YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
Forwarded from YeneTube
🤜🏾መኪናዎትን ከሌባ ለመጠበቅ የሚረዳ 🚔🚔🚔 ኣዲስ ምርት ኣስመጥተናል🚔🚔🚔
🤜🏾•ሰሞኑን እየተበራከተ የመጣው የመኪናዎች ስርቆት ሀሳብ ሆኖቦታል እንግዲያውስ ሀሳብ አይግባዎ አስተማማኝ መሪ መቆለፊያ አምጥተንሎታል
🤜🏾የመኪናዎን መሪ ጥርቅም ኣርጎ በመቆለፍ ቁልፍ የያዝን ሌባ ጨምሮ መሪውን እንዳያዞረው በማድርግ መኪናውን ክስርቆት ይጠብቀዋል::
+251912894364

• Made of hardened iron material to resist cutting and durable in using.
• Comes with anti-theft security lock and 2 keys.
• Can be adjustable to fit for most steering wheels.
• Highly visible deterrent, can frighten the thieves to avoid being stolen.
• Weight 2kg
ለበለጠ መረጃ እና ለተለያዩ አዳዲስ እቃዎች ቻናላቸንን ጆይን ያድርጉ
@ZenachBrands
የደሴ ከተማ ፍርድቤት ህጻን ልጅ የሰረቀችን ሴት በ16 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ቀጣ። ወንጀለኛዋ የተቀጣችው በደሴ ከተማ 'ዶር ደረጀ ክሊኒክ' ለህክማ የመጣችን እናት፣ "ህክምና እስክትጨርሽ ልጅሽን ልያዝልሽ" በማለት ህጻኗን ይዛ በመሰወሯ ነው።

ወንጀለኛዋ ህጻኗን 'በቶዮታ ፒካፕ' መኪና ይዛ ለመሰወር ስትሞክር፣ በአፋር ክልል ዱለቻ ወረዳ ነበር በቁጥጥር ስር የዋለችው።

@Yenetube @Fikerassefa
"የወላይታ ህዝብ በተመሳሳይ ሁኔታ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ ራስ በራስ የማስተዳደር ህገ-መንግስታዊ ጥያቄን አንግቦ በየጊዜው ህዝቡ ጥያቄውን በተለያየ መንገድ ለመንግስት እያቀረበ የቆየ ሲሆን በተመሳሳይ ሁኔታ የኢትዮጰያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወላይታ ክልል ሆኖ የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ የሚያደራጅበት ሁኔታ እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡"

የሲዳማ ብሔር ህዝበ ውሳኔ ውጤት አስመልክቶ ከወላይታ ዞን አስተዳደር የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፈ ሲሆን የወላይታ ህዝብ ጥያቄም በተመሳሳይ መልኩ ምላሽ እንዲያገኝ ጠይቋል።

ሙሉውን መልዕክት👇👇👇

https://telegra.ph/Wolaita-11-23
Sport !!

🏆የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ 🏆
የደረጃ ጨዋታ

ተጠናቀቀ | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 መከላከያ

⚽️ 7'አቡበከር ናስር ⚽️ 54'ምንተስኖት ከበደ

መከላከያ በመለያ ምቶች 4-2 አሸንፎ ውድድሩን በ3ኛነት አጠናቋል።

@Yenesport የስፖርት ቻናላችን ነው!!
የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላለፈ

ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ⬇️
https://telegra.ph/SSidama-11-23-2
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እና የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ⬇️
https://telegra.ph/SSidama-11-23
የሲዳማ ሕዝበ-ውሳኔ ውጤት ከተሰማ በኋላ የሐዋሳ ነዋሪዎች ደስታቸውን ከመግለፅ ያገዳቸው አልነበረም።

ሲዳማ 10ኛው የኢትዮጵያ ክልል ለመሆን
ከደቡብ ክልል ሥልጣን መረከብ ብቻ እንደቀረው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሊቀ-መንበር ብርቱካን ሚደቅሳ ተናግረዋል። ባለፈው ረቡዕ በተካሔደው ሕዝበ-ውሳኔ ድምፅ ከሰጡ 98.51% ሲዳማ ክልል እንዲሆን መደገፋቸውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በነበረበት እንዲቀጥል የቀረበው ምርጫ ያገኘው ድምፅ 1.48% ነው

የሲዳማ ሕዝበ-ውሳኔ ውጤት ከተሰማ በኋላ የሐዋሳ ነዋሪዎች ደስታቸውን ከመግለፅ ያገዳቸው አልነበረም። «የሲዳማ ሕዝብ አሸንፏል፤ ስላሸነፍን በጣም ደስ ብሎናል» የሚሉት አንድ የከተማዋ ነዋሪ ዞኑ 10ኛው የኢትዮጵያ ክልል ሆኖ ለመዋቀር መቃረቡ የተለየ ደስታ ፈጥሮባቸዋል።

በሐዋሳ ታቦር ክፍለ ከተማ የሚኖረው ሌላ ወጣት በበኩሉ«የሲዳማ ጥያቄ ከ137 አመታት በላይ የነበረ ነው። ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ነው» ሲል ውጤቱ ከፍ ያለ ትርጉም እንዳለው ለዶይቼ ቬለ ዘጋቢ ተናግሯል። ተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፎች ያስተናገደው የሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ ምላሽ ሊያገኝ የሥልጣን ርክክብ ብቻ ቀርቶታል። 

ባለፈው ረቡዕ በተካሔደው ሕዝበ-ውሳኔ አስረኛው የኢትዮጵያ ክልል ለመሆን የሚያስችለውን ድምፅ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቋል። ቦርዱ የሕዝበ-ውሳኔውን የመጀመሪያ ውጤት በዛሬው ዕለት በሐዋሳ ከተማ ይፋ አድርጓል።
በዞኑ እጣ ፈንታ ላይ ለመወሰን ድምጽ ከሰጡ ነዋሪዎች 98.51 በመቶው ሲዳማ 10ኛው ክልል እንዲሆን መደገፋቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሊቀ-መንበር አቶ ውብሸት አየለ በዛሬው ዕለት በሐዋሳ ከተማ ተናግረዋል።

Via:- Dw
@Yenetube @Fikerassefa
አብዴፓ ወደ ብልጽግና ፓርቲ የሚደረገውን ውህደት በሙሉ ድምጽ አፀደቀ

የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ወደ ብልጽግና ፓርቲ የሚደረገውን ውህደት በሙሉ ድምጽ አፀደቀ ፡፡

አብዴፓ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤው ወደ ብልጽግና ፓርቲ የሚደረገውን ውህደት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል ፡፡

የከተማ ልማትና የኮንስትራክሽን ሚንስቴር እና የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) አስቸኳይ ጉባኤ በማካሄድ ከተወያየ በኋላ ውህደቱን በሙሉ ድምጽ አጽድቋታል ብለዋል ፡፡

የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር እና የአብዴፓ ም/ሊቀመንበር አቶ አወል አርባ በበኩላቸው ከመነጣጠል አንድነት ጠቀሜታው ከፍተኛ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

Via:- EbC
@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መድረክ የአገሪቱን ፖለቲካዊ ችግሮች ለመፍታት ብሔራዊ መግባባትና የዕርቅ መርሆች መከተል እንደሚገባ አመለከተ።
@Yenetube @FikerAssefa
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

መልክቱን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ⬇️
https://telegra.ph/Sidama-11-23
የሲዳማ ብሔር በነፃ ፍቃዱ በክልል የመደራጀት መብቱ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ በመረጋገጡ ለመላዉ የሲደማ ብሔርና በዉስጡ ለሚኖሩ ህዝቦች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ለማለት ይወዳል የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር።

መረጃውን የላከልን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ነው።
@Yenetube @FikerAssefa
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)ለሲዳማ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ መልክት አስተላልፏል

ERGAA BAGA GAMMADDANII UMMATA SIDAAMAAF !!

መግለጫው በኦሮምኛ ነው እየተሮገምን እንገኛለን እንደጨረስን ወደ እናንተ እናቀርባለን።

ሊንኩን በመንካት ሙሉውን ያንብቡ⬇️
https://telegra.ph/Sidama-11-23-2
የኔቲዩብ ከምንም ጊዜው በላይ ፈጣን | ሚዛናዊ እንዲሁም ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን ለናንተ እያደረስን እንገኛለን እንደተለመደው በየ አምስት ወር የቤተሰቦችን አስተያየት እንቀበላለን ዛሬ ከ4:00 - 4:30 አስተያየታችሁን ለመቀበል ዝግጁ ስለሆንን አስተያየታችውን ቀናነት በተሞላበት መልኩ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።

አስተያየት መስጫ አካውንት @Fikerassefa
__________________________
Facebook users. (million)

India: 300
United States: 210
Brazil: 130
Indonesia: 130
Mexico: 86
Philippines: 75
Vietnam: 61
Thailand: 50
Turkey: 43
United Kingdom: 40
Ethiopia : 5.6

ኢትዮጵያ ውስጥ Facebookን ከሚጠቀሙ ሰዎች ውስጥ 30 በመቶ ብቻ ሴቶች መሆናቸው ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

Source :- Facebook
@Yenetube @Fikerassefa
አለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን (IAAF) በሚያዘጋጀው የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ሽልማት ኢትዮጵያዊውን ሰለሞን ባረጋን ምርጥ ተስፋኛ(ወጣት) አትሌት ሲል መርጦታል።

@YeneTube @FikerAssefa
በተመሳሳይ የሽልማት ዜና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ደራርቱ ቱሉ በዘርፉ ላበረከተችው አስተዋጽኦ የአመቱ ምርጥ ሴት በሚል ሽልማት ተበርክቶላታል።

@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
ለወንዶች!!!!
የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን
RJ FASHION
ለውድ ደንበኞቹ ጥራት ያላቸውን የወንዶች ብራንድ እና አዲስ Style
➡️ሹራቦች
➡️ጃኬቶች
➡️ቱታዎች
➡️ጫማዎችን
በቅናሽ ዋጋ አቅርበናል:
ሾው ሩም አድራሻ:
ገርጂ መብራት ሀይል (ዊዝደም ህንፃ ፊት ለፊት)
ስልክ:-+251900628132
:-011-6296465
የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊነክ በመጫን ያገኙናል
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA
🎊አስደሳች ዜና 🎊
📲በ 09 13 29 17 35 ይደውሉ
👉🏾ቢንቢ እና በረሮ አላስተኛ ብሎዎታል
የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል?
👉🏾ሰላም የሚሰጡ እና መኝታ ክፍልዎን ውበት የሚያላብሱ የአልጋ መጋረጃዎች አስመጥተናል የሰላም እንቅልፍ ይተኙ::
👉🏾ለመኖርያ ቤት, ለሆቴሎች,ለገሰት ሀዉስ በብዛት ለሚወስዱ በቅናሽ እናቀርባለን።
👉🏽ለነብሰ ጡር, ለአራስ እና ቢንቢ/ዝንብ/ትንኝ ለሚበዛበት አካባቢ የመጀመርያ ምርጫዎ!!!
👉🏽ግድግዳውን ሳይበሱ መሬቱን ሳይቆፍሩ በራሱ መቆም የሚችል ነው
👉🏽ቢቆሽሽ አውርዶ ማጠብ የሚቻል
🏢 ወኪሎች
✔️መቀሌ
✔️ባህርዳር
✔️ጅማ
✔️ድሬዳዋ
✔️ሃረር
✔️ጂጂጋ
👍🏼 አዲስ ኣበባ :- ቦሌ መዳንያሃለም ከሽገር ህንፃ ፊት ለፊት
ሱቃችን ከእሁድ እስከ እሁድ ክፋት ነዉ
🚚 አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን::
ዋጋ-3800ብር
📲 በ 0913291735 ይደውሉልን🛒
የቀድሞ የጤና ጥበቃ ሚኒስትርን ጨምሮ ታዋቂ የጨው ነጋዴዎችና ኃላፊዎች ተከሰሱ!

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ለሁለተኛ ጊዜ ካቢኔያቸውን ሲያቋቁሙ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋቸው የነበሩት ይፍሩ ብርሃን (ፕሮፌሰር) በሌሉበት ጨምሮ፣ ታዋቂ የጨው ነጋዴዎች ማኅበር ኃላፊዎች የሙስና ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡

ይፍሩ (ፕሮፌሰር) የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሆነው በሚሠሩበት ወቅት የማይገባ ጥቅም ለማግኘት ወይም ለማስገኘት፣ እንዲሁም በሌላው ላይ ጉዳት እንዲደርስ በማሰብ ጥራቱን ያላሟላና በሕዝብ ጤና ላይ ጉዳት የሚያደርስ ጨው ለገበያ እንዲሠራጭ መፍቀዳቸውን፣ ወይም ትዕዛዝ መስጠታቸውን ዓቃቤ ሕግ የመሠረተው ክስ ያስረዳል፡፡

👇👇👇👇👇

https://telegra.ph/YYifruandcos-11-24