YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
አዲስ አበባ ፒያሳ- 4ኪሎ -መገናኛ ቦሌ ተዘዋውረን እንደተመለከትነው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አፍና አፊንጫ መሸፈኛ ማድረግ መጀመራቸውን ተመልክተናል።

@Yenetube @Fikerassefa
በመዲናችን ትላልቅ ሱፐር ማርኬቶች ሳኒታይዘር - አልኮል የመሳሰሉትን ተዘዋውረን ጠይቀናል መልሳቸውም የለም ነው።

አብዛኞቹ ላይ ደሞ ሰልፎች ይስተዋልባቸዋል።
#ሸዋ ሱፐር ማርኬት ነገ የጠየቅናቸውን እንደሚያዘጋጁ ነግረውናል።

@Yenetube @Fikerassefa
ሱዳን የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ፣ ተጠቂው ከተሞተ በኅላ አወቀች።

ተጠቂው ከተባበሩት አረብ ኤሚሪቶች ወደ ሱዳን የገባ ሲሆን፣ ታሞ በትናንትናው ዕለት ከሞተ በኅላ ነው የቫይረሱ ተጠቂ መሆኑ የተደረሰበት።

@Yenetube @Fikerassefa
ከባሕር ዳር እስከ ጎንደር አካባቢ የሚታዬው አቧራማ ጭጋግ የተነሳው ከሱዳን መሆኑን የምዕራብ አማራ ሚትዮሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ለ አማራ ማስ ሚዲያ ተናግሯል።

እንደዚህ ዓይነት የአየር ሁኔታ መለዋወጥ ሲያጋጥም የማጅራት ገትር በሽታ መንስኤ ሊሆን ስለሚችል ንጽሕናን በመጠበቅ ሕብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግም ኤጀንሲው መክሯል።

Via:- #ElU
@Yenetube @Fikerassefa
የፊት እና የአፍ መሸፈኛ ከ5 ወደ 100ብር ዋጋው ማደጉን ተመልክተናል።

ይህንን ያደረጉት ፋርማሲዎችም ጭምር ናቸው ። የፊት እና የአፍ መሸፈኛዎን ቀድመው የገዙ ነጋዴዎችም ይህንን ተግባር ሲፈፅሙ ተመልክተናል።

ይህ ተገቢ አይደለም ይህ የፊት እና የአፍ መሸፈኛ ማስክ ቢቻል ነፃ የሚሰጥ ነው ነገር ይህንን ያህ ገና ዛሬ ቫይረሱ ተከሰተ በተባለበት ቀን እንዲህ ዋጋውን ማስወደድ ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጠ ተግባር ነው።

@YeneTube @Fikerassefa
"በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኝቷል" በሚል ከወጣው መረጃ በኋላ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ማቋቋሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ።

በከተማዋ የንግድ ቢሮ የሚመራው ግብረሀይሉ ከነገ ጠዋት ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል ተብሏል። ህብረተሰቡ ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ እራሱን እንዲጠብቅና የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን በተመለከተ ጥቆማ እንዲሰጥ የከተማ አስተዳደሩ አሳስቧል።

@Yenetube @Fikerassefa
#ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ_አህመድ_ያስተላለፉት መልክት

በአገራችን በዛሬው እለት አንድ ኮሮና ቫይረስ ያለበት ሰው የተገኘ በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱን እና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።

* እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ

* የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት አለመውጣት፣ ሰው የሚበዛብት ቦታ አለመሄድ

* ንክኪ የሚያስፈልጋቸው የሰላምታ መንገዶችን መተው

* ሰው በብዛት የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ

* ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ በንቃት የራሱን እና የቤተሰቡን ጤና መጠበቅ

Via:- አብይ አህመድ
@Yenetube @FikerAssefa
በዲሲ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ስር ያሉ አቤያተ ክርስቲያናት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አገልግሎታቸውን ለጊዜው እንዲያቆሙ በኢኦተ ቤተክርስቲያን የዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁእ አቡነ ፋኑኤል አሳሰቡ።

@Yenetube @Fikerassefa
የፊት ማስክ አጠቃቀም እና አወጋገድ

- የፊት ማስኮን ከማድረግ በፊት እጅም በሳሙና መታጠብ።

- በማስኩ አፍና አፍንጫን መሸፈን ምንም ክፍተት ሳይኖረው።

- ማስኩ አፍንጫዎ ላይ እንደተመጠ እንዲቆይ የአፍና የአፊንጫዎን ጠርዝ በጣቶ መጫን።

- ማስኩን በሚያወልቁበት ወቅት ክዳን ባለው ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጣሉት ወይንም ያቃጥሉት።

- ማስኩን አድርገው እያለ ማስኩን በእጆ ባይነኩ ይመረጣል። ለመንካት ከፈለጉም እጆን በሳሙና ታጥበው መሆን አለበት


#ሼር ያድርጉ መልክቶቻችንን
@Yenetube @Fikerassefa
ናይ መጀመርያ ናይ ኮሮና ቫይረስ ሕሙም ኣብ ከተማ ኣዲስ ኣበባ ምህላው ተረጋጊፁ። እቲ ግለሰብ ናይ ጃፓን ዜግነት ዘለዋ ኾይኑ የካቲት 25, 2012 ዓም ካብ ቡረኪናፋሶ ናብ ኢትዮጵያ ዝኣተወ እዩ። ኣብዚ ሕዚ ሰዓት ሕክምና ግልጋሎት እናተገበረሉ እዩ።

@Yenetube @Fikerassefa
PM - Doctor Abiy Ahmed Message About Corona Virus - Afaan Oromoo Version

-Guyaa har'aa biyya keenyattii namni Koronavaayirasiidhaan qabame tokko waan argameef hawaasichi gorsawwan kana hordofuudhaan mataa isaafi maatiisaa dhibee kanarra akka eegun hubachiisa.

-Harka keenya bishaaniifi saamunaadhaan daddafnee dhiqachuu

-Mallattoon utaalloo yoo nurratti mu'ate manaa bahuu dhiisuu, bakka mamni itti baay'atu dhaquu dhiisuu

-Nagaa walgaafachuuf jecha waltuquu dhiisuu

-Bakka namni bal'inaan walgahutti kan argamtan taanaan ofeeggannoo barbaachisaa gochuu

-Hawaasni utuu hin nahiin fayyaa mataa isaafi maatii isaa eeguu

Via:- Abiy Ahmed
@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለኮሮና ቫይረስ አስፈላጊ ትምህርት 1 ሜጋባይት ናት ያውርዱት ደጋግመው ይመልከቱት።

ቫይሩን ለመከላከል ሁላችንም ሀላፊነታችንን እንወጣ።

#ሼር_አድርጉ_ለሁሉም_ይድረስ
የኮሮና በሽታን ለመከላከል አከባቢያችን በቀላሉ በሚገኙ እና ዋጋቸውም ተመጣጣኝ የሆኑ ግብአቶችን መጠቀም እንችላለን

1. Disinfectant የምንጠቀምባቸውን እቃዎች፣ የበር እጀታዎች የመሳሰሉትን ለማፅዳት በረኪና መጠቀም እንችላለን።

1.1 አዘገጃጀት በአብዛኛው እኛ ሀገር ያለው በረኪና 70% ክሎሪን ኮንሰንትሬሽን ያለው ነው። ይህን አይነት በረኪና: 1 እጅ በረኪና 9 እጅ ውሃ አድርገን ማዘጋጀት ይቻላል። የተዘጋጀው ውህድ በማንጠቀምበት ጊዜ በሚገባ ተከድኖ መቀመጥ አለባቸው።

2. Hand sanitizer እጃችን አዘውትረን መታጠብ ባልቻልንበት፣ የውሃ እጥረት ያለበትእና በመሳሰሉት ጊዜ hand sanitizer መጠቀም ይመከራል። የነዚህ ምርቶች እጥረት ገበያ ላይ በመኖሩ አማራጮችን መጠቀም እንችላለን።

አልኮል በአብዛኛው ገበያ ላይ ያለው አልኮል 70% ኮንሰንትሬሽን ነው። CDC የምንጠቀማቸው የእጅ ማፅጃ አልኮል መጠን 60% እና ከዛ በላይ እንዲሆን ይመክራል። አልኮል ብቻውን ደጋግሞ መጠቀም ቆዳ ስለሚያደርቅ ከግሪሲሊን ጋር መቀላቀል ያቻላል።

2.1 አዘገጃጀት 9 እጅ አልኮል ከ1 እጅ ግሪሲሊን ጋር መቀላቀል የአልኮል ሽታ ሚረብሸው ሰው ትንሽ ሽቶም ሊጨምርበት ይችላል።

Via:- ሳምራዊት
#Share #ሼር_ማድረጎን_አይርሱ
@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ቪዲዮ በኦሮምኛ የተዘጋጀ እንዴት መከላከል እንደምንችል በምስል የሚያስረዳ ቪዲዮ ነው ተመልከቱት።
@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፕሬዝዳንት ዶናል ትራም አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

- ከ 50 ቢልየን ዶላር በላይ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል መዘጋጀቱን ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል።

- ኮሮና ቫይረስ ተጠቂን ለማከም ሆስፒታሎች ተዘጋጅተዋል።

-እንዲሁም ስቴቶች የEmergency Center እንዲያዘጋጁ አዘዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም🙌

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ:

እባክዎን እጆቾን በሳሙና በደንብ ይታጠቡ። በሚያስሉበት ግዜ አፍ እና አፍንጫዎትን በክርኖ ይሸፍኑ።

አላስፈላጊ የእጅ መጨባበጥን ያስወግዱ።

የጤና ባለሞያዎችን ምክር በአንክሮ ይከታተላሉ።
@Yenetube @fikerassefa