Forwarded from YeneTube
Start your Journey to Work In Europe Now.
Jawisaro Travel Consultancy has started new registration On Work Visa in Europe
1) Work Visa in Europe And In Canada
⭕️ No requirement
⭕️ Visa within 2 month
⭕️ Monthly salary with over
40,000Birr
2) Student visa In Canada🇨🇦🇨🇦 is also available
With Very very Cheap Agent fee ❗️❗️
Deadline is soon come fast and register. Special Offer for New Graduates
As we always say it is Company with no limitation JUST CONTACT US
+251932516194
+251988058420
Join our Channel @Jah_Travel_Agency

ይህንን መተግበሪያ በስልኮ ላይ በመጫን ውሎዎን ቀለል ያድርጉ!
አዳዲስ ቦታዎችን ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለለጓደኛዎ ያጋሩ፣ በተጨማሪም የተለያዩ ፕሮግራሞችና Events የሚካሄዱበትን ቦታና ሰዐት በቀላሉ ይመልከቱ!!
There’s a lot to explore around you. Download Ahun, get the best out of your city!
Now available on the Play Store and App Store!!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahun.android
https://apps.apple.com/ke/app/ahun/id1474285014
Join us on telegram
—- https://tttttt.me/Ahun_app
Follow us on Instagram
https://instagram.com/ahun.app?igshid=ab6oe4ob8485

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የባህር ዳር - ዘማ ወንዝ - ፈለገብርሃን አስፋልት ኮንክሪት መንገድ በዛሬው ዕለት በይፋ መርቀዋል፡፡
በሁለት ኮንትራት ተከፍሎ ግንባታው ሲካሄድ የቆየው የባህርዳር - ዘማ ወንዝ -ፈለገ ብርሃን 175 ኪ.ሜ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።ለመንገዱ ግንባታ ሙሉ ወጪ በኢትዮጵያ መንግስት የተሸፈነ ሲሆን ከ2.4 ቢሊየን ብር በላይ የግንባታ ወጪ ተደርጓል፡፡በምረቃው ስነ~ስርዓት የፌዴራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የአካባቢ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
#DPMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግጭት በመሳተፍ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች 156 መድረሱን ሸገር የክልሉን መንገሥታዊ ምንጮች ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ሰኔ 16 ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት፣ 59 ንጹሃን መገደላቸው ይታወሳል፡፡ ክልሉ የግጭቱን ተፈናቃዮች እስካሁንም መልሶ በማቋቋም ላይ ነው፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ዛሬ ዋሽንግተን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታዮች የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን የማኅበራዊ ሜዲያ ምንጮች አመልክተዋል፡፡ ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሰውን ተደጋጋሚ ጥቃት ለመቃወም የወጡ ናቸው፡፡ የሰንበት ተማሪዎች በብዛት ተሳታፊ ናቸው፡፡ የሐይማኖቱ አባቶችም ንግግር አድርገዋል፡፡
Via Wazema Radio
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema Radio
@YeneTube @FikerAssefa
ሀዋሳ⬆️
የኢትዮጵያ ሂሞፊልያ ሶሳይቲ በሀዋሳ የምስረታ ጉባኤው ዛሬ በኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አደረገ። ሂሞፊልያ (የደም አለመርጋት ችግር) በኢትዮጵያ 10,000 ሕሙማን አሉ ተብሎ ይገመታል። ከነዚህ ውስጥ ግን 333 ብቻ ናቸው ሕክምና በማግኘት ላይ የሚገኙት።
Via:- ናትናኤል - መስራች
@Yenetube @Fikerassefa

ሲዳማ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርዱ በሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውስኔ ዙሪያ ከደቡብ ክልል የተለያዩ ተቋማት ጋር መወያየቱን አስታወቀ።
ቦርዱ እንዳስታወቀው አስቀድሞ ባወጣው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ አፈጻጸም መርሀ ግብር መሰረት የተለያየ ሀላፊነት ያላቸው የህግ አስፈጻሚ እና የጸጥታ አካላት እና የቦርዱ የስራ አመራር አባላት የህዝበ ውሳኔውን አፈጻጸም ሰላማዊነት ዙሪያ ተወያይቷል።
በውይይቱም የፌደራል ፓሊስ ተወካዮች ፣ የደቡብ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ተወካዮች፣ በክልሉ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ሀላፊ፣ የአዋሳ ከተማ ፓሊስ አዛዥ፣ የሲዳማ ዞን ፓሊስ ሀላፊ, የክልሉ የአስተዳደር እና ጸጥታ ቢሮ ጽ/ቤት ሃላፊ በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
https://telegra.ph/Yenetub-09-19

ኢ/ር ታከለ ኡማ በስታዲየም ዙሪያ ላሉ በ46 ማህበራት ለታቀፉ 278 ስራ አጥ ወጣቶች የመስሪያ ሱቆችን አስረከቡ፡፡
የከተማ አስተዳደሩ የንግድ ሱቆችን በልዩ ሁኔታ ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ በማህበር ለተደራጁ ወጣቶቹ በዛሬው ዕለት በዕጣ አስተላልፏል፡፡የመስሪያ ሱቆቹ ስፋት ዝቅተኛው 82 ካ.ሜ ሲሆን ከፍተኛው 392 ካ.ሜ ሆኖ በወጣው ዕጣ መሠረትም ለባለዕድለኞቹ ተላልፈዋል፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ በዕጣ ማውጣት መርሃ ግብሩ ላይ ለስታዲየም ዙሪያ ስራ አጥ ወጣቶች የተፈጠረው የስራ ዕድል የከተማ አስተዳደሩ የከተማውን ወጣት ህይወት ለመቀየር የያዘው ግዙፍ ፕሮጀክት አካል ነው ብለዋል፡፡በተያዘው አመትም ካለፈው አመት በተሻለና የወጣቶችን ህይወት በሚቀይር መልኩ አዳዲስ ዕቅዶችን በመንደፍ ለወጣቶች ሰፊ የስራ ዕድል እንደሚፈጠር ኢ/ር ታከለ ኡማ ተናግረዋል፡፡የንግድ ሱቆቹን ከመስጠት በተጨማሪም ለወጣቶቹ ጠንካራ ሙያዊ ክትትልና ድጋፍ እንደሚደረግላቸውም ተገልጿል።
Via Mayor Office

በስደት ላይ በሳውዲ አረቢያ የነበሩት የቀድሞው የቱኒዝያ ፕሬዘዳንት ቤን አሊ በ83 ዓመታቸው መሞታቸው ተገለጸ።
የቀድሞው ፕሬዘዳንት ከ8 ዓመት በፊት የአረብ አብዮት መቀስቀሱን ተከትሎ ነበር ወደ ሳውዲ የተሰደዱት።
83 ዓመት የሆናቸው እኝህ ስደተኛ በካንሰር ህመም ተጠቅተው ባሳለፍነው ሳምንት ነበር ሆስፒታል መግባታቸው የተሰማው።
በቤን አሊ የፕሬዘዳንትነት ዘመን ቱኒዝያ በስራ አጥነት፣ሙስና እና ሌሎች አፈናዎች እየተበራከቱ በመምጣታቸው የአገሪቱ ወጣቶች ወደ አደባባይ ወጥተው ፕሬዘዳንቱን ለስደት ዳርገዋል።
የቀድሞው ፕሬዘዳንት ወደ ቀድሞ ወዳጃቸው ሳውዲ አረቢያ ከተሰደዱ በኋላ በቱኒዚያ ነጻና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ተካሂዶ በቅርቡ ሌላ ምርጫ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ናቸው።
Via:- EthioFM

በሜክሲኮ ኤል ቡዌን ፓስተር መጠለያ ከሚገኙ 130 ገደማ ስደተኞች መካከል ኢትዮጵያውያን እንደሚገኙበት አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። ስደተኞቹ አሜሪካ ለመግባት ያቀዱ ቢሆኑም የትራምፕ አስተዳደር ቁጥጥር አግዷቸዋል።
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
ከኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በተለያዩ ምክንያቶች የተሰናበቱ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች ቃል የተገባላቸዉን የማቋቋሚያ ድጎማ #መነፈጋቸዉን አስታወቁ።
«ተመላሽ» በሚል ጥቅል ስም የሚጠሩት የቀድሞ ወታደሮች እንደሚሉት ከየነበሩበት ክፍለ ጦር ሲሰናበቱ የየአካባቢያቸዉ መስተዳድር የመኖሪያ፣የሥራ፣የትምሕርትና የሌሎችንም ድጋፎች እንደሚያደርግላቸዉ ቃል ተገብቶላቸዉ ነበር።ይሁንና ቃሉ እስካሁን ገቢራዊ ባለመሆኑ አንዳዶች ለጎዳና ኑሮ፣ሌሎች ደግሞ ለስነልቡናዊ ቀዉስ ተዳርገዋል።
አንድ የደቡብ ክልል ባለስልጣን የቀድሞ ወታደሮቹን ቅሬታ «ተገቢ» ይሉታል። እስካሁን ግን መስተዳድራቸዉ ከጥናት በስተቀር ተጨባጭ መፍትሔ አልሰጠም።
Via:- DW

በአፋር ክክል የአሚበራ ወረዳ ነዋሪዎችና የዓይን ምስክሮች እንዳሉት የዉኃዉ ሙላት በመቶ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አፈናቅሏል።ግምቱ በዉል ያልታወቀ ሰብል አጥፍቷልም።
በክረምቱ ዝናብ ምክንያት የአዋሽ ወንዝ መልቶ ከገደፉ በመፍሰሱ በአፋር ክልል #በሰዎች፣ #እንስሳትና ሰብል ላይ ጉዳት ማድረሱን የክልሉ ነዋሪዎች አስታወቁ። በአፋር ክክል የአሚበራ ወረዳ ነዋሪዎችና የዓይን ምስክሮች እንዳሉት የዉኃዉ ሙላት በመቶ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አፈናቅሏል። ግምቱ በዉል ያልታወቀ ሰብል አጥፍቷልም። ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት እስካሁን ድረስ ከአፋር መስተዳድም ሆነ ከፌደራሉ መንግስት የደረሳቸዉ ርዳታ የለም። የአዋሽ ወንዝ የቆቃ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ለማስተፈስ ሲለቀቅና ክረምቱን ሲሞላ በየዓመቱ ሰዉና ንብረት ይጎዳል።
Via:- DW
@YeneTube @Fikerassefa

ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ነባር መደበኛ የመጀመርያ ድግሪ ተማሪዎች ወደ ግቢ መግቢያ ቀን መስከረም 19 እና 20።
አዲስ ለተመደባችሁ መስከረም 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን ተገልጷል።
@YeneTube @Fikerassefa
አዲስ ለተመደባችሁ መስከረም 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን ተገልጷል።
@YeneTube @Fikerassefa
ባህርዳር ዩንቨርስቲ የርቀት ትምህርት አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ተማሪዎች በሙሉ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ቀን መስከረም 19 እንደሚጀምር አስታውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
Start your Journey to Work In Europe Now.
Jawisaro Travel Consultancy has started new registration On Work Visa in Europe
1) Work Visa in Europe And In Canada
⭕️ No requirement
⭕️ Visa within 2 month
⭕️ Monthly salary with over
40,000Birr
2) Student visa In Canada🇨🇦🇨🇦 is also available
With Very very Cheap Agent fee ❗️❗️
Deadline is soon come fast and register. Special Offer for New Graduates
As we always say it is Company with no limitation JUST CONTACT US
+251932516194
+251988058420
Join our Channel @Jah_Travel_Agency
Jawisaro Travel Consultancy has started new registration On Work Visa in Europe
1) Work Visa in Europe And In Canada
⭕️ No requirement
⭕️ Visa within 2 month
⭕️ Monthly salary with over
40,000Birr
2) Student visa In Canada🇨🇦🇨🇦 is also available
With Very very Cheap Agent fee ❗️❗️
Deadline is soon come fast and register. Special Offer for New Graduates
As we always say it is Company with no limitation JUST CONTACT US
+251932516194
+251988058420
Join our Channel @Jah_Travel_Agency
Forwarded from YeneTube
ይህንን መተግበሪያ በስልኮ ላይ በመጫን ውሎዎን ቀለል ያድርጉ!
አዳዲስ ቦታዎችን ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለለጓደኛዎ ያጋሩ፣ በተጨማሪም የተለያዩ ፕሮግራሞችና Events የሚካሄዱበትን ቦታና ሰዐት በቀላሉ ይመልከቱ!!
There’s a lot to explore around you. Download Ahun, get the best out of your city!
Now available on the Play Store and App Store!!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahun.android
https://apps.apple.com/ke/app/ahun/id1474285014
Join us on telegram
—- https://tttttt.me/Ahun_app
Follow us on Instagram
https://instagram.com/ahun.app?igshid=ab6oe4ob8485
አዳዲስ ቦታዎችን ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለለጓደኛዎ ያጋሩ፣ በተጨማሪም የተለያዩ ፕሮግራሞችና Events የሚካሄዱበትን ቦታና ሰዐት በቀላሉ ይመልከቱ!!
There’s a lot to explore around you. Download Ahun, get the best out of your city!
Now available on the Play Store and App Store!!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahun.android
https://apps.apple.com/ke/app/ahun/id1474285014
Join us on telegram
—- https://tttttt.me/Ahun_app
Follow us on Instagram
https://instagram.com/ahun.app?igshid=ab6oe4ob8485
በአዲስ አበባ ከተማ የዋጋ ንረትን በመጨመር የኑሮ ውድነትን አባብሰዋል የተባሉ 609 ድርጅቶችና የንግድ ሱቆች መታሸጋቸውን እና ከ2 ሺህ 300 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረትን ተከትሎ በመዲናዋ የሚታየውን የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ እየወሰደ ያለውን የማስተካከያ እርምጃ አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የቢሮው ኃላፊና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ኢንጂነር እንዳወቅ አብጤ ከችግሩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ባላቸው ድርጅቶች እና የንግድ ሱቆች ላይ ፍተሻ መደረጉን ገልጸዋል።
የኑሮ ውድነት በከፍተኛ ሁኔታ ከተባባሰበት ከግንቦት ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ ቢሮው በዋናነት በእህልና ጥራጥሬ፣ በአትክልትና ፍራፍሬ፣ በቁም እንስሳት ውጤቶች እና በግንባታ ግብዓት አቅራቢዎች ላይ ትኩረት አድርጎ ሕግና ሥርዓትን የማስከበር ሥራ እየሰራ መቆየቱን አመልክተዋል።
በግብይት ሰንሰለት ውስጥ ምንም እሴት ሳይጨምሩ የኑሮ ውድነቱን እያባበሱ ያሉ ሕገ ወጥ ደላሎችን ከሰንሰለቱ በመቁረጥ አምራችና አቅራቢ እንዲገናኙ የሚያስችሉ ስራዎች እንደሚከናወኑም ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውሃ እጥረትን ለመቅረፍ የሚችል አሰራር ተዘረጋ!
ከነዋሪዎች ጋር በመተባበር ከሶስተኛ ወለል በላይ ላሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውሃ እጥረትን ለመቅረፍ የሚችል አሰራር መዘርጋቱን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በኦሎምፒያ ኮዶሚኒየም ለሶስተኛ እና አራተኛ ወለል ነዋሪዎች እስከ 10ሺህ ሊትር የሚይዝ ሮቶ በመትከል እና ፓምፕ በማዘጋጀት የረጅም ጊዜ ችግር መቅረፍ መቻሉን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኮሙዩኒኬስን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰርካለም ጌታቸው ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡
በቀጣይም ህብረተሰቡን በማስተባበር ስራው እንደሚቀጥል ዳይሬክተሯ ተናግረዋል፡፡
Via:- EBC
@Yenetube @FikerAssefa

በሁለት ወራት ውስጥ በግል መገልገያ ሽፋን ወደ ሀገር የገቡ 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ለመደገፍ ዓላማ የወጣውን መመሪያ ቁጥር 51/2011 ሽፋን በማድረግ ከህገ-ወጥ ነጋዴዎች ጋር በመመሳጠር ቀረጥ ያልተከፈለባቸው የንግድ ባህሪ ያላቸው ዕቃዎች ወደ ሀገር ለማስገባት የሚሞክሩ ዜጎች መበራከታቸውን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡
ምንጭ: የገቢዎች ሚኒስቴር

መቀመጫው በግብፅ የሆነ እና ባለ ኹለት እንዲሁም ባለ ሦስት እግር ተሸከርካሪ የመጓጓዣ አግልግሎት ሰጪ ድርጅት ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ እንደሆነ አስታወቀ። ስራውንም እስከ ፈረንጆቹ 2019 መጨረሻ ድረስ እንደሚጀምር ተናግሯል።
Via አዲስ ማለዳ
@YeneTube @FikerAssefa
Via አዲስ ማለዳ
@YeneTube @FikerAssefa