ንግስት እሌኒ መታሰቢያ ሆስፒታል፦፡
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ንግስት እሌኒ መታሰቢያ ሆስፒታል፤ የኮረና ሻይረስን (COVID 19 ) ለመከላከል፤ በዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ የተቋቋመዉ ንዑስ ኮሚቴ የመከላከል ስራዉን አጠናክሮ እንደቀጠለ ተገለፀ ።
ይህን የገለፁት ዶ/ር አያኖ ሻንቆ በዩኒቨርሲቲዉ በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የን/እ/መ/መ ሆስፒታል ቺቨ ኤግዚኩቲቨ ዳይሬክተር ሲሆኑ የመንግስት መግለጫ ከወጣበት ቀን አንስቶ ፤
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስቸኳይ ስብሰባ በመጥራት ፤ የኮረና ሻይረስን ( COVID 19 ) የመከላከል ስራን በዘላቂነት አጠናክሮ ለማስቀጠል በተቋቋመዉ ዓብይ ግብረ ሃይል ኮሚቴ ስር ንዑሳን ኮሚቴዎችን ካቋቋሙበት ቀንና ሰዓት ጀምሮ ፤
የንግስት እሌኒ መታሰቢያ ሆስፒታል ንዑስ ኮሚቴ እንደ ሌሎቹ ንዑሳን ኮሚቴዎች ፤ የመከላከል ስራዉን አጠናክሮ መቀጠሉን በማስገንዘብ ፤ ለዚህም በዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ቀጥተኛ እና አፋጣኝ አመራር ሰጪነት ዩኒቨርሲቲዉ ቋሚ ሁለንተናዊ አመራር እና ድጋፍ እያደረገላቸዉ በመሆኑ ልባዊ ምስጋናቸዉን አቅርበዋል ።
ዶ/ር አያኖ አክለዉም በሆስፒታሉ የሚገኘዉ ግብረ ሀይል፤ ከመከላከል ስራዉ ጎን ለጎን የህከምና እና የቫይረሱን ስርጭት ለማወቅ የልየታ ስራዎች በተለያዩ የህክምና ማሽኖች ( የትኩሳት፣ የጉሮሮ ህመም እና ሳል ወ.ዘ.ተ መለያዎች ) በመታገዝ እየተሰሩ ቢሆንም ፤
እስካሁን በሆስፒታሉ ምንም ዓይነት ከቫይረሱ ጋር የተገናኘ የህክምና ታሪክ ያለዉ(ያላት) ታካሚ(ት) እንዳልተገኘ በመግለፅ ፤ እንደ ድንገት በከተማችን ዉስጥ የሚወሩ አሉባልታዎች ካሉም ፤ ይህን ቃል መጠይቅ እስከሰጡበት ደቂቃ እና ሰከንድ ድረስ ባላቸዉ መረጃ መሰረት ፈፅሞ ዉሸት መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ብለዋል ።
ሆኖም ህብረተሰቡ ሌሎችንም ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል ስለሚረዳዉ ፤ በአሁኑ ወቅት በተለያየ ሚዲያ ከቫይረሱ ስርጭት ጋር ተያይዞ በጤና ሚኒስቴር ፤ በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዉት አልያም በሚመለከታቸዉ የጤና ባለሙያዎች የሚተላለፉ ፤ የመከላከያ መንገዶችን በሚገባ በማወቅ ያለማቋረጥ በጥንቃቄ ሊተገብራቸዉ ይገባል ብለዋል ። ለዚህም ዶክተሩ እንደ ምክንያትነት ጨምረዉ ያነሱት ጉዳይ የቫይረሱ ስርጭት ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱን እና በአስደንጋጭ ሁኔታ የዓለም ስጋት እየሆነ እንዳለ ነዉ ።አያይዘዉም በዚህ ወቅት ከCOVID 19 ጋር ተያይዞ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሚያስቀልድ እና የሚፌያስፌዝ ሁኔታ እንደሌለ በአፅኖት በማስገንዘብ ፤
ፀሎት ለአንድ ሀይማኖተኛ ወይንም አማኝ ጥሩ ነገር ቢሆንም ፤ ቤተዕምነቶች አከባቢ ለአምልኮ የሚደረጉ ስብሰባዎች ጥንቃቄ ሊደረግባቸዉ ይገባል ። ማንኛዉም ስብሰባዎች አስቸኳይ እና አንገብጋቢም ቢሆኑም እንኳ በዛዉ ልክ ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል። ምክንያትም ምዕመናን ወይንም የስብሰባ ተሰብሳቢዎች ከተሰበሰቡበት ተመልሰዉ ወደ ህዝቡ ሲቀላቀሉ ምን አልባት ቫይረሱ ከሌላ ሰዉ ተላልፎባቸዉ ከሆነ ወደ ሌሎች ሰዎች ሊያስተላልፉ ስለሚችሉ ነዉ ብለዋል ።
በመጨረሻም በሆስፒታሉ የመገኘት አጋጣሚ ያላቸዉ ፤ በኢንተርንሺፕ ላይ ያሉ የህክምና ተማሪዎች እና ሀኪሞች ፤ ህሙማን ፣ የህሙማን ጠያቂዎች እና ሁሉም ሰራተኞች ወደ ሆስፒታሉ ሲገቡና ሲወጡ ያለ ምንም መዘናጋት ፤ በሆስፒታሉ የተሰናዱትን የንፅህና መጠበቂያ አቅርቦቶችን(ሳኒታይዘሮችን ) በሚገባ መጠቀም እንደሚገባቸዉ በመግለፅ ፤
በሆስፒታሉ ቫይረሱ የተላለፈበት ታካሚ ተለይቶ በአስፈላጊዉ የመገናኛ ብዙሀን(በ8335) እስካልገለፅን ድረስ ባለመጨናነቅ እራሳቸዉ እና በቅርባቸዉ የሚያገኙዋቸዉን ወገኖች ለመታደግ ፤ ቫይረሱን የመከላከል ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት እንዲደረግ ጥሪያቸዉን በማስተላለፍ ፤ የመከላከል ስራዉ የሁሉም ግለሰብ ፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጉዳይ መሆን እንዳለበትም በአንክሮ ገልፀዋል።
በሆስፒታሉ አግኝተን ያነጋገርናቸዉ አንድ አንድ ግለሰቦች በበኩላቸዉ ፤ ለሆስፒታሉ አገልግሎት መሻሻል ለዩኒቨርሲቲዉ ጉልህ አስተዋፆ እዉቅና በመስጠት ፤ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ያለዉም ጥረት ከፍርሀት እና ስጋት እንዳዳናቸዉ እንዲሁም ስለ ቫይረሱ ምንነት ያላቸዉን ግንዛቤ እዳሳደገላቸዉ ገልፀዉልናል ።
ዘገባዉ የህዝብ ግንኙነት እና ዓለሞ አቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነዉ
@YeneTube @FIkerassefa

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በጋራ የመከላከል ስራ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያ ምእመናን እንዲሳተፍ የተላለፍ ጥሪ
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የዲጅታል ላይብራሪ አገልግሎት በየዶርሙ ሊሰጥ ነው። #የኔቲዩብ
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለተማሪዎቹ የላይብራሪ አገልግሎት እስከ መኝታ ክፍል ማድረስ ጀመረ። በአሁኑ ሰዓት በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ተማሪዎች ለ15 ቀናት ያህል ግቢ ውስጥና መኝታ ክፍላቸው ውስጥ ብቻ በመሆን እንድያጠኑ ተደርጓል።
ተማሪ ከላይብራሪ ርቆ አስቸጋሪ ስለሆነ አዲስ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ72 ሺህ በላይ መጽሐፍትና የተወሰኑ ቪዲዮዎች እንዲሁም የአንደኛ ዓመት የ2ኛ ሴሚስተር ኮርሶችን መኝታ ክፍላቸው ድረስ እናደርሳለን። በላፕቶፕ ወይም በስማርት ስልክ መጽሐፍ አውርደው ማንበብና ቪዲዮ ማየት ይችላሉ። በ1.5 ኪሎ ሜትር ራዲየስ ውስጥ ጥላ ስር ወይም ሜዳ ላይ ዘና ብለው ቴክኖሎጂውን መጠቀም ይችላሉ። SRE የራሱ Wi-fi ስላለው ኢንተርኔትም ሆነ ከቢል አይፈልግም።
የቴክኖሎጂው ልዩ ብቃት መምህራን በራሳቸው አካውንት ፎልደር በመክፈት ለተማሪዎች ሞጁሎችና በቪዲዮ የተቀረፁ ሌክቸሮችን ማሽኑ ላይ በመጫን ተማሪዎች በቀላሉ በስልክና በላፕቶፕ አውርደው እንዲጠቀሙ ማስቻሉ ነው። አጠቃቀሙ wi-fi መጫን፣ SRE Digital Library የሚለውን መምረጥ፣ ከ1-8 የሚሰጥ ቁጥር ማስገባት፣ ጉግል ክሮም (Google Chrome) ኦፐራ (Opera) ወይም ዩሲ ብራውዘር (UC browser) በመጠቀም 20.20.8.8 በማለት መፈለግ (Search ማድረግ) ነው።
ሁሉም ስማርት ስልክና ላፕቶፕ ስለለለው በተማሪዎች መሃል የአጠቃቀም ልዩነት አለ። ላይብራሪ ውስጥ የጋራ ኮምፒውተሮች ቢኖሩንም ከላይብራሪ ውጭ ሲሆን ኮምፒውተር ወይም ስማርት ስልክ የለላቸው አገልግሎቱን አይጠቀሙም። ከእነዚህ ተማሪዎች ውስጥ ጥቂቱን እንኳ መደገፍ የሚትፈልጉ ወገኖች ካላችሁ ከታላቅ ምስጋናና አክብሮት ጋር እናመቻቻለን።
መረጃውን ያደረሰን - የላይብራሪና ዶክመንቴሽን አገልግሎት ዳይረክቶሬት

👍1
ለኮሮኔቪ ቫይረስ የጤና ማንቂያ ደወል በ WhatsApp 20 ማርች 2020 ጀምራል
እምነት የሚጣልበት መረጃ ተደራሽነትን ለማሳደግ ከኤች.አይ.ቪ እና ከፌስቡክ ጋር አዲስ የጤንነት ማንቂያ ደውሎ መልእክት መላላኪያ አገልግሎት እስከ ዛሬ ድረስ እንዲሠራ ተደርጓል ፡፡
በ WhatsApp የተመሰረተው አገልግሎት በሞባይል ስልካቸው አማካኝነት በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች ስለ COVID-19 አስፈላጊ መረጃዎችን ይሰጣል ፡፡
አገልግሎቶቹ እራስዎን እንዴት እንደሚከላከሉ ፣ ጥያቄዎች እና መልሶች እና የቅርብ ጊዜ ዜና እና የፕሬስ ሽፋን ጨምሮ በበሽታው ወረርሽኝ ላይ ወቅታዊ መረጃን ለመስጠት በአይአይ ቻቦት ይጠቀማል። የጤና ማንቂያ አገልግሎት አሁን በእንግሊዝኛ የሚገኝ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት በሌሎች ቋንቋዎች ይተዋወቃል ፡፡ ይህ በዚህ ወሳኝ ጊዜ ለሚያስፈልጉ ሰዎች እጅ ትክክለኛ የጤና መረጃን ከቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ጋር አብሮ ለመስራት የ “WHO” ሰፋ ያለ ተነሳሽነት አካል ነው ፡፡
-SOLOMON TESFAYE
@YeneTube @FikerAssefa

ኬኒ ሮጀርስ አረፈ!
የአሜሪካ የሀገረሰብ ሙዚቃ አቀንቃኝ ኬኒ ሮጀርስ በ81 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።የድምፃዊው ቤተሰብ የሆኑ ሰዎች ፣ ኬኒ ሮጀርስ በመኖሪያ ቤቱ በቤተሰቡ ተከብቦ በሰላም ማረፉን አረጋግጠዋል።የሀገረሰብ ሙዚቃ ተጫዋቹ አምስት ጊዜ አግብቶ የፈታ ሲሆን አምስት ልጆችም አሉት።ኬኒ ሮጀርስ እአአ በ1970ዎቹና 80ዎቹ በዝና ማማ ላይ የነበረ ሲሆን ሦስት የግራሚ ሽልማቶችንም አሸንፏል።
ምንጭ: ቢቢሲ

ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸዉ ተረጋገጠ
የኮሮና ቫይረስ ምልክት ታይቶባቸዉ የነበሩት የዩኒቨርሲቲያችን 1 ተማሪ እና 2 የማህበረሰባችን አባላት (2 የቤተሰባቸዉ አባላትን ጨምሮ) በአጠቃላይ 5 ሰዎች ለምርመራ ወደ አዲስ አበባ የተላኮት ሰዎች በተደረገላቸዉ ምርመራ ከቫይረሱ ነጻ እንደሆኑ ተረጋግጧል፡፡
ሁላችንም አስፈላጊዉን ጥንቃቄ ማድረጋችንን እንድንቀጥል ግብረ-ሃይሉ ያሳስባል፡፡
Via : - Jimma University

የብልጽግና ፓርቲ ለምንድነው ስብሰባ እንዲቆም የማያስጠነቅቀው??
ዛሬ በአማራ ክልል ባቲ ወረዳ ከ26 ቀበሌዎች ለተውጣጡ 330 የብልጽግና ፓርቲ የበታች አመራሮች ስልጠና ተጀምሯል። ለ5 ቀናት የሚቆየው ስልጠና እንዲካሄድ የወረዳው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ይሁንታ መስጠቱን የወረዳው ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት አስታውቋል።
@YeneTube @Fikerassefa
ዛሬ በአማራ ክልል ባቲ ወረዳ ከ26 ቀበሌዎች ለተውጣጡ 330 የብልጽግና ፓርቲ የበታች አመራሮች ስልጠና ተጀምሯል። ለ5 ቀናት የሚቆየው ስልጠና እንዲካሄድ የወረዳው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት ይሁንታ መስጠቱን የወረዳው ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት አስታውቋል።
@YeneTube @Fikerassefa
ከ1600 በላይ ሱቆች የመድሀኒት መደብሮች በመላ ሀገሪቱ ተዘግተዋል።
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ያለአግባባ ሸቀጦች ላይ መዳኒቶች ላይ ዋጋ በመጨመራቸው ምክንያት ነው የተዘጋጉት።
@YeneTube @FIkerassefa
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ያለአግባባ ሸቀጦች ላይ መዳኒቶች ላይ ዋጋ በመጨመራቸው ምክንያት ነው የተዘጋጉት።
@YeneTube @FIkerassefa
የግብርና ሚኒስቴር ከፋኦ በእርዳታ ያገኘውን ሁለተኛ አውሮፕላን ተረከበ!
የግብርና ሚኒስቴር ከአለም ምግብ ድርጅት “ፋኦ” በእርዳታ ያገኘውን ሁለተኛ የአንበጣ መከላከያ አውሮፕላን ተረከበ። የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን አውሮፕላኑን ሲረከቡ እርዳታው በሚያስፈልገን ወቅት የተገኘ እና አንበጣን ለመከላከል ወሳኝ ሚና የሚጫወት ነው ብለዋል።
Via ETV

የአካላዊ ርቀትን መጠበቅ ኮሮና ቫይረስን ስርጭት መከላከያ መንግድ ነው።
ርቀታችሁን ጠብቁ !!
-ህዝብ የተሰበሰበበት ባትሄዱ ይመከራል
-ታክሲያ ላይ መተጫጨቅ ካለ አለመጠቀ
- ሰልፎች ላይ ሁለት የአዋቂ እርምጃ መራራቅ
@Yenetube @Fikerassefa
ርቀታችሁን ጠብቁ !!
-ህዝብ የተሰበሰበበት ባትሄዱ ይመከራል
-ታክሲያ ላይ መተጫጨቅ ካለ አለመጠቀ
- ሰልፎች ላይ ሁለት የአዋቂ እርምጃ መራራቅ
@Yenetube @Fikerassefa
የ#COVID19 ብሄራዊ የሚንስትሮች ኮሚቴ በዛ ያለ ህዝብ የሚገኝባቸው ስብሰባዎች እንዳይደረጉ ቢከለክልም፣ ገዥው ፓርቲ ከአማራ ክልል ቀበሌዎች ለለተውጣጡ፣ በ10 ሺህዎች ለሚቆጠሩ አባላቶቹ ስልጠና በመስጠት በላይ ይገኛል።
#አንድ ሊባል ይገባል!
@Yenetube @Fikerassefa
#አንድ ሊባል ይገባል!
@Yenetube @Fikerassefa
ባለ ታክሲዎች 1000ሺ ብር ይቀጣሉ!!
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ገልጿል፡፡
መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ ታክሲዎች ላይ እስከ 1 ሺህ ብር ቅጣት እየተጣለባቸው መሆኑን አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ገልጿል፡፡
መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ ታክሲዎች ላይ እስከ 1 ሺህ ብር ቅጣት እየተጣለባቸው መሆኑን አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የነዋሪዎች የዜግነት አገልግሎት ታወጀ!
የኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዋሪዎች የዜግነት አገልግሎት ማወጁን አስታውቋል።ዓለም አቀፍ ወረርሽኙን ለመከላከል በክልሉ የሚገኙ ባለሀብቶች፣ ሀኪሞች፣ ወጣቶች እና ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች በዜግነት አገልግሎት ስራዎች እንዲሳተፉ የክልሉ ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቅርበዋል።በክልል ደረጃ ወረርሽኙን ለመከላከል የተለያዩ ኮሚቴዎች መዋቀራቸውም ነው የተገለፀው።በክልሉ ኮሮናን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ክትትል የሚያደርጉ ኮሚቴዎች መዋቀራቸውም ተገልጿል፡፡
ምንጭ፡- የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

ጎንደር እና አከባቢዋ የምትኖሩ የቻናላችን ቤተሰቦች ከፍተኛ የመረጃ እጥረት ስላጋጠመን።
@Fikerassefa መረጃዎችን እንድታሳውቁን እንወዳለን።
@Fikerassefa መረጃዎችን እንድታሳውቁን እንወዳለን።
ወልቂጤ ዩንቨርስቲ መራራቅ በተግባር ተግብረውታል ⬆️
በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በዩኒቨርሲቲው የመመገቢያ አዳራሾች ሰልፍ በበቂ ሁኔታ ርቀት እንዲኖራቸው ተደርጎ መሬቱን ቀለም የመቀባት ስራ ተካሔዷል እንዲሁም የዩንቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል እንዲሁም የአስተዳደር ማኔጅመንት ኮርፖሬት ም/ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ገነት ወልዴ የተማሪዎች ዲን ብሩክ አስራት እና የተማሪዎች ሕብረት ፕሬዘዳንት ተማሪ ተፈሪ ወንድም የመመገቢያ አዳራሽ እየተደረገ ያለውን ክንውን ሔደው ጎብኝተዋል ፣ በወጣው ሕግ መሰረት በበቂ ርቀት ተሰልፈው ገብተው ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ ተቀምጠው ከተማሪው ጋር አብረው ተመግበዋል።