በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት Tigray State University ለመገንባት ማቀዱን የትግራይ ልማት ማሕበር አስታውቋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ 3 ሺህ የዳስ ት/ቤቶችም ደረጃቸው ወደ ጠበቁ ህንፃዎች እንደሚቀየሩ የማሕበሩ ቦርድ ሰብሳቢ ኢንጂነር ታደሰ የማነ ተናግረዋል፡፡
Via Million Haile Selassie
@YeneTube @FikerAssefa
Via Million Haile Selassie
@YeneTube @FikerAssefa
የኦሮሚያ እና የአማራ ወጣቶች የጋራ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በኦሮሚያ እና በአማራ ባለሃብቶች ኮሚቴ አስተባባሪነት እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ መድረክ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ ወጣቶች በሀገራዊ ጉዳዮች፣ በሁለቱ ክልሎች ህዝቦች ግንኙነትና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ፡፡የኦሮሚያ እና የአማራ ባለሃብቶች ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ፍሬዓለም ሽባባው ውይይቱ በሁለቱ ክልል ወጣቶች መካከል ያሉ ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት ያለመ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ከዚህ ቀደም የሁለቱ ክልሎች የሃይማኖት አባቶች፣ ፖለቲከኞች፣ ባለሃብቶችና አክቲቪስቶች ውይይት ማካሄዳቸው ይታወሳል፡፡
Via EBC

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንጦጦ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎበኙ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት የመዝናኛ ማዕከላትንም በውስጡ የሚያካትተውን የእንጦጦ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ እና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ሀብታሙ ተገኝ አብረዋቸው ነበሩ፡፡
Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት የመዝናኛ ማዕከላትንም በውስጡ የሚያካትተውን የእንጦጦ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ እና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ሀብታሙ ተገኝ አብረዋቸው ነበሩ፡፡
Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
የሲዳማ ብሄር ህዝብ ክልል ሆኖ ለመደራጀት የሚያስችለውን ድምፅ በማግኘቱ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።https://tttttt.me/moviedelivery በቴሌግራም በ 098 890 6113 ደግሞ ደውለው ይዘዙን።
⬆️Jack Ma, the co-founder and former executive chairman of Alibaba Group, is coming to Ethiopia. According to sources, he is to lead a large business delegation and will be arriving in the capital tomorrow afternoon.
In the capital, he is to meet with Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) on Monday morning at Skylight Hotel and on the same day; he is to meet with a number of local startup owners at a round table discussion and have an audience with Minister Getahun Mekuria (PhD) of the Ministry of Innovation and Technology.
Several heads of local startups confirmed to The Reporter, that they were contacted days ago and invited to meet one of the most influential business leaders in the world, with an expanding interest within the African continent that is a late comer to the concept of startups and free enterprise.
Earlier this year, Minister Getahun met with Jack and discussed ways he and his Alibaba Group could help build the nations infant digital economy sector.
This followed a visit of Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) to the headquarters of Alibaba to discuss investment within Ethiopia earlier this year.
The 55 year old Chinese entrepreneur, who resigned from his position at Alibaba this year is no stranger to the African continent, making frequent visits to nations such as Rwanda, South Africa and Ghana, meeting with young entrepreneurs and being the donor of the Africa Netpreneur Prize that grants 1 million USD to young African entrepreneurs with good and practical ideas.
While Ethiopia is no stranger to the interest of China and Chinese investment, this is to be China's most prominent businessman first official visit to the nation and there is unconfirmed speculations that he might be interested in government held enterprises as Ethiopia is set to liberalize some of its sought after institutions and look out for foreign investors.
Via :- Reporter

"ህዝበ ውሳኔው ሲዳማ ሌሎችን ከማቀፍ አልፎ የራሱ አድርጎ ማኖር የሚችል መሆኑን ያሳየበት ነው"
አቶ ዱከሌ ላሚሶ የሲኣን ሊቀመንበር
ህዝበ ውሳኔው የሲዳማ ለ42 ዓመታት ሲያቀርብ የቆየውን ብዙ ዋጋ የከፈለለት የራስን እድል በራሱ የመወሰን ጥያቄ የተቋጨበት ከመሆኑ ባሻገር ሲዳማ ሌሎችን አቅፎ ከማኖር አልፎ የራሱ አድርጎ ማኖር የሚችል ህዝብ መሆኑን ያሳየበት መሆኑን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ሊቀመንበር ገለጹ፡፡
ሊቀመንበሩ አቶ ዱከሌ ላሚሶ ለአዲስ ዘመን በተለይ እንደገለጹት፤ ህዝበ ውሳኔው የሲዳማ እውነተኛ ማንነት ለዓለም የታየበት ነው፡፡ ህዝበ ውሳኔውን ለማስፈጸም ከተለያዩ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የተወጣጡ ከ6 ሺ በላይ የምርጫ አስፈጻሚዎችና በርካታ ታዛቢዎች በመላ ሲዳማ በሚገኙ 1ሺ 292 የምርጫ ጣቢያዎች ለበርካታ ቀን ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል፡፡ የሲዳማ ህዝብ አስፈጻሚዎችንና ታዛቢዎችን በመንከባከብ አቃፊ እና የራሱ የሚያደርግ መሆኑን በተግባር አሳይቷል፡፡
ሲዳማ ሌሎች ብሄሮችን ተንከባካቢና አቃፊ እንዲሁም ለመንግስታዊ ህጋዊ አሰራሮችም ተገዢ እና እውቅና የሚሰጥ ህዝብ መሆኑን ያሳየበት መሆኑን ነው ሊቀመንበሩ ያብራሩት፡፡
እንደ አቶ ዱካሌ ገለጻ፤ አስፈጻሚዎቹና ታዛቢዎቹ እንዲሁም ዓለም ተቋማት ይህንኑ ማረጋገጥ መቻላቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው፡፡
እነዚህ አስፈጻሚዎችና ታዛቢዎች የሲዳማ እውነተኛ ማንነት ለሌሎች የሚያሳውቁበት እድል ፈጥሯል፡፡
Via:- Ethiopian Press

በድንገተኛ ናዳ ምክንያት የተዘጋውን የጣርማበር መንገድ ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ ርብርብ እየተደረገ ነው።
በዛሬው እለት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ሳብያ ጣርማበር አካባቢ የመሬት ናዳ ተከስቶ መንገዱን በመዝጋቱ ትራንስፖርቱ ተቋርጧል።
በአሁን ሰአት የተዘጋውን መንገድ ለመክፈት የኢትዮጽያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ቦታው ላይ ማሽኖችን አሰማርቶ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው።
ከሁለት ሰአታት በኋላም የተዘጋውን መንገድ ክፍት እንደሚደረግና መደበኛ የትራንስፖርቱ እንደሚጀመር የኢትዮጽያ መንገዶች ባለስልጣን ኮምኑኬሽን ዳይሬክቶሬት ይገገልጻል።
አሽከርካሪዎችም መንገዱ እስኪከፈት በትእግስት እንዲጠባበቁ የባለስልጣኑ መ/ቤት ትብብራችሁን ይጠይቃል።
-መንገዶች ባለሥልጣን

የጋሽ ሲላ ዳኤ ቀብር ስነስርዓት በሲዳማ ክልል በአለታ ወንዶ ከተማ ተፈፅሟል!!
ጋሽ ሲላ ዳኤ ቀብር ስነስርዓት በአለታ ወንዶ ከተማ ዛሬ ህዳር 13 ቀን 2012 ተፈፅሟል የሲላ ዳኤ ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም (በበፊቱ የሲዳማ ዞን) ባለስልጣናት በተገኙበት ተፈፅሟል።
ሲላ ዳኤ በ88 አመታቸው ያረፉ ሲሆን 21 ልጅ እና 104 የልጅ ልጅ እንደነበራቸው በቀብር ስነስርዓታችው ላይ ተገልጿል።
ሲላ ዳኤ በሆቴል ዘርፍ በቡና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በተለያዩ የስራ ዘርፍ ሀብት ያከበት ታላቅ ባለሀብት ነበሩ።

ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛው የምስራቅ አፍሪካ ከባድ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ዝናብ በሚቀጥሉት #ስድስት ቀናት ሊጥል እንደሚችል ተጠቁሟል።በደቡብና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በተጠቀሰው ጊዜ ከባድ ዝናብ ሊስተናገድ እንደሚችል ICPAC የተሰኘው ማዕከል አስጠንቅቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በድንገተኛ ናዳ ምክንያት የተዘጋው የጣርማበር መንገድ ለትራፊክ ክፍት ሆነ።
መንገዱ የተከፈተው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ባደረገው ጥረት ነው።
እንደሚታወቀው ጣርማበር አካባቢ በጣለው ዝናብ የመሬት ናዳ ተከስቶ መንገዱን መዝጋቱና ለመክፈት ጥረት እየተደረገ እንደሆነ መግለጻችን ይታወሳል።
በዚህም ሳብያ ትራንስፖርቱ ተቋርጦ የነበረ ሲሆን በአሁን ሰአት መንገዱ በተደረገለት ማስተካከያ መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ይገልጻል።
በዚሁ አጋጣሚ አሽከርካሪዎችና የመንገዱ ተጠቃሚዎች መንገዱ ክፍት እስኪሆን ላሳዩት ትእግስት ምስጋናውን ያቀርባል።

Forwarded from YeneTube
ለወንዶች!!!!
የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን
RJ FASHION
ለውድ ደንበኞቹ ጥራት ያላቸውን የወንዶች ብራንድ እና አዲስ Style
➡️ሹራቦች
➡️ጃኬቶች
➡️ቱታዎች
➡️ጫማዎችን
በቅናሽ ዋጋ አቅርበናል:
ሾው ሩም አድራሻ:
ገርጂ መብራት ሀይል (ዊዝደም ህንፃ ፊት ለፊት)
ስልክ:-+251900628132
:-011-6296465
የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊነክ በመጫን ያገኙናል
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA

🎊አስደሳች ዜና 🎊
📲በ 09 13 29 17 35 ይደውሉ
👉🏾ቢንቢ እና በረሮ አላስተኛ ብሎዎታል
የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል?
👉🏾ሰላም የሚሰጡ እና መኝታ ክፍልዎን ውበት የሚያላብሱ የአልጋ መጋረጃዎች አስመጥተናል የሰላም እንቅልፍ ይተኙ::
👉🏾ለመኖርያ ቤት, ለሆቴሎች,ለገሰት ሀዉስ በብዛት ለሚወስዱ በቅናሽ እናቀርባለን።
👉🏽ለነብሰ ጡር, ለአራስ እና ቢንቢ/ዝንብ/ትንኝ ለሚበዛበት አካባቢ የመጀመርያ ምርጫዎ!!!
👉🏽ግድግዳውን ሳይበሱ መሬቱን ሳይቆፍሩ በራሱ መቆም የሚችል ነው
👉🏽ቢቆሽሽ አውርዶ ማጠብ የሚቻል
🏢 ወኪሎች
✔️መቀሌ
✔️ባህርዳር
✔️ጅማ
✔️ድሬዳዋ
✔️ሃረር
✔️ጂጂጋ
👍🏼 አዲስ ኣበባ :- ቦሌ መዳንያሃለም ከሽገር ህንፃ ፊት ለፊት
ሱቃችን ከእሁድ እስከ እሁድ ክፋት ነዉ
🚚 አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን::
ዋጋ-3800ብር
📲 በ 0913291735 ይደውሉልን🛒

በሳኡዲ የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው ኢትዮጵያዊያን ይግባኝ ተቀባይነት አገኘ!
በሳዑዲ አረቢያ ማረሚያ ቤት ሁለት ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችን በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው ሰሞኑን የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው መሆኑ እና ጉዳዩ የሚመለከተው የኤምባሲው ባልደረባ የሞት ፍርድ የተላለፈባቸውን ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ሠዒድ ሙሀመድ እና ያህያ አሊ ጎብኝቶ፣ በጉዳያቸውም ከእነዚሁ ፍርደኛ ዜጎቻችን እና ከማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጉ ይታወሳል፡፡ የኤምባሲው ተወካይ የሞት ፍርድ ከተላለፈባቸው ዜጎች በተጨማሪ የሃያ ዓመት እስራት የተላለፈበትን ሱልጣን ሙሀመድ እና የአራት አመት እስራት ፍርድ የተፈረደበትን ኢብራሂም አሊን መጎብኘቱም ይታወቃል፡፡
ኤምባሲው ከቀን 22/2012 ዓ.ም ጀምሮ የተለያየ የፍርድ ውሳኔ የተሰጣቸውን አራት ዜጎች በአካል በማግኘት፣ በማነጋገር እና መረጃዎችን ከመውሰድ እንዲሁም የህግ ባለሙያ/ጠበቃ በማማከር የይግባኝ ጥያቄያቸውን በጽሁፍ እንዲቀርብላቸውና እንዲያዩት በማድረግ በመጨረሻም የእያንዳንዳቸውን የይግባኝ ሰነድ በዛሬው እለት ፍርዱን ላስተላለፈው ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ማድረግ ተችሏል፡፡ከእነዚህ ዜጎች በተጨማሪ ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የግድያ ወንጀል ተጠርጥረው የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው ሁለት ዜጎቻችን ጉዳይ ኤምባሲው በራሱ ወጪ (5000 የሳዑዲ ሪያል) የሞት ፍርድ ውሳኔውን የሚቃወሙበት የይግባኝ ጥያቄ ማቅረቡ እና የጠበቃ ክፍያ በመፈፀም ጠበቃ ቀጥሮ የኢትዮጵያውያኑን ጉዳይ እንዲታይ የሚቻለውን እገዛ እና ክትትል እያደረገ ይገኛል፡፡
እነዚህ የፍርድ ውሳኔ የተላለፈባቸው ዜጎችና ሌሎች ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ኤምባሲው የሃገሪቱን ህግ በመከተል የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት ኃላፊዎች ጋር በመሆን መፍትሄ እያፈላለገ እና መንግስት ታራሚዎችን በምህረት እንዲለቅ ዲፕሎማሲያዊ ውትወታውን በየጊዜው በሚደረጉ የሥራ ጉብኝቶችና ምክክሮች ወቅት ሲያቀርብ ቆይቷል።ኤምባሲው ራሱን የቻለ ጉዳይ ፈፃሚዎችን በመመደብ በየወቅቱ ታራሚ ዜጎቻችን ስላለባቸው ችግር፣ ስለተከሰሱበት ሁኔታ፣ ስለፍርድና ተያያዥ ጉዳዮች፣ ፍርድ ጨርሰው በእስር ላይ ስላሉ ዜጎች ሁኔታ፣ አላግባብ ስለታሰሩና ስለተፈረደባቸው፣ የጤና እክል ስለገጠማቸው እና የታራሚዎችን ዝርዝር ጉዳይ በሳምንት ሁለት ጊዜ በቅርበት ክትትል እንደሚያደርግ ይታወቃል።
ምንጭ: በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ

ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
ዩኒቨርሲቲዉ ባስቀመጠዉ መርሃ-ግብር መሰረት ከዓርብ ህዳር 12/2012 ዓ.ም. እስከ እሁድ ህዳር 14/2012 ዓ.ም. ዳግም ምዝገባ ተከናዉኗል፡፡
ከሁሉም አካላት በተደረገዉ ቅንጅትና ትብብር አስተማማኝ የጸጥታና ደህንነት ድባብ ከመፍጠር ባለፈ የጸጥታ ኃይሎች ጥብቅ ክትትል በሁሉም ቦታዎች እያከናወኑ ይገኛሉ፡፡
በተደጋጋሚ የሃሰት ወሬ እያሰራጩ ከትምህርት ሊያስተጓጉሏችሁ የሚሞክሩትን አካላት ዩኒቨርሲቲዉ በቅርበት እየተከታተለ በመሆኑ፣ ነገ ማለትም ሰኞ ህዳር 15/2012 ከዚህ በፊት በወጣላችሁ የትምህርት ፕሮግራም መሰረት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ በድጋሚ እያሳሰበ አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ስታስተዉሉ በቅርባችሁ ላሉት የዩኒቨርሲቲዉ አመራር፣ መምህራን፣ ሰራተኞች ወይም የጸጥታና ደህንነት አካላት ጥቆማ መስጠት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ጅማ ዩኒቨርሲቲ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ14ኛውን የአዲስ አበባ ዋንጫ አሸናፈ ሆኗል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በመርታት ነው የ14ኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው። ለቅዱስ ጊዮርጊስ የማሸነፊያ ግቦችን ዛቦ ቴጉይ በ16ኛው እና ሳላዲን ሰይድ በ39ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል።
ሰበታ ከተማን ከሽንፈት ያላዳነችውን ግብ ፍጹም ገብረማርያም በ82ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገው በዚህ የዋንጫ ጨዋታ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በክብር እንግዳነት ተገኝተዋል።
Via FBC

#ማስታወቂያ ⬆️
ለመደ ወላቡ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ።
ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር መርኃ ግብር ከነገ ጀምሮ #እንዲጀምር ስለ ተወሰነ ተማሪዎች የትምህርት ገበታችሁ ላይ እንደትገኙ ሲል ዩንቨርስቲው አሳስቧል።
@YeneTube @Fikerassefa