የፌደራል መንግስት ለሶማሌ ክልል የ15 ሚሊየን ብር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ አበረከተ!
የኢፌዴሪ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እንዲሁም ገንዘብ ሚኒስቴር የፌደራል መንግስትን በመወከል ለሶማሌ ክልል የኮቪድ ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚውሉ 15 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስን አበርክተዋል፡፡የክልሉን መንግስት ወክለው ድጋፉን የተረከቡት የክልሉ ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አደም ፋራህ ለተደረገው ድጋፍ በክልሉ ህዝብ ስም አመስግነዋል፡፡
Via Addis TV
@YeneTube @FikerAssefa

ሳሪስ አደይ አበባ የሚገኘው የማሜ የንግድ ማዕከል በህንፃ ውስጥ ተከራይተ ለሚሰሩ ድርጅቶች የዚህ ወር ኪራይ በግማሽ መቀነሳቸውን ህንፃ ውስጥ ተከራይተው የሚሰሩ ድርጅቶች ነግረውናል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻፀም ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር እየተወያዩ ነው!
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈፃፀም ዙሪያ ከህግ አስከባሪ ተቋማት አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው።በዚህም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አዋጁን ከሚያስፈፅሙ የመከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ ብሔራዊ ደህንነትና ሌሎች የሕግ አስከባሪ ተቋማት አመራሮች ጋር ዛሬ ውይይት እያደረጉ ነው።
Via ENA

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ለትግራይ ክልል አበረከተ።
ድጋፉ 30 ሺህ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 85 ሺህ የእጅ ጓንት እና 35 ሺህ ሊትር የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘርን ያካተተ ነው ተብሏል። ቁሳቁሱን የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዮናስ አረጋይ ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ዛሬ አስረክበዋል።
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
ድጋፉ 30 ሺህ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 85 ሺህ የእጅ ጓንት እና 35 ሺህ ሊትር የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘርን ያካተተ ነው ተብሏል። ቁሳቁሱን የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዮናስ አረጋይ ለትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ዛሬ አስረክበዋል።
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
በቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት በለይቶ ማቆያ ያሉ ዜጎች ወደ አገር ውስጥ ከገባን 21 ቀን ቢሞላንም እስካሁን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አልተደረገልንም አሉ፡፡
ከውጭ መተው 21 ቀን የሞላቸው በማቆያ ቦታ የሚገኙ ዜጎች እስካሁን ድረስ ምንም አይነት የኮሮና ምርመራ እንዳልተደረገላቸው ነው የተናገሩት፡፡
ዜጎቹ እንደሚሉት ከሆነ ከገባን ጀምሮ ምንም ትኩረት አልተሰጠንም እንደ ዜጋም እየተቆጠርን አይደለም ብለዋል፡፡
15ቀን ሲሞላችሁ የኮሮና ምርመራ ተደርጎላችሁ ወደ ቤታችሁ ትሄዳላችሁ ብንባልም ከመጣን 21 ቀን አስቆጥረናል ግፍ እየተሰራብን ነውም ብለዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም የቅሬታ አቅራቢዎቹን ጥያቄ ይዞ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጠይቋል፡፡
#በኢንስቲትዩቱ የኮቪድ 19 ምክትል አስተባባሪ አቶ ዘውዱ አሰፋ እንደሚሉት ሰዎቹ እስካሁን ለምን መመርመር እንዳልተቻለ እናጣራለን ቅሬታቸውንም በአፋጣኝ እንፈታለን ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
Via:- Ethio FM
Photo :- የኮሮና ምልክት አለማሳየታቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት #የኔቲዩብ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካሳለፍነው ሳምንት ሀሙስ ጀምሮ ሲስተም ለማስተካከል በሚል ዝግ መሆኑ ይታወሳል። ዛሬ ጀምሮ የተሻሻለው ሲስተም ስራ ቢጀምርም ብዙ ሳይቆ ሲስተሙ መስራት እንዳቆመና በዚህ ምክንያት ደንበኞች ላልተገባ እንግልት መዳረገቸውን ለየኔቲዩብ ተናግረዋል ።
በዚህ ምክንያት ደንበኞች በብዛት በአንድ ቅርንጫፍ ሊገኙ ስለሚችሉ ደንበኞች ርቀታችሁን ጠብቃችሁ እንድትሰለፉ እንመክራለን።
@YeneTube @Fikerassefa

በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሦስት ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋገጠ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 14 ደርሷል!
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 247 ግለሰቦች መካከል፤ ሶስቱ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከተረጋገጠባቸው ግለሰቦች መካከል ተጨማሪ አራት ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 247 ግለሰቦች መካከል፤ ሶስቱ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከተረጋገጠባቸው ግለሰቦች መካከል ተጨማሪ አራት ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
Via ENA
@YeneTube @FikerAssefa
➡️ሶስቱም ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የላቸውም።
➡️ሶስቱም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ መሆናቸው ነው የተገለጸው።
➡️ከግለሰቦቹ መካከል ሁለቱ ወንዶች ሲሆኑ፤ሁለቱም ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንዳላቸው ገና አልተረጋገጠም።
➡️አንዷ የ23 ዓመት እድሜ ያላትና ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንዳላት መረጋገጡን መግለጫው አመላክቷል።
ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 74 ደርሷል።
በሌላ ዜና ቫይረሱ እንዳለባቸው ከተረገጠባቸው ግለሰቦች መካካል ተጨማሪ አራት ግለሰቦች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን፤ይህን ተከትሎም በአጠቃለይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ወደ 14 ከፍ ብሏል።በኢትዮጵያ እስካሁን ለ4 ሺህ 110 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎላቸዋል።

በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል…
1.በተለያዩ ዘዴዎች የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በህብረተሰቡ ዘንድ ቫይረሱ የሚተላፍባቸዉን መንገዶች እና የመከላከያ ዘዴዎችን በአግባቡ ተገንዝቦ ከመንቀሳቀስ አኳያ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎች እየታዩ ቢሆንም ከቫይረሱ አደገኛነት አንጻር የባህሪይ ለዉጥ ለማምጣት አሁንም ብዙ ስራ ይጠብቀናል፡፡
2.በክልሉ ሁሉም ዞኖች እና ለክልል ተጠሪ በሆኑ ከተሞች 10,650 አልጋ ያላቸዉ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ተቋቁመዉ ለአገልገሎት ዝግጁ ሆነዋል፡፡
3.በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን የህክምና አገልግሎት ለመስጠት 20 ሆስፒታሎች ከዚህ ቀደም ሲሰጡ የነበረዉን መደበኛ አገልግሎት በማቋረጥ ለህክምና ባለሙያዎች ልዩ ስልጠና በመስጠትና አስፈላግ የህክምና ግብዓቶችን በማሟላት የኮሮና ቫይረስ ህመምተኞችን ብቻ ለማከም ተዘጋጅተዋል፡፡ እነዚህ ሆስፒታሎች እስከ 5,512 ህሙማንን ተቀብለዉ የህክምና አገልግሎት የመስጠት አቅም አላቸዉ፡፡
4.በክልሉ አምስት የኮሮና ቫይረስ ምረመራ ላቦራቶሪዎችን ስራ ለማስጀመር እንቅስቃሴ እየተደረገ ሲሆን እስካሁን በተደረገ እንቅስቃሴ የአዳማ ሪጂናል ላቦራቶሪ እና የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ላቦራቶሪ የምርመራ ስራ ጀምረዋል፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ የነቀምቴ ሪጂናል ላቦራቶሪ እና የአሰላ የምረመራ ማዕከላት በጥቂት ቀናት ዉስጥ ስራቸዉን የሚጀምሩ ይሆናል፡፡
5.በክልሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በህክምና ባለሙያዎች የቤት ለቤት የሰዉነት ሙቀት መለካት ስራ ተጀምሯል፡፡
6.ቫይረሱ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በፌዴራል መንግስት የታወጀዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች እየተተገበረ ይገኛል፡፡
7.በክልሉ ቫይረሱን ለመከላለከል የሚደረገዉ እንቅቃሴ በመንግስት አቅም ብቻ የማይቻል በመሆኑ ባለሀብቶችን፣ በጎ አድራጊ ግለሶችን እና ተተቋማትን እንዲሁም ህዝቡን በማስተባበር 363.8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ በአይነት እና በጥሬ ገንዘብ ለማሰባሰብ ተችሏል፡፡
8.የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከመከሰቱ ጋር በተያያዘ በአቋራጭ ሀብት ለማግኘት በማሰብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ4200 በላይ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወስዷል፡፡
9.በክልሉ ቫይረሱን ለመከላከል የህክምና ባለሙያዎች የሚሰጡትን ምክር እና የመንግስትን ዉሳኔ በጥብቅ ዲሲፕሊን እያስፈጸምን፣ የመንግስት አገልግሎቶች እና ኢኮኖሚ እንቅስቃሴዉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የተጀመረዉ ስራ ይቀጥላል፡፡
ምንጭ :- ኦቢኤን

ሩሲያ ትልቁን የኮሮና ተጠቂ ቁጥር አስመዘገበች።
በሩሲያ በ 24 ሰአት ውስጥ 2 ሺህ 550 አዲስ የቫይረሱ ተጠቂ ተመዝግቧል፡፡ ይህ ቁጥር በሀገሪቱ ትልቁ ነው፡፡በሩሲያ በኮሮና ከተያዙት 18 ሺህ 328 ውስጥ 11 ሺህ 550ው በመዲናዋ በሞስኮ የተገኙ ናቸው፡፡ምን እንኳ ሩሲያ ከሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ዝቅተኛ የኮሮና ተጠቂ ቢኖራትም በብዙ የሀገሪቱ ግዛቶች ሙሉ ሉሙሉ ከቤት መውጣት መከልከሉን ቢቢሲ ጠቅሶ የዘገበው ኢትዮ ኤፍ ኤም ነው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ለ400 ሺህ ነዋሪዎች የምግብ ፍጆታ ስርጭት ሊጀመር ነው!
ስርጭቱ የሚከናወነው የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር በሚወሰደው እርምጃ ዜጎች ለጉዳት እንዳይዳረጉ ነው ተብሏል።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ዛሬ በቂርቆስና በልደታ ክፍለ ከተሞች የምግብ ባንኮች ለስርጭቱ እያደረጉት ያለውን ዝግጅት ጎብኝተዋል። በባንኮቹ የተከማቸው የምግብ ፍጆታም እስካሁን ለተለዩት ከ400 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ከመጪው ሐሙስ ጀምሮ ይሰራጫል ተብሏል።
ምንጭ: ኢዜአ

የቦሪስ ጆንሰን የምርመራ ውጤት 'ነፃ' ሆነ
ጠቅላይ ሚንስትር ቦረስ ጆንሰን በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ የነበረው የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን በተደረገላቸው ምርመራ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተነግሯል።
ቦሪስ ጆንሰን ትናንት ከሆስፒታል ከመውጣቸው በፈት በተደረገላቸው ምርመራ ከኮሮናቫይረስ ነፃ መሆናቸውን ተከትሎ ነው ከሆስፒታል እንዲወጡ የተደረጉት ሲሉ የመንግሥት ቃል አቀባይ ተናግረዋል።
ቃል አቀባዩ ጨምረውም "ጠቅላይ ሚንስትሩ ትኩረታቸው ወደ ቀደመ ጤናቸው መመለስ ላይ ነው እንጂ ለጊዜው ሥራ ላይ አይገኙም" ብለዋል።
ቦሪስ ጆንስን በኮቪድ-19 መያዛቸው ተከትሎ ለ7 ቀናት በሆስፒታል ቆይታ አድርገው ትናንት ከሆስፒታል መውጣታቸው ይታወሳል።
Via:- BBC

በአዲስ አበባ 1200 የምግብ ባንኮች ተቋቁመዋል። ኢ/ር ታከለ ኡማ በልደታና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የምግብ ባንኮችን ጎብኝተዋል።
ወደ ምግብ ባንኮቹ የተለያዩ የምግብ አይነቶች እየገቡ ሲሆን ማህበረሰቡ ድረስ የሚደርስ መዋቅርም ተዘርግቷል። የምግብ ባንኮቹ ከኮሮና ቫይረስ መከሰት ጋር በተያያዘ የምግብ ችግር ሊገጥማቸው ዜጎችን ለመደገፍ የተቋቋሙ ሲሆን የከተማዋ ነዋሪዎችም ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ።
ኢ/ር ታከለ ኡማ ወቅቱ መረዳዳትንና ያለንን መካፈልን የሚጠይቅ እንደመሆኑ ነዋሪዎች የተቻላቸውን ድጋፍ ወደ ምግብ ባንኮቹ እንዲያስገቡ ጥሪ አቅርበዋል።

የሙቀት መጠን ሲለኩ በመለኪያ መሳሪያውና በሚላከው ሰው መካከል ከ3-5 ሴንት ሜትር ርቀት ይጠብቁ! የተመዘገበውን የሙቀት መጠን ለተለካው ሰው ወዲያውኑ ያሳውቁ።
#ጤናሚንስቴር
@Yenetube @FikerAssefa
#ጤናሚንስቴር
@Yenetube @FikerAssefa
የትግራይ ክልል ከትናንት ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በአሉላ አባነጋ የአውሮፕላን ማረፊያ በኩል ወደ ክልሉ የሚገቡ መንገደኞች ወደ ተዘጋጀላቸው ለይቶ ማቆያ ማዕከል ማስገባት መጀመሩን አስታወቀ።
በትናንትናው ዕለት ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ የተደረጉት ተጓዦች በቁጥር 47 ሲሆን፤ ለ14 ቀናት ለይቶ ማቆያ ማዕከሉ ውስጥ እንደሚቆዩ ተነግሯል። በማቆያው የሚኖራቸውን ወጪ ሙሉ በሙሉ መንገደኞቹ ይሸፍናሉ ተብሏል።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
በትናንትናው ዕለት ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ የተደረጉት ተጓዦች በቁጥር 47 ሲሆን፤ ለ14 ቀናት ለይቶ ማቆያ ማዕከሉ ውስጥ እንደሚቆዩ ተነግሯል። በማቆያው የሚኖራቸውን ወጪ ሙሉ በሙሉ መንገደኞቹ ይሸፍናሉ ተብሏል።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
የኬንያ አየር መንገድ የኬኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አገልግሎት እንዲሰጥ ስምምነት ማድረጉን ተቃወመ
የኬኒያ አየር መንገድ የኬኒያ መንግስት በኮሮና ቫይርስ ምክንያት ስራ ያቆሙ የመንገደኛ መጓጓዣ አውሮፕላኖችን ተጠቅሞ ከጆሞ ኬኒያታ አለም አቀፍ አውሮፕላን በመነሳት ወደ አውሮፓ እና ኤዢያ ለዕቃ ማጓጓዣነት መጠቅም እንዲችል ለኢትዮጲያ አየር መንገድ ፍቃድ መስጥቱን ተቃወሟል፡፡
ቢዝነስ ደይሊ አፍሪካ እንደዘገበው በወረርሽኙ ምክያት ሁሉንም በረራዎች ያቆመው አየር መንገዱ ስምምነቱን የተቃወመው ለተፎካካሪው ያልተገባ የገበያ ብልጫ ይሰጣል በሚል ነው፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከወረርሽኙ በፊት ባለው ወቅት ስኬትን በመጎናጸፍ የበላይነቱን ቢያሳይም ሁለቱ አየር መንገዶች በአቪየሽን ኢንዱስትሪው ተፎካካሪ መሆናቸው አይዘነጋም፡፡
Via:- አዲስ ዘይቤ