ኮንጎ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ 27 ሰዎች ሞቱ። አውሮፕላኑ የበረራ ባለሙያዎችን ጨምሮ 18 ሰዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ ሲሆን፣ የወደቀበት ቦታ የመኖሪያ መንደር በመሆኑ ምድር ላይ የነበሩ 9 ሰዎችም ሰለባ መሆናቸውን በስፍራው የተገኙ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችን ጠቅሶ የዘገበው ሮይተርስ ነው።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአሊባባ መስራችና ባለቤት ጃክ ማ አዲሰ አበባ ገብቷል፡፡
ጃክ ማ አዲስ አበባ ሲደርስም ጠ/ሚር ዶ/ር አቢይ አህመድ እና ኢ/ር ታከለ ኡማ እንዲሁም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂኒየር ጌታሁን መኩሪያ ተቀብለውታል፡፡
Via Mayor Office
@YeneTube @FikerAssefa
ጃክ ማ አዲስ አበባ ሲደርስም ጠ/ሚር ዶ/ር አቢይ አህመድ እና ኢ/ር ታከለ ኡማ እንዲሁም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂኒየር ጌታሁን መኩሪያ ተቀብለውታል፡፡
Via Mayor Office
@YeneTube @FikerAssefa
Countries that publish the most books.
1. China
2. US
3. UK
4. France
5. Germany
6. Brazil
7. Japan
8. Spain
9. Italy
10. South Korea
11. Argentina
12. Netherlands
13. Saudi Arabia
14. Denmark
15. Switzerland
16. Thailand
17. Philippines
18. Sweden
19. Norway
20. Belgium
(IPA)
@YeneTube @FikerAssefa
1. China
2. US
3. UK
4. France
5. Germany
6. Brazil
7. Japan
8. Spain
9. Italy
10. South Korea
11. Argentina
12. Netherlands
13. Saudi Arabia
14. Denmark
15. Switzerland
16. Thailand
17. Philippines
18. Sweden
19. Norway
20. Belgium
(IPA)
@YeneTube @FikerAssefa
ቴስላ ከሰሞኑን ይፋ ያደረገው ያልተለመደ ቅርፅ ያለው ሳይበርትራክ የተሰኘው መኪና ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተቀባበሉ ሲዘባበቱ ቢቆዩም ዛሬ የኩባንያው ስራ አስኪያጅ ኤለን ሙስክ ይፋ ባደረገው መረጃ 146,000 ትእዛዝ መቀበሉን ማስታወቁ አግራሞትን ፈጥሯል።
@YendTube @FikerAssefa
@YendTube @FikerAssefa
⬆️ዛሬ አዲስ አበባ የገባወ የአሊባባ መስራች ጃክ ማ ማነው?
በወድቆ መነሳት ምሳሌ የሚሆን ሰው ከፈለግን የ 55 አመቱን የሀንግዙን ሰው ጃክ ማ ከመጀመርያዎቹ ተርታ እናገኘዋለን ።ሁለት ጊዜ የመጀመርያ ትምህርት ፈተና ወድቋል ።ሶስቴ የመሀከለኛ ትምህርት ወድቋል።አሁንም ሶስቴ የሀይስኩል ትምህርት ወድቋል ።ሀርቫርድ ለመማር 10 ግዜ አመልክቶ አስሬም ወድቋል።40 ግዜ ስራ አመልክቶ አልተሳካለትም።የፋስት ምግብ አምራቹ KFC ቻይና ሀንግዙ መጥቶ 24ሰው መዝግቦ 23 ሰው ሲመርጥ የወደቀው ብቸኛው ሰው ጃክ ማ ነው ። በ1988 በእንግሊዘኛ ዲግሪ አግኝቷል ። እንጊሊዘኛ ቋንቋ ለመልመድ ካለው ፍቅር የተነሳ ጎብኚዎችን በነፃ አያስጎበኘ አንግሊዘኛ ይለማመድ ነበር ። በእንግሊዘኛ ቋንቋም ለተወሰነ ግዜ አስተምሯል።አንድ ቀን አንዲት ወጣት ዮን ማ የሚለው ስሙ መያዝ ስለከበዳት ጃክ ብላ ጠራችው ።አሁን ይሄ ስሙ አለም ላይ የሚታወቅበት ነው ።
የሀብቱ አነሳስ ከዚህ ይጀምራል ። አሁንም እንደፈረንጆቹ በወርሀ ሚያዝያ 1995 ወደ አሜሪካ አቀና ። እዛ የኢንተርኔትን ተፅእኖ በኢኮኖሚ ላይ አየ ።በዛው አመት ግንቦት ላይ ከአንድ ጓደኛው ጋር በአሜሪካ የተመዘገበ የአድራሻ መለያው ቻይኒስፔጅ የሚል ዌብ ሳይት ከፍቶ በሶስት አመት ውስጥ 800 ሺ ዶላር አገኘ ።ከዛም ለቻይና ካምፓኔዎች ዌብ ሳይት መስራት ጀመረ ።ከ1998 እሰከ 1999 ለቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር ባለ የቴክኖሎጂ ካምፓኒን መምራት ጀመረ ።ይሄን ስራ አቁሞ 17 ጓደኞቹን አሳምኖ አሊባባ ግሩፕ የተባለ የኤሌክትሮኒክስ ድርጅትን አቋቋመ ።ድርጅቱ የቻይናን የውጭ ላኪዎችን ከቸርቻሪዎች ጋር ለማገነኛት ያለመ ነበር ። ከ20 አመት በፊት የተመሰረተው ይሄ ካምፓኒ አሁን ላይ ከ56 ቢልየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ ሲኖረው የሞባይል፣የመዝናኛ ፣የቴሌቭዠን ፣አይ ክላውድ ስራዎችን በኢ ኮሜርስ ገበያ በብዙ ሀገራት ያገበያያል ።የጃክ ማ ሀብት መጠንም 39.7 ቢልየን ደርሷል። በውድቀት ተስፋ የምቆርጥ ሰው አይደለውም ይላል ።አሁን ላይ በበጎ አድራጎት ስራ ላይ በስፋት መሰማራት እፈልጋለው ብሎ በርካታ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።
Via:- Tesfay getnet
@YeneTube @Fikerassefa

Forwarded from YeneTube
ለወንዶች!!!!
የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን
RJ FASHION
ለውድ ደንበኞቹ ጥራት ያላቸውን የወንዶች ብራንድ እና አዲስ Style
➡️ሹራቦች
➡️ጃኬቶች
➡️ቱታዎች
➡️ጫማዎችን
በቅናሽ ዋጋ አቅርበናል:
ሾው ሩም አድራሻ:
ገርጂ መብራት ሀይል (ዊዝደም ህንፃ ፊት ለፊት)
ስልክ:-+251900628132
:-011-6296465
የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊነክ በመጫን ያገኙናል
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA

🎊አስደሳች ዜና 🎊
📲በ 09 13 29 17 35 ይደውሉ
👉🏾ቢንቢ እና በረሮ አላስተኛ ብሎዎታል
የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል?
👉🏾ሰላም የሚሰጡ እና መኝታ ክፍልዎን ውበት የሚያላብሱ የአልጋ መጋረጃዎች አስመጥተናል የሰላም እንቅልፍ ይተኙ::
👉🏾ለመኖርያ ቤት, ለሆቴሎች,ለገሰት ሀዉስ በብዛት ለሚወስዱ በቅናሽ እናቀርባለን።
👉🏽ለነብሰ ጡር, ለአራስ እና ቢንቢ/ዝንብ/ትንኝ ለሚበዛበት አካባቢ የመጀመርያ ምርጫዎ!!!
👉🏽ግድግዳውን ሳይበሱ መሬቱን ሳይቆፍሩ በራሱ መቆም የሚችል ነው
👉🏽ቢቆሽሽ አውርዶ ማጠብ የሚቻል
🏢 ወኪሎች
✔️መቀሌ
✔️ባህርዳር
✔️ጅማ
✔️ድሬዳዋ
✔️ሃረር
✔️ጂጂጋ
👍🏼 አዲስ ኣበባ :- ቦሌ መዳንያሃለም ከሽገር ህንፃ ፊት ለፊት
ሱቃችን ከእሁድ እስከ እሁድ ክፋት ነዉ
🚚 አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን::
ዋጋ-3800ብር
📲 በ 0913291735 ይደውሉልን🛒

16ቱ ጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀናት (የነጭ ሪቫን) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ28ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ28ኛ ጊዜ “ሴቶችንና ህፃናት ከጥቃት በመጠበቅ ሁላችንም ሃላፊነታችን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል ከነገ ማለትም ከህዳር 16-30 በተለያዩ የንቅናቄ መረሃ ግብሮች ይከበራል፡፡
ምንጭ: የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር
@YeneTube @FikerAssefa
ከጎንደር ዩኒቨርስቲ የተሰጠ መረጃ!
በቅርቡ በዩኒቨርሲቲያችን ተከስቶ በነበረው መጠነኛ ግጭት የህይወት መጥፋት፣ የአካል መጉደል እና ከፍተኛ የንብረት መውደም ባይደርስም በግጭቱ የተጠረጠሩ 40 ተማሪዎች፣ ሰራተኛ እና የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ አባል ያልሆነ የውጭ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውለው ነበር።የተጠረጠሩበት ወንጀል ቀላልና በምክር ይታለፉ የተባሉ 21 ተማሪዎች የተለቀቁ ሲሆን ቀሪዎቹ ተጨማሪ ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል።
የተጠረጠሩባቸው ወንጀሎችም፦
1. በድንገተኛ ፍተሻ ወቅት ከ40,500 እስከ 157,774 ብር የተገኘባቸው 2 የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፣
2. ተማሪዎችን በማደራጀት ችግር በመፍጠር የተጠረጠሩ 2 ተማሪዎች፣
3. ተማሪዎችን በማደራጀት ችግር በመፍጠርና በድንገተኛ ፍተሻ ወቅት በሁለት ስም 4 የቀበሌ መታወቂያ ይዞ የተገኘ 1 ተማሪ፣
4. ተማሪዎች ክፍል እንዳይገቡ መንገድ ላይ ሲከለክሉ የተያዙ 7 ተማሪዎች፣
5. ተማሪዎችን በመምታት የተጠረጠሩ 2 ተማሪዎች፣
6. በአንድ ሴት ተማሪ መታወቂያ በር ላይ ሊገባ ሲል የተያዘ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባል ያልሆነ አንድ ግለሰብ፣
7. ቃጠሎው ከመከሰቱ ከትንሽ ደቂቃወች በፊት ቃጠሎ ከደረሰበት ህንጻ ሲወጡ በደህንነት ካሜራ የታዩና በቃጠሎ የተጠረጠሩ 3 ተማሪዎች እና
8. ኃላፊነትን በአግባቡ ባለመወጣት እና በቃጠሎ የተጠረጠሩ አንድ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኛ በድምሩ 19 ሰዎች ተጨማሪ ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል።
ምርመራውን በፍጥነት እና በጥራት የሚያካሂድ ልዩ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ በማጣራት ላይ ይገኛል። ውጤቱ እንደተጠናቀቀ ለህዝብና ለመንግስት እናሳውቃለን።የሕዝብ ሀብትን የሚያቃጥል የሕዝብ ጠላት ነው!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን!!
የጎንደር ዮኒቨርሲቲ

YeneTube
ከጎንደር ዩኒቨርስቲ የተሰጠ መረጃ! በቅርቡ በዩኒቨርሲቲያችን ተከስቶ በነበረው መጠነኛ ግጭት የህይወት መጥፋት፣ የአካል መጉደል እና ከፍተኛ የንብረት መውደም ባይደርስም በግጭቱ የተጠረጠሩ 40 ተማሪዎች፣ ሰራተኛ እና የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ አባል ያልሆነ የውጭ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውለው ነበር።የተጠረጠሩበት ወንጀል ቀላልና በምክር ይታለፉ የተባሉ 21 ተማሪዎች የተለቀቁ ሲሆን ቀሪዎቹ ተጨማሪ ምርመራ…
ከዚህ ጋር በተያያዘ ባለፈው ሳምንት በአፄ ቴዎድሮስና አፄ ፋሲል ግቢ በተወሰነ መልኩ መቆራረጥ አጋጥሞት የነበረው መማር ማስተማር ዛሬ ሙሉ በሙሉ መጀመሩን ዩንቨርስቲው ያሳወቀ ሲሆን ወደ ቤተሰብ የሄዳችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ ወደ ትምህርት ገበታችሁ እንድትመለሱ ሲል በጥብቅ አሳስቧል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በአፋር ክልል የኮሌራ ስርጭት ጨምሯል ተባለ!
በአፋር ክልል የኮሌራ በሽታ መከሰት ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ከ 116 በላይ ሰዎች በበበሽታው መያዛቸው ተገልጿል፡፡አብዛኛዎቹ ታማሚዎችም በተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በጉልበት ሠራተኛነት የተሰማሩ ሰዎች ናቸው ተብሏል።ለበሽታው መስፋፋት በአካባቢው በቂ የንፁህ ወሃ አቅርቦት አለመኖሩ እንዲሁም ውሃን ለማከም የሚረዱ ኬሚካሎች በስፋት አለመገኘታቸው በምክያትነት ተጠቅሷል፡፡የክልሉ መንግሥትም የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ግብረ ኃይል አቋቁሞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡
ምንጭ: አዲስ ማለዳ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በትናንት በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የ49 ሰዎች ህይወት አለፈ!
የትራፊክ አደጋዎቹ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ፣ ከመቱ ወደ አዲስ አበባ እና ከቢሾፍቱ ወደ አዳማ ከተማ ሲጓዙ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ መድረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።በዚህም መሰረት ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ 20 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ በተለምዶ ሀይሩፍ በመባል የሚጠራ ተሽከርካሪ በኤጄሬና ሆለታ ከተሞች መካከል መካከል ከሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው የደረሰው።
በትራፊክ አደጋውም የ17 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ያለሰ ሲሆን፥ በሌሎች 3 ሰዎች ላይም የተለያየ መጠን ያለው የአካል ጉዳት መድረሱን የአምቦ ከተማ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።በተመሳሳይ በትናንትናው እለት ከመቱ ከተማ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ኦዳ ባስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋም የበርካታ ሰዎች ህይወት አልፏል።በትራፊክ አደጋው ገተማ ተብሎ በሚጠራ ከተማ አካባቢ አውቶብሱ በመገልበጡ የደረሰ ሲሆን፥ በአደጋውም የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉ ነው የተገለፀው።እንዲሁም ትናንት ምሽት ከቢሾፍቱ ከተማ ወደ አዳማ ከተማ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋም የ15 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን፥ በንብረት ላይም ጉዳት መድረሱ ነው የተነገረው።
Via FBC

የጃክ ማ ፋውንዴሽን መሥራችና የአሊባባ ግሩፕ 'ሸሪክ' የሆኑትን ጃክ ማን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በፅህፈት ቤታቸው አግኝተው አነጋግረዋል፡፡ጃክ ማ በተለይ በኢትዮጵያ ለመክፈት ባሰቡት ዓለም አቀፍ ኤሌክትሮኒክ መገበያያ ዙሪያ ትኩረት አድርገው መክረዋል፡፡ይህ መገበያያ የሀገሪቱን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ የሚደግፍ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአይሲቲ ፓርክ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ይፋዊ ሥራ ይጀምራል!
የአይሲቲ ፓርክ (Electronic World Trade Plat Form) በዛሬው ዕለት ተመርቆ ይፋዊ ሥራ ይጀምራል፡፡በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡በዛሬው የአይሲቲ ፓርክ ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የአሊባባ ቢዝነስ ግሩፕ መስራችና ባለቤት የሆነው ጃክ ማ ወይም ማዩን በመባል የሚታወቀው ቱጃር ቢሊየነርም ይገኛል ተብሎም ይጠበቃል፡፡የዚህ ፓርክ ተመርቆ ሥራ መጀመር 5G ወይም አምስተኛው ትውልድ ኔትወርክ ዝርጋታ እንደሚከናወን ለማወቅ ተችሏል፡፡
Via SRTA

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ሁከት ቀስቃሽነት ተጠርጥረው የተያዙ ተማሪዎች ይፈቱ በሚል አንዳንዶች ባነሱት ጥያቄ በዋናው ግቢ (ስድስት ኪሎ) ትምህርት ተቋርጦ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
Via MoSHE
@YeneTube @FikerAssefa
Via MoSHE
@YeneTube @FikerAssefa
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ትናንት ማታ ከለሊቱ 7 ሰዓት በተማሪዎች መካከል በተነሳ ግጭት አምስት ተማሪዎች ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና ላይ ናቸው፡፡ አጥፊዎቹን የመለየትና በቁጥጥር ስር የማዋል ስራም እየተከናወነ ይገኛል፡፡
Via MoSHE
@YeneTube @FikerAssefa
Via MoSHE
@YeneTube @FikerAssefa
የቤጉህዴፓ ወደ ሀገራዊ ብልጽግና ፓርቲ የመዋሃድ አስቸኳይ ጉባዔ ዛሬ ህዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ በክልል መስተዳድር አዳራሽ ይካሄዳል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአምስት የህመም ዘርፎች የነፃ ህክምና አገልግሎት ሊሰጥ እንደሆነ አስታወቀ።
ሆስፒታሉ እንዳስታወቀዉ ከህንድ አገር ከሚመጡ ስፔሻሊስት ዶክተሮች ጋር በመተባበር የጥርስ፣ የሆድ ዕቃ፣ የፊንጢጣ፣ የወንድ የዘር ፍሬ ከረጢትና የአንጀት መውረድ ቀዶ ህክምና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ነኝ ብሏል፡፡የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ አምብሬ እንዳሉት የነፃ ህክምናዉ ከህዳር 19 ቀን 2012 ዓ.ም እስከ ህዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ነዉ ብለዋል፡፡
ለህክምናው የታካሚዎች ልየታ ከዛሬ ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን የህሙማን ልየታ በመድሃኒት ታክመው መዳን የሚችሉትንና ቀዶ ህክምና የሚያስፈልጋቸውን ለመለየት እንደሆነ ታዉቋል።እነዚህ የጤና እክል ያሉባቸው ታካሚዎች ከዛሬ ጀምሮ በሆስፒታሉ ተገኝተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑንም አቶ አሸናፊ ተናግረዋል፡፡በቀጣይም ይህ የህክምና አገልግሎት ዘመቻ እንደሚቀጥል ያስታወቁት ዳይሬክተሩ ከዚህ ቀደምም በሆስፒታሉ የተለያዩ ነፃ ቀዶ ህክምናዎችን መሰጠቱን አስታዉሰዋል፡፡
Via Ethio FM

የጉራጌ ህዝባዊ ንቅናቄ መግለጫ:- "...የጉራጌ ህዝብ የክልል ጥያቄ ህዳር 17,2012 ዓ.ም አንድ ዓመት ስለሚሞላው.. በእለቱ የሚደረገውን ሰላማዊ የመብት ጥያቄ የፌደራል መንግስት እና የክልል መንግስት አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግ እንጠይቃለን" ብሏል ።
@yenetube @FikerAssefa
@yenetube @FikerAssefa