የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ ከሰጠው የ4ቢሊዮን ብር ዕርዳታ ውስጥ 95 ሚሊዮን ፓውንዱ፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ሥርዓት ውስጥ በሚካተቱት የውኃ፣ የሳኒቴሽንና ሐይጂን አገልግሎት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ይውላል፡፡
Via Reporter
@YeneTube @FikerAssefa
Via Reporter
@YeneTube @FikerAssefa
የተረጋገጠ!!!
በሀዋሳ ከተማ በሞተር ሳይክሎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ
በሀዋሳ ከተማ በባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪዎች (ሞተር ሳይክሎች) ላይ ላልተወሰነ ጊዜ እንዳይንቀሳቀሱ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን ፖሊስ አስታወቀ።
በጉዳዩ ዙሪያ የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ እና የደቡብ ፖሊስ ከሚሽን በዛሬው ዕለት የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
የሀዋሳ ከተማ ፓሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር መስፍን ዴቢሶ በከተማዋ በሞተር ሳይክሎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱን እና ህጋዊ አሽከርካሪዎች እንዲያሸከረክሩ መፈቀዱን ገልጸዋል።
በዚህም መሰረት ከጧቱ ከ12፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ማሽከርከር እንደሚቻል የተናገሩት ኮማንደር መስፍን፥ ልዩ ፈቃድ ያላቸው አሽከርካሪዎች ከምሽት 12፡00 ሰዓት በኋላም ማሽከርከር እንደሚችሉ አስረድተዋል።
ቀዚህ ቀደም በከተማዋ ተይዘው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች ባለቤቶቹ ህጋዊ ሰነዶቻቸውን በማቅረብ እየወሰዱ እንደሆነም ገልፀዋል።
ቀሪዎቹም ህጋዊ ሰነዶቻቸውን አሟልተው በማቅረብ መውስድ መውሰድ እንደሚችሉም ነው ኮማንደር መስፍን ያስታወቁት።
የደቡብ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና ትራፊክ አደጋ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮማንደር ታደለ ዋሪዮ በበኩላቸው በሃዋሳ ከተማ አሁን ላይ እየታየ ካለው አንፃራዊ ሰላም በመበነሳት ኮማንድ ፖስቱ ገምግሞ ውሳኔውን ማሳለፉን ተናግረዋል።
#FBC

“ህገ መንግስቱን እና ፌደራላዊ ስርዓቱን ለማዳን” በትግራይ የተጠራ ጉባኤ
የኢትዮጵያን ህገ መንግስት እና ሀገሪቱ የምትከተለውን ፌደራላዊ ስርዓቱን የማዳን ተልዕኮ ያነገበ አገር አቀፍ መድረክ ዛሬ በትግራይ ተጀመረ። መድረኩ የተዘጋጀው በትግራይ ክልል መንግስት ነው።“ህገ-መንግስትና ሕብረ-ብሔራዊ ፌደራላዊ ስርዓትን የማዳን አገር አቀፍ መድረክ” በሚል መሪ ሐሳብ የተጠራው ጉባኤ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት ይቆያል። በኢትዮጵያ ህገ መንግስት እና ፌደራል ስርዓት ላይ የመወያያ ፅሁፎች እየቀረቡበት በሚገኘው በዚህ መድረክ ይህንኑ ጉዳይ የተመለከቱ ሰፊ ውይይቶች እንደሚደረጉ አዘጋጆቹ ገልፀዋል።
የዛሬውን መርኃ ግብር በንግግር የከፈቱት የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል “ኢትዮጵያ በአስቸጋሪ እና ፈታኝ ሁኔታ ላይ” መሆንዋን በመጥቀስ “በፌደራላዊ ሕገ መንግስታዊ አካሄድ ሀገሪቱ ከከፋ ሁኔታ መታደግ ይገባል” ብለዋል።በውይይት መድረኩ ላይ የትግራይ ክልል መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች፣ የሕገ መንግስት እና የፌደራል ስርዓት ምሁራን፣ የተለያዩ ብሔረሰብ ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተውበታል።
Via DW

በሀገራችን የሚገኙ ባንኮች በአንድ ዓመት 215 ቢሊዮን ብር በላይ አበድረዋል።
ንግድ ባንክ በ129 ቢሊዮን ብር ሲመራ አዋሽ ባንክ በ15 ቢሊዮን ይከተላል።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻውን በተሸኘው በጀት ዓመት የፈቀደውና የለቀቀው የብድር መጠን ከ129 ቢሊዮን ብር በላይ ነው፡፡ የባንኩ መረጃ እንደሚያሳየው፣ በ2011 ዓ.ም. የተፈቀደውና የተለቀቀው የብድር መጠን ከ2010 ዓ.ም. ብልጫ አለው፡፡ ባንኩ በካቻምናው በጀት ዓመት የፈቀደውና የለቀቀው ብድር 100 ቢሊዮ ብር ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክም 11 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ብድር መፍቀዱ የሚታወስ ነው፡፡ በተያዘው በጀት ዓመትም 13 ቢሊዮን ብር ለማበደር ማቀዱ አይዘነጋም፡፡
-Reporter

በአይነቱ ልዩ የሆነ አህጉራዊ የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ንቅናቄ በአዲስ አበባ ሊካሔድ ነው
የኢፌዲሪ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ከአፍሪካ ኅብረት ጋር በመተባበር ‹‹አፍሪካ ኢኖቬሽን ሳምንት›› በሚል ርዕስ ከጥቅምት 17 እስከ ጥቅምት 22/2012 ድረስ አህጉራዊ የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ንቅናቄ ይካሔዳል። በንቅናቄውም ላይ ችግር ፈቺ፤ ሀብት ፈጣሪና ወደ ምርትና አገልግሎት ሊቀየር የሚችል የፈጠራ ስራ ያላቸው ግለሰቦች ለውጭና ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች በማስተዋወቅ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።
Via Addis Maleda

Forwarded from HEY Online Market
🔶️Samsung _M30 (64 GB )
Camera: 13Mp + 8Mp+ 5Mp
4 GB Ram
5000 mAh Battery
📌 the Best Battery in the market
•Price: 9,499
Contact us
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Camera: 13Mp + 8Mp+ 5Mp
4 GB Ram
5000 mAh Battery
📌 the Best Battery in the market
•Price: 9,499
Contact us
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Forwarded from YeneTube
አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው መድሀኒት አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake), በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡➡
☎+251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g

አቶ በቀለ ሙለታ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን ለአምስት ዓመታት የመሩት አቶ በቀለ ሙለታ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል።
@YeneTube @fikerAssefa

ኢ/ር ታከለ ኡማ ከትራንስፖርት ሚንስትሯ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ጋር በመሆን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት አሰጣጥን ተመልክተዋል፡፡
-
ኢ/ር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ከነሃሴ 12 ጀምሮ የተገበራቸውን አዳዲስ አሰራሮችን በቦታው በመገኘት ምልከታ አድርገዋል፡፡
የቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት ከነሃሴ 12/2011 ዓ.ም ጀምሮ ሁለት አዳዲስ ስራዎችን ተግባራዊ አድርጓል፡፡
የባቡር ትራንዚት አገልግሎቱ ለተጠቃሚዎች ወጥ የትኬት ዋጋ እንዲሆን እና ከዚህ በፊት የነበረውን የዋጋ ልዩነት አስቀርቶ ተገልጋዮች ወጥ ዋጋ ከፍለው አገልግሎት እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡
በተጨማሪም የህዝብ ምልልሱን ለማቀላጠፍ የባቡር የጊዜ ሰሌዳን (Timetable) ወደ 10ደቂቃ ዝቅ በማድረግ በፍጥነት ህዝብ ለማመላስ እየተሰራ ይገኛል፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ እና የትራንስፖርት ሚንስተር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በባቡር ጣቢያ በመገኘት አዲስ የተተገበረውን አሰራር ተመልክተዋል፡፡
አገልግሎቱን ከዚህ በተሻለ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ ለማድረግ እና ሊተገበሩ በሚገቡ ስራዎች ዙሪያም ምክክር አድርገዋል፡፡
#Mayor office

የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ከሃይማኖት መሪዎች ጋር በሀገር ደረጃ በእምነት ተቋማት ላይ እያጋጠሙ ባሉ ችግሮች ዙሪያ መከሩ፡፡
በምክክር መድረኩ ላይ የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አልማዝ መኮንን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እና ብጹአን ሊቃነጳጳሳት ተሳትፈዋል፡፡
አሁን ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ በእምነት ተቋማት ላይ እያጋጠሙ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ተዋያይተዋል፡፡
Via:- ኢትዮ FM

ፕሬዚዳንት ትራምፕ አሜሪካ እና ቻይና በመካከላቸው በተከሰተው ንግድ ውዝግብ ዙሪያ በቅርቡ ተገናኝተው እንሚነጋገሩ ተናገሩ፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
⬆️
ከደቂቃዎች በሁዋላ ጠ/ሚር አብይ እና ልኡካቸው የጃፓኗ ዮኮሀማ ከተማ ይደርሳሉ። ዮኮሀማ የዘንድሮውን TICAD 7 ስብሰባ ታስተናግዳለች። በቅርቡ ከተማዋ በነበርኩበት ግዜ ስብሰባው የሚከናወንበትን ይህንን እጅግ ሰፊ አዳራሽ ለማየት እድል አግኝቼ ነበር። ወደ 7,000 ሰዎች ስብሰባው ላይ ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በዚህ ስብሰባ ከአርባ በላይ የአፍሪካ መሪዎች እና የጃፓኑ ጠ/ሚር ሺንዞ አቤ እንደሚካፈሉ ተነግሯል። የዘንድሮው ስብሰባ "Africa and Yokohama, Sharing Passion for the Future” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ጠ/ሚር አብይ አንድ የቢዝነስ ፎረምን ይመራሉ ተብሎ አጀንዳ ተይዟል።
Via :- Elias Meserte

ኦነግ !!
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በቀጣዩ ምርጫ #በአገር_አቀፍ_ደረጃ እንደሚወዳደር አስታወቀ።
በምርጫ ቦርድ የምዝገባ ሂደቱን ገና ያልጨረሰው ኦነግ ፤ በመላ ሃገሪቱ ምርጫ መወዳደር የሚያስችል #ቁመና አለኝ ብሏል።
ከምርጫ ቦርድ የምዝገባ ሰርተፍኬት የማግኘት ሂደቱን ከጨረስኩ በኋላ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንደሚጀምርም አስታውቋል፡፡
የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኦቦ ቀጀላ መርዳሳ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት አንድ ፓርቲ በመላ የሃገሪቱ ክፍል በነፃነት ተንቀሳቅሶ ቅስቀሳ እንዳያደርግና ምርጫውን በሰላም እንዳይሳተፍ ማድረግ ህገ ወጥ ነውና ከዛ መታቀብ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡
አንዱ ፓርቲ የሌላውን እንቅስቃሴ ማደናቀፍና ዘመቻ ማድረግ እንደሌለበት፣በምርጫ ስነ ምግባር ደንቦች በአዋጁ የተካተተ ነው፡፡
በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የስነ ምግባር ደንብ ላይ የቃልኪዳን ሰነድም ተፈራርመናል ያሉት ኦቦ ቀጀላ ማንም የትም ሄዶ መወዳደር እንዲቻል የሚመለከተው ሁሉ በተለይ የመንግስት አካል የበኩሉን ሊወጣ ይገባል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ፓርቲ የወከሉም በግል የሚወዳደሩም ከተፅዕኖ ነፃ ሆነው በሁሉም ቦታ በእኩልነት መወዳደር እንዲችሉ ፓርቲዎች አባላቶቻቸውንና ደጋፊዎቻቸውን ማስተማርና ማስገንዘብ አለባቸው ብለዋል፡፡
በቅርቡ በፀደቀው የፖለተካ ፓርቲዎችና የምርጫ አዋጅ መሰረት አንድ ፓርቲ ሃገር አቀፍ ፓርቲ ለመሆን 10 ሺህ አባላት እንዲኖሩት ያስገድዳል፡፡
Via:- Ethio FM