YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የፊት ማስክ አጠቃቀም እና አወጋገድ

- የፊት ማስኮን ከማድረግ በፊት እጅም በሳሙና መታጠብ።

- በማስኩ አፍና አፍንጫን መሸፈን ምንም ክፍተት ሳይኖረው።

- ማስኩ አፍንጫዎ ላይ እንደተመጠ እንዲቆይ የአፍና የአፊንጫዎን ጠርዝ በጣቶ መጫን።

- ማስኩን በሚያወልቁበት ወቅት ክዳን ባለው ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጣሉት ወይንም ያቃጥሉት።

- ማስኩን አድርገው እያለ ማስኩን በእጆ ባይነኩ ይመረጣል። ለመንካት ከፈለጉም እጆን በሳሙና ታጥበው መሆን አለበት


#ሼር ያድርጉ መልክቶቻችንን
@Yenetube @Fikerassefa
ናይ ኮሮና ሕማም ንምክልኻል ኣብ ከባቢና ብቀሊሉ ዝርከቡን ዋግኦም ብተመጣጣኒ ዋጋ ክንረኽቦም ንኽእል እታዎታት ክንጥቀም ንኽእል ኢና።

1. Disinfectant; እንጥቀመሎም ኣቑሑት፣ ከም ናይ በሪ መኽፈቲ ዝበሉ ነገራት ንምጽራይ በረኪና ምጥቃም ንኽእል ኢና።

1.1 ኣደላልዋ; ኣብ ሃገርና ብኣብዝሓ ዝርከብ በረኪና 70% ክሎሪን ዝሓዘ አዩ። እዚ ዓይነት በረኪና 1 ኢድ በረኪና 9 ኢድ ድማ ማይ ብምግባር ክነዳሉ ንክእል ኢና። ዘዳለናዮ ዉሁድ ኣብ ዘይንጥቀመሉ አዋን ብደንቢ ክንከድኖ ይግባእ።

2.Hand sanitizer; ኣእዳውና ኣዘውቲርና ክንሕፀበሉ ኣብ ዘይንኽእለሉ ኩነታት፣ ናይ ማይ ሕፅረት ኣብ ዝህልወሉ ኩነታትን ዝመሳሰሉ ግዚያትን hand sanitizer ምጥቃም ይምከር። ናይዞም ምህርትታት ሕፅረት ኣብ ዕዳጋ ብምህላዉ ኣማራጺታት ምጥቃም ንኽእል ኢና።
ኣልኮል; ብኣብዝሓ ኣብ ዕዳጋ ዘሎ ኣልኮል 70% ሕፍሰት (Concentration) ዘለዎ እዩ። CDC እንጥቀመሎም ናይ ኢድ መፅረዪ ኣልኮል መጠን 60%ን ካብኡ ንላዕሊን ክኮኑ ይመክር። ኣልኮል ንበይኑ ብተደጋጋሚ ምጥቃም ቆርበት ስለ ዘድርቕ ምስ ግሪሲሊን ምሕዋስ ይክኣል እዩ።

2.1 ኣደላልዋ; 9 ኢድ ኣልኮል ምስ ሓደ ኢድ ግሪሲሊን ምሕዋስ። ናይ ኣልኮል ሽታ ዘሸግሮ ሰብ ንእሽተይ ጨና ክውስኸሉ ይኽእል እዩ።

@YeneTube @Fikerassefa
Dhukkuba koroonaa ittisuudhaf haala salphaan naannoo keenyaatti kan argammani fi gaatii salphaa ta'een faayyadamu dandeenya
1. Disinfectant ; meeshaa itti faayyadamnu, qabanno balbala fi kaneen kan fakkaatan qulqullessudhaf barakina fayyadamu dandeenya.

1. 1 haala itti qophessan bayyinan fi barakinan biyya kessa jiru concentration 70% qaba. Barakina akkasi; barakina harka 1 bishaan harka 9 goone qopheessu dandeenya. Wantota walitti makamani qopha'an yeroo itti hin fayyadamne haalan qadadame ta'uu qaba.

2. Hand sanitizer harka keenya yeroo mara dhiqachuu yoo hin dandeenye, hanqina bishaani kan qabu fi kanen kan fakkatan yeroo hand sanitizer fayyadamu dandeenya. Omishni wareen kan gabarratti hanqinna qabachuun isaa filannoowwan gargar fayyadamu dandeenya.

Alkolin baayinan gaba irra jiru alkolii concentration 70% qabudha.CDC Qulqullina harkaaf kan fayyadamnu Alkoli 60% fi isaa ol akka ta'uu gorsa.
Alkoli qofa fayyadamun goga keenya waan gogsuuf girisilin dukka fayyadamu dandeenya .

2.1 Haala itti qophessan alkoli harka 9 girisilin harka 1 dukka walitti makudhan fooli alkolii nama jequuf shito xiqqo itti dabaluu hin damda'a.

Via:-samrawit
@Yenetube @Fikerassefa
#ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ_አህመድ_ያስተላለፉት መልክት

ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱን እና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።

* እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ

* የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት አለመውጣት፣ ሰው የሚበዛብት ቦታ አለመሄድ

* ንክኪ የሚያስፈልጋቸው የሰላምታ መንገዶችን መተው

* ሰው በብዛት የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ

* ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ በንቃት የራሱን እና የቤተሰቡን ጤና መጠበቅ

Via:- አብይ አህመድ
@Yenetube @FikerAssefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም🙌

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ:

እባክዎን እጆቾን በሳሙና በደንብ ይታጠቡ። በሚያስሉበት ግዜ አፍ እና አፍንጫዎትን በክርኖ ይሸፍኑ።

አላስፈላጊ የእጅ መጨባበጥን ያስወግዱ።

የጤና ባለሞያዎችን ምክር በአንክሮ ይከታተላሉ።
@Yenetube @fikerassefa
#በኢራን በኮሮና ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል

የኢራን መንግስት ዜጎች የሚሰጣቸውን የጤና ምክር ካልሰሙ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሀገሪቱ ዜጎች ሊሞቱ ይችላሉ አለ፡፡

ኢራን ከቻይናና ጣልያን ቀጥሎ በቫይረሱ ክፉኛ የተጠቃች ሀገር ስትሆን ቫይረሱ አሁን 147 ሰዎች ህይወትን የቀጠፈ ሲሆን አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 1135 ደርሷል፡፡

በኢራን በቫይረሱ የተያዙ ቁጥር ደግሞ 17 ሺ መድረሱን ነው የህክምና ባለስልጣናት የሚናገሩት፡፡

የጤና ባለሙያዎች እንደሚሉት በእድሜ የገፋና የቆየ የጤና እክል ያለባቸው ሰዎች በሽታውን የመቋቋም አቅማቸውም ደካማ መሆኑ ይገለፃሉ፡፡

ይህንን ተከትሎ በቫይረሱ ሳቢያ አንድ የእምነት ስፍራ በመንግስት እንዲዘጋ ተደርጓል።

ምንጭ:- ኢቢኤስ አዲስ ነገር
@Yenetube @Fikerassefa
ቀኑን ሙሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ተራረቃችሁ ተሰለፉ ስንል ውለን አሁን ከመሸ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሰራተኖች ከ50 በላይ ተፋፍገው በገፃቸው ላይ ለቀዋል።

አረ ጎበዝ ከማን እንማር ?
@Yenetube @Fikerassefa
#በጣልያን ከፍተኛ ሞት ተመዘገበ!!

ጣልያን ዛሬ ከ4,207 ሰዎች በላይ በቫይረሱ ተጠቅተዋል እንዲሁም ዛሬ ከ475 ሰዎች በላይ ህይወታቸውን በቫይረሱ ምክንያት አጥተዋል።

በአጠቃላይ በጣልያን ከ3,5713 በላይ በቫይረሱ ተጠቅተዋል እንዲሁም በአጠቃላይ ከ2,978 ሰዎች ሞቷል።

@Yenetube @FikerAssefa
Coronavirus timeline:

- January 19: 100 cases
- January 24: 1,000 cases
- January 28: 5,000 cases
- February 12: 50,000 cases
- March 6: 100,000 cases
- March 14: 150,000 cases
- March 18: 216,000 cases

@Yenetube @FikerAssefa
ኢትዮጵያ የክፉ ቀን ብርቱ ልጇን ተነጠቀች

ሰው መሆን ከድንበር የዘለለ መሆኑን ያሳዩን ታላቅ እናት (ለኢትዮጵያ የኖሩ ታላቅ እናት) ካትሪን ሃምሊን - በ1916 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ በዕለት ረቡዕ፣ መጋቢት 9 ቀን 2012 ዓ.ም.፣ በሚወዱት የፊስቱላ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ባለችው ደሳሳ ጎጆዋ ውስጥ በ96 ዓመታቸው በክብር አረፉ፡፡

ዶክተር ካትሪን በትውልድ አውስትራሊያዊ ቢሆኑም ሀምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ (Hamlin Fistula Ethiopia) የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት በማቋቋም ከስልሳ አመታት በላይ የፌስቱላ ህክምናን በመስጠት የሰብአዊነት ጥግን ያሳዩ ጀግና እናት ነበሩ።

ዶክተሯ ለዚህ የሰብአዊነት ተግባራቸው የኢትዮጵያ ዜግነት እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ የክብር ዶክትሬት ተበርክቶላቸዋል።

ከባለቤታቸው ከዶ/ር ሪግራግ ሀመልተን ጋር ከስዲኒይ፣ አውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያ የዛሬ ስድሳ አንድ አመት በፊት በመምጣት ለአቅመ ሄዋን ያልደረሱ እህቶቻችንን በወሊድ ጊዜ የሚገጥማቸው የማህጸን መስንጠቅ (ፊስቱላ) ችግርን በመቅረፍ ረገድ የሚታወቁት የዘጠና ስድስት አመቷ ዶ/ር ካትሪን ከስድሳ አምስት ሺህ በላይ እህቶቻችንን ከስነልቦናዊ እና አካላዊ ቁስለት አድነዋቸዋል።

ትናንት ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የማህጸን ዶ/ሯ ካትሪን በብዙዎች ዘንድ፤ ‹‹ተአምረኛዋ ሴት፣ ጻዲቋ ዶ/ር፣ የብዙሃኑ እህቶች እናት፣ የእግዚአብሔር መልእክተኛ፣ የኢትዮጵያ ማዘር ተሬዛ ...ወዘተ›› በሚሉት ስያሜዎች ይታወቃሉ፡፡

ዶ/ር ካትሪን የበጎ አድራጎት ስራቸውን በተመለከተ በስጡት አስተያየት፤ ‹‹እኔ እንኳን ብሞት በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሴት እህቶች ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚደርስባቸው ህመም እና ስቃይ ጨርሶ እስከሚወገድ ድረስ የጀመርነው ዘመቻ መቋረጥ አይገባውም!›› በማለት ተማጽነዋል።

በአዲስ አበባ ፣በባህር ዳር እና በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ሆስፒታሎች እና ክልኒኮች ጋር የተጣመሩ ከአምስት መቶ ሀምሳ በላይ የሕክምና ባለሙያዎችን ያፈራው የዶ/ር ሪግራንድ እና ዶ/ር ካትሪን የፊስቱላ መታሰቢያ ተቋም በሚያደርጋቸው ምግባረ ሰናይ ተግባራት በአውስትራሊያ እና በተለያዩ አለማት ከፍተኛ እውቅና ለማግኘት ችሏል።

መልካም ተግባር ሁሌም ከመቃብር በላይ እንደሆነ የኢትዮጵያ እና የሴት ልጆቿ የክፉ ቀን ባለውለታዎች የሆኑት ዶ/ር ካትሪን እና ሟቹ ባለቤታቸው ዶ/ር ሪግራንድ በተግባር አስመስክረዋል።

ለሦስት አመታት የሥራ ኮንትራት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ከስድሳ አመታት በላይ ጉልበታቸውን ፣እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውን እና ህይወታቸውን ጭምር ለኢትዮጵያ እና ለልጆቿ በገጸ በረከት ያበረከቱት ዶ/ር ካትሪን እና ባለቤታቸው አንድ ወንድ ልጅ ያፈሩ ሲሆን የአራት ልጆችም አያቶች ለመሆን በቅተዋል።

ሰው መሆን ከድንበር የዘለለ መሆኑን ያሳዩን ታላቅ እናት
ለኢትዮጵያ የኖሩ ታላቅ እናት
የኔቲዩብ በዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸው ፤ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ፤ለስራ አጋሮቻቸውና ለኢትዮጵያውያን መጽናናት ይመኛል፡፡

@YeneTube @Fikerassefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ኀዘን ገለፁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በዶ/ር ካትሪን ሐምሊን ሕልፈተ ሕይወት ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል። ካትሪን ሐምሊን ከስልሳ ዓመታት ለሚበልጥ ጊዜ ክብራቸው የተነጠቀባቸውን በሺህዎች የሚቆጠሩ የሀገሬ ሴቶች ዳግም ቀና ብለው እንዲራመዱ ለፍተዋል። እኒህን ብርቅዬ ጌጥ ኢትዮጵያ አጥታለች።

ለሚወዷቸው ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጆቻቸው እና የሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ። ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ!" በማለት ሀዘናቸውን ገልፀዋል።

via :- EBC
@YeneTube @Fikerassefa
#ቻይና-

ረቡዕ ዕለት ቻይና 34 አዳዲስ ተጠቂዎችን ሪፖርት አድርጋለች - ሁሉም ከውጭ የመጡት ፡፡ በአከባቢው የሚተላለፉ አዳዲስ በሽታዎች የሌሉበት አዲስ ምዕራፍ ለቻይና መንግሥት መሻሻል ያሳያል ፡፡ ቻይና በድምሩ 80,928 በቫይረሱ ተይዘል እንዲሁም የ 3,245 ሰዎች ሞተዋል ፣ 70,420 ሕሙማን ማገገም ችለዋል ፡፡

እንዲሁም የቫይረሱ መነሻ የሆነችው ሁቤ ግዛት ከሁለት ወራት ብኃላ ምንም ሰው አልተያዘም።

@Yenetube @Fikerassefa
ዶክተር ሊያ ታደሰ፦

ለኮሮና ቫይረስ #COVID19 ምላሽ ለመስጠት በመላው ኢትዮጵያ ያለመታከት ቅድሚያ ተሰላፊ በመሆን እየሰራችሁ ያላችሁ የጤናና የህብረተሰብ ጤና ባለሙያዎች እና የድጋፍ ሰጬ ሰራተኞች በሙሉ እየሰጣችሁ ላለው ከፍተኛ አገልግሎት እጅግ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።

@YeneTube @FikerAssefa
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በሀገሪቱ ከተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ታራሚዎችን ለመጠበቅ ሲባል ለመጪዎቹ 15 ቀናት ታራሚዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዳይገናኙ እግድ መጣሉን አስታውቋል።

Via- FBC
@Yenetube @Fikerassefa
ጀርመኑ አንጋፋ የመኪና አምራች ኩባንያ ቮልሰዋገን በኮሮና ቫይረስ ምከንያት ሊዘጋ መሆኑ ተገለጸ።

የአለማችን ግዙፍ የመኪና አምራች ኩባንያ ቮልስዋገን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ምርቱን ሊያቆም እንደሆነ አስታዉቋል፡፡

የጀርመን ኩባንያ የሆነዉ ቮልሰዋገን የኮሮና ስርጭትን ተከትሎ በስፔን፤በፖርቹጋል እና በስሎቫኪያ ያሉትን የምርት ማእከላት በዚህ ሳምንት ዉስጥ እንደሚዘጋም ሲ ኤን ኤን አስነብቧል፡፡

የከሮና ቫይረስ በመላዉ አለም በፍጥነት እየተሰራጨ የሚገኝ ወረርሽን ሲሆን ይህንንም ለመግታት የአዉሮፓ አገራት ድንብሮቻቸዉን ዘግተዋል፡፡

ድርጅቱ በጀርመን እና በሌሎች የአዉሮፓ አገራት ያሉትን የምርት ማዕከለታን በቀጣይ ሁለት ሳምንታት እንደሚዘጋም የቮልስዋገን ስራ አስኪያጅ ሄርበርት ዳይስ አስታዉቀዋል፡፡

ቮልስዋገን በመኪና ማምረት ዘርፍ ከፍተኛ ዝናን ያተረፈ ሲሆን በአለም ደረጃ ከ668ሺ ሰራተኞች ያሉት ግዙፍ ድርጅት ነዉ፡፡
via:- EthioFM
@YeneTube @FikerAssefa
ሐሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ምልክት ያሳዩ 6 ተጠርጣሪዎችን ለመንግስት ማስረከቡን አስታወቀ።

ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎችን በነጻ በመመርመር ላይ ሲሆን እስካሁን ስድስት ሰዎች የበሽታው ምልክት በማሳየታቸው መንግስት ተጠርጣሪዎቹን ወደለይቶ ማቆያ ክፍል አስገብቶ እንዲያክም አሳልፎ መስጠቱን ገልጿል።

ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እንዳደርግ ከፈቀደልኝ የህክምና መሳሪያዎችን ከውጭ አገራት አስገብቶ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑንም አስታውቋል።

ለኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎች የነጻ ህክምና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ።ሆስፒታሉ ዛሬ ረፋድ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጀመሩን እና ለዚህ ስራው 300 ሺህ ብር መድቧል። በመሆኑም የቫይረሱ ስጋት ያለባቹህ ወይም መመርመር የምትፈልጉ ሰዎች በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ እየመጣችሁ በነጻ መመርመር ይችላሉ ብሏል።

via:- Ethio FM
@Yenetube @FikerAssefa
በኬኒያ በኮሮና ቫይረስ የተጠረጠረ ግለሰብ በአካባቢው ነዋሪዎች ተደብድቦ መሞቱ ተገለጸ።

ነዋሪዎቹ ግለሰቡን የደበደቡት በኮሮና ቫይረስ ተጠቅቷል በሚል ሲሆን ግለሰቡ በደረሰበት ከባድ ድብደባ በሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ግለሰብ ነዋሪነቱ በደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ባለ ስፍራ ሲሆን የአገሪቱ ፖሊስ በዚህ ድርጊት ተሳትፈዋል ያቸውን ግለሰቦችም ማሰሩን ገልጿል።
በኬኒያ በኮሮና ቫይረስ የጠያዙት ሰዎች ቁጥር ሰባት መድረሱን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር አስታውቋል፡፡

via:- Ethio FM
@Yenetube @FikerAssefa
YeneTube
#ህንድ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በህንድ ሀገር የሚገኙ የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች የትኛውም የስልክ ጥሪ ከመጀመሩ በፊት ለ 30 ሴኮንድ ስለ ኮሮና ቫይረስ ትምህርት መስጠት ጀምረዋል። @Yenetube @Fikerassefa
ኢትዮ ቴሌኮም ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ስልክ በሚጠራበት ወቅት ስልኩ እስኪነሳ ስለኮሮና ቫይረስ ማስተማር ጀምራል።

ትላንት #ህንድ ይህንን መተግበሯን ገልጰን ነበር።
@Yenetube @Fikerassefa
ፈተና ተሰርዟል!!

የኤርትራ ብሔራዊ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ለ14,960 ተማሪዎች እየተሰጠ ይገኛል።

ጅዳና ሪያድ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ይሰጥ የነበረው ፈተና በኮሮና ሳቢያ መሰረዙን የኤርትራ ብሔራዊ ፈተና ማዕከል ዳይሬክተር ብስራት ገብሩ ተናግረዋ::

Via :- Eshete Bekele
@YeneTube @Fikerassefa