የሟች ሁኔታ :-
- የ65 አመት የዱከም ነዋሪ ናቸው
- ኢትዮጵያዊ ናቸው
- በተጓደኛ በሽታ ምክንያት ነበር ወደ ሆስፒታል የገቡት
- ከመጋቢት 28 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን ጀምሮ በጽኑ ህሙማን ክፍል ክትትል ላይ የነበሩ ናቸው።
@Yenetube @FikerAssefa
- የ65 አመት የዱከም ነዋሪ ናቸው
- ኢትዮጵያዊ ናቸው
- በተጓደኛ በሽታ ምክንያት ነበር ወደ ሆስፒታል የገቡት
- ከመጋቢት 28 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን ጀምሮ በጽኑ ህሙማን ክፍል ክትትል ላይ የነበሩ ናቸው።
@Yenetube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ምርት ገበያና ሠራተኞቹ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመከላከል ለሚደረገው አገራዊ ጥረት 1.65 ሚሊዮን ብር ለገሱ፡፡
Via ECX
@YeneTube @FikerAssefa
Via ECX
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሐመድ ኻርቱም ገቡ። የግብፅ የስለላ መስሪያ ቤት ዳይሬክተር አባስ ካመልና የውኃ ሐብትና መስኖ ምኒስትር መሐመድ አብደላቲ እዚያው ናቸው።
ምንጭ: ሸገር Tribune
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: ሸገር Tribune
@YeneTube @FikerAssefa
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ እንዳበቃ ሊታወጅ ጥቂት ቀናት ሲቀሩት አዲስ ተጠቂ ተመዝግቧል። በሀገሪቱ አዲስ ኬዝ ሳይመዘገብ 45 ቀን መዘገባችን ይታወቅ ነበር።
ምንጭ: አልጃዚራ
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: አልጃዚራ
@YeneTube @FikerAssefa
በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጅ ወረዳ በታጣቂዎች የተገደሉት መጋቢ አሰፋ መኮንን እና የልጃቸው ሳሙኤል አሰፋ የቀብር ስነ ስርዓት በጉደር ከተማ ተፈጸመ።
Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 100,000 ማለፉን የጆን ሆፕኪንስ ዩንቨርስቲ መረጃ ያሳያል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
👍1
የኮሮናቫይረስ በሽታ/ኮቪድ19 ወረርሽኝ ከተስፋፋባቸው የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች አንዷ በሆነችው ኒው ዮርክ ባለስልጣናቱ የወል የቀብር ስፍራ አዘጋጅተዋል። በኒው ዮርክ ግዛት ውስጥ በኮቪድ19 ምክንያት ከ7 ሺህ ሰው በላይ ሞቷል።
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
በኤርትራ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ላሉ ሰዎች ትናንት እና ዛሬ በተደረገ ምርመራ፣ አንድ የ72 ዓመት ኤርትራዊ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ተናግሯል። ግለሰቡ በረራ ከመታገዱ በፊት ወደ ኤርትራ የገቡ ናቸው ተብሏል።ይህም በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙትን ሰዎች ቁጥር 34 አድርሶታል።
Via Sheger FM
@YeneTube @FikerAssefa
Via Sheger FM
@YeneTube @FikerAssefa
" ከርሃብ ይልቅ በኮሮና እንሙት " በማለት በኬንያ ናይሮቢ የድሆች መንደር አመፅ ተነስቶ ነበር
ኬንያ በማህበራው ድህረ ገፆች ባገኘሁት መረጃ በናይሮቢ አንድ ድሆች በሚበዙበት መንደር ኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሀገሪቱ መንግስት ላለፉት አራት ቀን ለ21 ቀናት ከቤት አትውጡ በማለት ያዘዘውን ትእዛዝ በመቃወም ዛሬ አርብ ከሰአት በርካታ ሰዎች ግልብጥ ብለው ወጥተው " ምግብ ቸገረን "ያሉ ሲሆን ፖሊሶችም አስለቃሽ ጭስ በመጠቀም በትነዋቸዋል።
Via Tesfaye Getinet

ድነዋል የተባሉት ደቡብ ኮሪያዊያን ቫይረሱ ድጋሚ ተገኘባቸው!
የደቡብ ኮሪያ ጤና ጥበቃ ባለሥልጣናት 91 ከኮሮናቫይረስ ድነዋል ተብለው የተለቀቁ ሰዎች እንደ አዲስ መያዛቸውን ይፋ አደረጉ። የደቡብ ኮሪያ ጤና ጥበቃና መቆጣጠር መሥሪያ ቤት ዛሬ [አርብ] ይፋ ያደረገው መረጃ ለምን ሰዎቹ ድጋሚ ሲመረመሩ 'ፖዘቲቭ' ሊሆኑ እንደቻሉ አያስረዳም።ዜናው በዓለም ዙሪያ ብዙዎችን አስደንቋል።የዘርፉ ባለሙያዎች በኮቪድ-19 ተይዘው የዳኑ ሰዎች ቫይረሱን ይላመዱታል የሚል ተስፋ አላቸው።
Via BBC

ቱርክ በሀገሪቱ በኮቪድ -19 የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1000ን ማለፉን ተከትሎ አንካራንና ኢስታምቡልን ጨምሮ 31 ከተሞቿ ለ48 ሰአታት እንቅስቃሴን ከልክላለች።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ፈረንሳይ በነርሲንግ ሆም ሳሉ የሞቱና እስካሁን ያልተቆጠሩ 409 ሰዎችን ጨምሮ 987/ሞት በ24 ሰዓት ውስጥ ሪፖርት አድርጋለች። በተጨማሪም 7,120 አዲስ ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ሎስ አንጀለስ ከተማ ነዋሪዎቿ ቤት ውስጥ እንዳይወጡ የሚያዘውን አዋጅ ለአንድ ወር አራዝማለች።በዚም መሰረት እስከ May 15 እንደሚቆይ ተነግሯል።
ዛሬ ሎስ አንጀለስ ስቴት 475 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲጠቁ 18 ሰዎች ሕይወታቸውን አተዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
ዛሬ ሎስ አንጀለስ ስቴት 475 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲጠቁ 18 ሰዎች ሕይወታቸውን አተዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
ኩባ ለአንጎላ የኮሮናቫይረስ ህክምና እርዳታ ለመስጠት 200 የህክምና ባለሙያዎችን ላከች
በኮሮናቫይረስ ሁለት ሞት እና 19 የቫይረሱ ተጠቂ ያለባት አንጎላ ወደ ኩባ ደብዳቤ ፅፋ 200 የህክምና ባለሙያዎች ያሉበት ቡድን ትናንት አርብ ተልኮላት ቡድንም የሀገሪቷ ዋና ከተማ ሉዋንዳ ደርሶል።
የህክምና ቡድኑ 14 ቀን መለያ ክፍሉ ውስጥ ከቆየ በኋላ የህክምና ስራውን ይጀምራል ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኋን በሰፊው ትናንት ዘግበዋል።
Via:- Tsefay getnet

ስለ #ኮቪድ19 ወቅታዊ መረጃዎችን በመስጠታቸው እና የቫይረሱን ሥርጭት ለመግታት የዓለም የጤና ድርጅት ስለሚያከናውነው ተግባር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖምን አመሰግናለሁ። ትናንትና ያደረግነው የስልክ ውይይት ይህ አስጨናቂ ጊዜ ከምንጊዜውም በላይ የጋራ አመራርን እንደሚጠይቅ አረጋግጦልኛል። አመራራቸው ወቅቱንና ኃላፊነታቸውን የሚመጥን ነው።
Via Abiy Ahmed
@Yenetube @Fikerassefa
Via Abiy Ahmed
@Yenetube @Fikerassefa
በኦሮሚያ ክልል ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ተግባር ከ256 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ!
የኦሮሚያ ክልል ድጋፍ የማሰባሰብ ግብረ ኃይል ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ተግባር የሚውል ከ256 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ። ግብረ ኃይሉ በትላንትናው እለት 3ኛ ዙር የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ባሰባሰበበት ወቅት እንደገለጸው ድጋፉን የክልሉ ባለሀብቶች በገንዘብና በቁሳቁስ ያበረከቱት መሆኑን አስታውቋል። በትላንትናው ዕለት ብቻ በገንዘብና በቁሳቁስ በድምሩ 11 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ መሰብሰብ መቻሉንም ገልጾ እስከአሁንም ባደረገው ዘመቻም ከ256 ሚሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ችሏል።
Via EPA

የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን ተሽሏቸው መራመድ መጀመራቸው ተሰምቷል። ነገር ግን ሀገራቸው በ24 ሰዓት ውስጥ ሪከርድ በሆነ ሁኔታ ከ1000 በላይ ሰዎች ሞተውባታል። አዲስ በቫይረሱ ከተጠቁት መሃል ደግሞ የቀድሞ የሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ተጫዋችና አሰልጣኝ ሰር ኬኒ ዳግሊሽ ይገኙበታል።
Via AFP
@YeneTube @FikerAssefa
Via AFP
@YeneTube @FikerAssefa
የጆንስ ሆፕኪንስ ዩንቨርስቲ መረጃ እንዳመለከተው ባለፉት 24 ሰዓታት በአሜሪካ ውስጥ 2,108 የሞቱ ሲሆን፤ በአጠቃላይ በበሽታው የተያዙት ሰዎች ቁጥር ደግሞ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ደርሷል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
አልበርት ቻምበርስ የተባሉ የ99 አመት እንግሊዛዊ አዛውንት በሁለተኛው የአለም ጦርነት የቆሰሉና ለሶስት አመት ተማርከው በእስር ቤት የቆዩ ሲሆን በትናንትናው እለት ከኮሮና ቫይረስ አገግመው ሲታከሙ ከነበሩበት ቲክሂል ሆስፒታል ወጥተዋል።
ምንጭ: Trax FM
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: Trax FM
@YeneTube @FikerAssefa