#ማስታወቂያ-ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ⬇️
ቀን ነሐሴ 20/2010 ዓ.ም.
የተከበራችሁ የተማሪዎች ወላጆች፦
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የ3ኛ ዓመት ኢንጅነሪንግ ተማሪዎች ከአጠቃላይ ፈተና (Holistic Exam ) ጋር በተያያዘ ማጠቃለያ (Final Exam) አንቀመጥም ማለታቸውን ተከትሎ የባሕር ዳር ቴከኖሎጅ ኢንስቲትዩት የአካዳሚክ ካውንስል የ3ኛ አመት ተማሪዎችን ለ1 አመት ከትምህርት ገበታ እንድታገዱ ወስኗል፡፡
ይህ ቅጣት በዩኒቨርሲቲው ሕግና በተማሪዎች መተዳደሪያ ደምብ መሰረት የመጨረሻ ትንሹ ቅጣት ነው፡፡
ሆኖም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ወላጆች ዋና ባለድርሻ አካላት እንደሆኑ በጽኑ ያምናል፡፡ ስለሆነም በባሕር ዳርና አካባቢው ያሉ የተማሪዎች ወላጆችን አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቶ ማወያየት ስላስፈለገ በባሕር ዳርና አካባቢው የምትገኙ ወላጆች ሰኞ ነሐሴ 21/2010 ዓ.ም. በቴክኖሎጄ ኢንስቲትዩት ፖሊ ግቢ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በአዳራሽ ቁጥር 3 እንድትገኙ በአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
©ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
@Yenetube @Fikerassefa

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ #ማስታወቂያ ለሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ 1ኛ - 3ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ የወጣ ማስታወቂያ ይነበብ
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
#ማስታወቂያ ⬆️
ለመደ ወላቡ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ።
ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር መርኃ ግብር ከነገ ጀምሮ #እንዲጀምር ስለ ተወሰነ ተማሪዎች የትምህርት ገበታችሁ ላይ እንደትገኙ ሲል ዩንቨርስቲው አሳስቧል።
@YeneTube @Fikerassefa

#ማስታወቂያ
ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ
የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ ስለተለቀቀ
https://result.ethernet.edu.et
ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ትምህርት ሚኒስቴር!
@Yenetube

👍9❤4