YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ሰበር ዜና

#የአስረኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ
የሀገር አቅፍ ትምህርት ምዘናና #ፈተናዎች ኤጀንሲ እንዳስታወቀው የ2010 #የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ይፋ ሆነ።

#በዘንድሮው የአስረኛ ክፍል ፈተና ከሰባት ሽ በላይ ተማሪዎች አራት ነጥብ አምጥተዋል። ከነዚህ ውስጥ #2375ቶቸቹ #ሴቶች ናቸው።
©fbc
@yenetube @mycase27
የኢህአዴግ #ሴቶች ሊግ 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ ሊጉ በሪፖርት ላይ ውይይት እያደረገ ሲሆን የአገሪቱን #ሰላም የማስጠበቅ ጉዳይ የሊጉ አባላት ዋነኛ አጀንዳ ሆኖ ውይይት እንደሚደረግበት ታውቋል፡፡

@YeneTube @Fikerassefa
የአማራ ክልል መንግስት ለ4 ሺህ 280 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ፡፡⬇️

እነዚህ ታራሚዎች የህግ ታራሚዎች ከነገ ጀምሮ በይቅርታ እንደሚለቀቁ የተገለፀ ሲሆን ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች ውስጥ 67 #ሴቶች ናቸው ተብሏል፡፡
መንግስት ያወጣውን የይቅርታ መስፈርት ያሟሉ የህግ ታራሚዎች ከነገ ጠዋት ጀምሮ ከማረሚያ ቤት እንደሚወጡ ነው የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኮማንደር ውቤ ወንዴ የተናገሩት፡፡

ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች #ከዝቅተኛው ፍርደኛ እስከ #ዕድሜ_ልክ እስራት የተፈረደባቸው ናቸው።

በዘር ማጥፋት፣ በሙስና ወንጀል ከ10 ዓመት በላይ የተፈረደባቸው፣ ከ15 ዓመት በታች ህፃናትን አስገድዶ በመድፈር ወንጀል የተፈረደባቸው እና በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 28 የተዘረዘሩትን የወንጀል ዓይነቶች የፈፀሙትን የህግ ታራሚዎች ይቅርታው እንደማይመለከታቸው ምክትል ኮሚሺነሩ ተናግረዋል፡፡

ምንጭ፡- አብመድ
@YeneTube @FikerAssefa
💝🤩🤩🤩🤩የምስራች 🤩🤩🤩💝

#ወንዶች ቆንጆ ሰዓት የት ይሁን ማገኘው ትሉ ይሆናል?

#ሴቶች ፋሽን ብራንድ ቦርሳዎች በቀላሉ የት ይሁን ያለው ፤ የመዋቢያ እቃዎችስ?

አዲስ አበባ በቀላሉ የማይገኙ ለየት ያሉ እቃዎች እናቀርባለን

ለርስዎም ፣ ለስጦታ ሚሆኑ የወንድና የሴት ሰዓቶች ቦርሳዎች ሽቶ አልባሳት ጫማዎች የኮስሞቲክስ ውጤቶች ውጭ ሀገር መሄድ ሳያሻው እዚሁ አዲስ አበባ እናቀርብሎታለን
#ወደ #ክልል ከተሞችም እንልካለን ።
ከታች ባለው ሊንክ ይጎብኙን👇👇👇

https://tttttt.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg

Forwarded from YeneTube