የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኮቮድ19ን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ላይ በተደጋጋሚ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥቷል።
ከፍተው ማንበብ ይችላሉ⬇️⬇️⬇️
https://telegra.ph/NEBE-clarification-04-07

የኢጋድ ሠራተኞች ለአባል አገሮች ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውል 700 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ!
ሠራተኞቹ ያደረጉት ድጋፍ ለሰባቱ የኢጋድ አባል አገሮች ለእያንዳንዳቸው 100 ሺህ ዶላር እንዲደርሳቸው ተደርጓል።የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በስልክ ለኢዜአ እንደገለጹት፣ የኢጋድ ሠራተኞች ከደመወዛቸው በመቀነስ ለአባል አገሮች ያደረጉት ድጋፍ የአብሮነት ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል።“በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ተካፍሎ መብላት አስፈላጊ ነው” ያሉት ዋና ጸሐፊው፣ የኮሮናቫይረስ በቀጣናው የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ ለመከላከል ኢጋድ የበኩሉን ጥረት እንደሚያደርግ ተናግረዋል ።
ምንጭ: ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa

የኮቲዲቯር መከላከያ ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡
የመከላከያ ሚኒስትር ሃማድ ባካያኮ በተደረገላቸው ምርመራ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን ቢቢሲ ዘግቧል።
ሚኒስትሩ እርግጥ ምንም አይነት ምልክት አላሳዩም ነበረ ተብሏል፡፡ይሆን እንጂ ድንገት ባደረጉት ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው በመረጋገጡ ወደ ለይቶ ማቆያ መግባታቸው ተነግሯል፡፡
መከላከያ ሚኒስትሩ ዜጎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉም መልዕክታቸውን በትዊተር ገፃቸው አስተላልፈዋል።
በኮቲዲቯር በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 323 ሲሆን፤ ሶስት ሰዎችም ህይወታቸው አልፏል፡፡
የሀገሪቱ መንግሥት በዋና ከተማዋ አቢጃን የእንቅስቃሴ ገደብን ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሰአት እላፊ አውጇል።
ባሳለፍነው ቅዳሜ ዕለትም የጤና ባለሙያዎች ወረርሽኙን ለመቆጣጠር የፊት ጭምብል እንዲያደርጉም ትእዛዝ አስተላልፈዋል።
Via:- EthioFm
@Yenetube @Fikerassefa

ጋምቤላ ክልል ኮሮና ሥጋት ለ81 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። እስከ 3 ዓመት የተፈረደባቸውና በአመክሮ እስከ 1 ዓመት የቀራቸው እንደሆኑ የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አኳይ ኡቡቲ ገልጸዋል።ተጨማሪ በጊዜ ቀጠሮ ማረሚያ ቤት ያሉ 88 ግለሰቦች በዋስ ተለቀዋል።
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
ቻይናውያን ወደቀደመ ህይወታቸው እየተመለሱ ነው
የቫይረሱ መነሻ የሆነችው ቻይና ለወራት ያህል ከተሞቿ ዝግ እንዲሆኑ፣ ሰዎች ከእለት ተእለት እንቅስቃሴያቸው ተገድበው ቤት እንዲቀመጡ ወስና ነበር።
ከወራት በኋላ አዲስ ሞት እንዳልተመዘገበ የተናገረችው ቻይና ዜጎቿ ከከተማ እንዲወጡ እንዲሁም እንዲንቀሳቀሱ ፈቅዳለች፤ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎቿን ከፍታለች። ከሶስት ሺ በላይ ዜጎቿን የተነጠቀችው ቻይና በበሽታው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷልም ብላለች።
ከቀውሱ እያገገመችና ተስፋ እየተፈነጠቀባት ባለችው ቻይና በባለፉት ሁለት ቀናት ከተወሰዱ ምስሎች ናቸው።
ፎቶ፦ ጌቲ ኢሜጅስ
:- BBC

በተከታታይ አንድ ሳምንት ውስጥ 12 ሚሊየን ብር ግሚታዊ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስለ ውለዋል፡፡
ዕቃዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በቦሌ አየር መንገድ፣ ጋላፊ፣ ሞያሌ፣ አዋሽ፣ ጅጅጋ፣ መቀሌ፣ ጅማ፣ ቡታ ጅራ፣ ሁመራ፣ ቶጎውጫሌ እና ሞጆ ኬላ መቆጣጠሪ ጣብያዎች ሲሆን የተለያዩ ዓይነት አልባሳት፣ ጥራቱ ያልተረጋገጠ የምግብ ዘይት፣ ቡና፣ ሱካር፣ ኤሌክትሪኒክስ፣ ምግብና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ ዓይነት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በሀሰተኛ ሰንድ ጭምር በህገ-ወጥ መንገድ ሊገባ ሲል በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል፡፡
Via Ministry of Revenue

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚንስትር ሺንዞ አቤ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በዋና ከተማዋን ቶክዮ እንዲሁም ኦሳካና በአምስት የሀገሪቱ ትላልቅ ከተሞች የሚተገበር ፣ ለአንድ ወር የቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።
ምንጭ: NHK World
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: NHK World
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለምትገኙ የአገር አቋራጭ አውቶቢስ ባለንብረቶች :
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ የትራንስፖርት አሠራር ላይ የማሻሻያ ውሳኔዎች ማስተላለፋን ተከትሎ በቂ የትራንስፖርት አቅርቦት እንዲኖር እናንተንም ማሣተፍ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ፍላጎት ያላችሁ የአውቶቡስ ባለንብረቶች በሙሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ባለስልጣን በግንባር በመምጣት ሪፖርት እንድታደርጉና ስምሪት ወስዳችሁ ወደ ስራ እንድትገቡ የከተማው መስተዳድር ጥሪ አቅርቧል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት

በባህርዳር ከተማ ከ11 ሺህ በላይ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ እና ክልከላውን አክብረው በቤታቸው ለሚውሉ ነዋሪዎች 558 ኩንታል የስንዴ ዱቄትና ልዩ ልዩ አስቤዛዎች ቤት ለቤት የማደል ስራ ተሰርቷል።
-ፕ/ት ተመስገን ጥሩነህ
@YeneTube @FikerAssefa
-ፕ/ት ተመስገን ጥሩነህ
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ!
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የተያዘ ሲሆን እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካካል አንዱ ኤርትራዊ ሲሆን ቀሪዎቹ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው። ይህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 52 አድርሶታል ነው ያሉት።
በበሽታው መያዛቸው ከተረጋገጠ ስምንቱ ሰዎች መካከል #አምስቱ_ከዱባይ የመጡና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው።
ከእነዚህም ውስጥ አንድ #የዘጠኝ_ወር ህጻንና ወላጅ እናቱ ይገኙበታል።አንድ #የ25_ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት ከታይላንድ መጥታ በለይቶ ማቆያ ክትትል ስታደርግ የነበረች ሲሆን፤ አንድ #የ19_ዓመት ኢትዮጵያዊ የውጭ አገር ጉዞ ታሪክ የሌለው ሲሆን የንክኪ ሁኔታውም በመጣራት ላይ ይገኛል ብለዋል።ወጣቱ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንዳለው ተጠርጥሮ በለይቶ ማቆያ የነበረ ነው።
ሌላኛዋ የ30 ዓመት ሴት ኤርትራዊት ስትሆን ከእንግሊዝ ለንደን መጥታ በአዲስ አበባ በለይቶ ማቆያ ክትትል እያደረገች የምትገኝ ናት።
በአዲስ አበባ እና በሌሎች የክልል ከተሞች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ አቅም እየጨመረ መጣቱንም ገልጸዋል።በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች መካከል አንድ ግለሰብ በጽኑ ህሙማን ማቆያ ይገኛሉ።አራቱ ያገገሙ ሲሆን፤ ሁለቱ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል።ሌላ ሁለት ግለሰቦች ደግሞ ወደ ሀገራቸው ተሸኝተዋል።
Via ENA

#52
ኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 52 ደርሷል!
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።ይህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 52 አድርሶታል
@Yenetube @Fikerassefa
ኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 52 ደርሷል!
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።ይህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 52 አድርሶታል
@Yenetube @Fikerassefa
የታማሚዎቹ ሁኔታ :-
- 5ስቱ ከዱባይ የመጡ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው #የዘጠኝ_ወር ህጻንና ወላጅ እናቱ ይገኙበታል።
-አንድ #የ25_ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት ከታይላንድ መጥታ በለይቶ ማቆያ ክትትል ስታደርግ የነበረች።
- አንድ #የ19_ዓመት ኢትዮጵያዊ የውጭ አገር ጉዞ ታሪክ የሌለው ሲሆን የንክኪ ሁኔታውም በመጣራት ላይ ይገኛል ብለዋል። ወጣቱ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ እንዳለው ተጠርጥሮ በለይቶ ማቆያ የነበረ ነው።
- የመጨረሻዋ የ30 ዓመት ሴት ኤርትራዊት ስትሆን ከእንግሊዝ ለንደን መጥታ በአዲስ አበባ በለይቶ ማቆያ ክትትል እያደረገች የምትገኝ ናት።
@Yenetube @FikerAssefa

በሐዋሳ ከተማ በያዝነው ሳምንት የኮሮና ቫይረስ መመርመር እንደሚጀምር የደቡብ ክልል ህብረርተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በአርባ ምንጭ በሆሳዕና እና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ደግሞ በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል።
Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
#Doctor_liatadesse ወቅታዊ ሁኔታ ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ
- አጠቃላይ የተከኔወነ የላብራቶሪ ምርመራ :-2271ሰዎችን
-በ24 ሰዐት ውስጥ ምርመራ የተካሄደው :- 264 ሰዎችን
- ዛሬ ዕለት በሽታው መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ :- 8
- በፅኑ ህመም ላይ ያሉ :- 1 ሰው
- ያገገሙ :- 4
-በሽታው ህይወታቸው ያለፈው :- 2
-ወደ ሀገራቸው የተመለሱ :- 2
- እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር :- 52
@Yenetube @Fikerassefa
- አጠቃላይ የተከኔወነ የላብራቶሪ ምርመራ :-2271ሰዎችን
-በ24 ሰዐት ውስጥ ምርመራ የተካሄደው :- 264 ሰዎችን
- ዛሬ ዕለት በሽታው መያዛቸው በላብራቶሪ የተረጋገጠ :- 8
- በፅኑ ህመም ላይ ያሉ :- 1 ሰው
- ያገገሙ :- 4
-በሽታው ህይወታቸው ያለፈው :- 2
-ወደ ሀገራቸው የተመለሱ :- 2
- እስከ አሁን ድረስ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር :- 52
@Yenetube @Fikerassefa
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ የአፍሪካ መረጃ!
➡️52 የአፍሪካ ህብረት አባላት ሀገራት ቫይረሱን ሪፖርት አድርገዋል።
➡️10083 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
➡️487 ሰዎች ተይዘው ሞተዋል።
➡️913 ሰዎች አገግመዋል።
ምንጭ:CDC Africa
@YeneTube @FikerAssefa
➡️52 የአፍሪካ ህብረት አባላት ሀገራት ቫይረሱን ሪፖርት አድርገዋል።
➡️10083 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
➡️487 ሰዎች ተይዘው ሞተዋል።
➡️913 ሰዎች አገግመዋል።
ምንጭ:CDC Africa
@YeneTube @FikerAssefa
#Update
ጎረቤት ሀገር ጁቡቲ ዛሬ 450 ሰው መርምራ 31 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ታውቋል ።
በድምሩ በጅቡቲ የዛሬዎቹን ጨምሮ 121 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።