15ኛው የኢትዮጵያና የጅቡቲ የጋራ ኮሚሽን የባለሙያዎች ውይይት
ዛሬ በጅቡቲ ተጀምሯል።
ይህንንም ተከትሎ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሚመራው 15ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ጥር 21 እና 22 ቀን እንደሚካሄድ ይጠበቃል።
የጋራ ኮሚሽኑ ትኩረት በማድረግ የሚወያየው በዋነኛነት በትራንስፖርት፣ በወደብ፣ በትምህርት፣ በጤና፣ በጉሙሩክና በንግድ ጉዳዮች ላይ መሆኑ ተገልጿል። የጋራ ኮሚሽኑ በእነዚህ ዘርፎች የሁለቱ ሀገራት የትብብር ግንኙነት እንዲጠናከርም ይመክራል።
እንዲሁም ከዚህ ቀደም ባጋጠሙ ችግሮች ላይ የመፍትሄ አቅጣጫዎችንም ያስቀምጣል ተብሏል። ሁለቱ ሀገራት ዘርፈ ብዙ የሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን፥ የጅቡቲ ወደብ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ለኢትዮጵያ ዋነኛ የወጪና የገቢ ንግድ መስመር ሆኖ ማገልገሉ ግንኙነቱ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው የራሱን ድርሻ አበርክቷል።
ሀገራቱ በመሰረተ ልማት የተሳሰሩ ከመሆናቸውም በላይ የጋራ ኮሚሽን አቋቁመው ግንኙነታቸውን በየጊዜው እየገመገሙ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ከዚህ ባለፈም የጋራ ኮሚሽን በማቋቋማቸው በትብብር ወቅት የሚያጋጥሙ ችግሮችን በፍጥነት ለመፍታት እንዳስቻላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ምንጭ:- ፋና ብሮድካስቲንግ
#ሼር_ማድረጎን_አይርሱ
@Yenetube #Fikerassefa

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር በአማራ ክልል ኦሮሞ ልዩ ዞን በተፈጠረው ግጭት እጁ እንደሌለበት አስታወቀ። ኦነግ የአማራ ክልል ልዩ ሀይል የብሔረሰብ አስተዳደር ዞኑን ለማፍረስ ተንቀሳቅሷል ሲልም ወቅሷል።
#ሼር_ማድረጎን_አይርሱ
@YeneTube @FikerAssefa
#ሼር_ማድረጎን_አይርሱ
@YeneTube @FikerAssefa
የኮሮና በሽታን ለመከላከል አከባቢያችን በቀላሉ በሚገኙ እና ዋጋቸውም ተመጣጣኝ የሆኑ ግብአቶችን መጠቀም እንችላለን
1. Disinfectant የምንጠቀምባቸውን እቃዎች፣ የበር እጀታዎች የመሳሰሉትን ለማፅዳት በረኪና መጠቀም እንችላለን።
1.1 አዘገጃጀት በአብዛኛው እኛ ሀገር ያለው በረኪና 70% ክሎሪን ኮንሰንትሬሽን ያለው ነው። ይህን አይነት በረኪና: 1 እጅ በረኪና 9 እጅ ውሃ አድርገን ማዘጋጀት ይቻላል። የተዘጋጀው ውህድ በማንጠቀምበት ጊዜ በሚገባ ተከድኖ መቀመጥ አለባቸው።
2. Hand sanitizer እጃችን አዘውትረን መታጠብ ባልቻልንበት፣ የውሃ እጥረት ያለበትእና በመሳሰሉት ጊዜ hand sanitizer መጠቀም ይመከራል። የነዚህ ምርቶች እጥረት ገበያ ላይ በመኖሩ አማራጮችን መጠቀም እንችላለን።
አልኮል በአብዛኛው ገበያ ላይ ያለው አልኮል 70% ኮንሰንትሬሽን ነው። CDC የምንጠቀማቸው የእጅ ማፅጃ አልኮል መጠን 60% እና ከዛ በላይ እንዲሆን ይመክራል። አልኮል ብቻውን ደጋግሞ መጠቀም ቆዳ ስለሚያደርቅ ከግሪሲሊን ጋር መቀላቀል ያቻላል።
2.1 አዘገጃጀት 9 እጅ አልኮል ከ1 እጅ ግሪሲሊን ጋር መቀላቀል የአልኮል ሽታ ሚረብሸው ሰው ትንሽ ሽቶም ሊጨምርበት ይችላል።
Via:- ሳምራዊት
#Share #ሼር_ማድረጎን_አይርሱ
@Yenetube @Fikerassefa