETV

851 የክላሽና የሽጉጥ ጥይቶች፣11 የሽጉጥና የክላሽ ካዝናዎች እንዲሁም 5 ሽጉጥ እና 1 ክላሽንኮቭ መሳሪያዎች በሱሉልታ በሚገኝ የመኖሪያ ቤቱ ለንግድ አከማችቶ ተገኝቷል የተባለ ግለሰብ በአራት ዓመት ጽኑ እስራትና 8 ሺህ ብር መቀጣቱን ፖሊስ አስታወቀ!
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa