💥💥School Of American English💥💥
ይምጡ እኛ ጋር የተለያዩ #ቋንቋዎችን ተምረው ይመለሳለሁ!!
#እንግሊዝኛ #ቻይንኛ
#ጀርመንኛ #ጣልያንኛ
#አረብኛ አንቱታን በአተረፉ መምህራኖቻችን እናስተምሮታለን።
በተጨማሪ ለሰራተኞች የጊዜ እጥረት ላለባቸው በግል እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ እናስተምሮታለን።
📌ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📌ጎላጎል ህንፃ ስድስተኛ 6ኛ ፎቅ
📌ፒያሳ የገበያ መዐከል
ከላይ የተጠቀሱት ህንፃዎች ላይ እንገኛለን 0921309530 ይደውሉ
በተጨማሪ መረጃ ⬆️ ፎቶውም ላይ ይመልከቱ።

ማስታወቂያ 💥
BLUE Brand Solutions
Blue Brand Solutions brought you the latest
📌Technologies(smartphones,Laptops)
📌 Men's and women's clothing👔
📌 Human hair 🙆♀
📌Musical instruments
📌Mens and Women's Perfume
Contact; @sherlockseller @Nah22
Call us
+251947896322&+251945421100
ቻናላቸውን ተቀላቅለሁ ይመልከቱ⬇️
https://tttttt.me/blueelec

የሀዘን መግለጫ!
ተማሪ አሌክሳንደር ተስፋዬ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ 2004 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት የመጨረሻ ዓመት የህክምና ተማሪ ሆኖ የqualification ፈተና ለመፈተን በዝግጅት ላይ በነበረበት ወቅት፤ ማለትም በቀን 02/02/2012 ዓ.ም ምሽት ላይ በደረሰበት ከፎቅ ላይ የመውደቅ ድንገተኛ አደጋ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ሕይወቱን ለማትረፍ ከፍተኛ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ ቀርቶ በቀን 03/02/2012 ዓ.ም ላይ ሕይወቱ ሊያልፍ ችሏል፡፡
ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲም በተማሪ አሌክሳንደር ተስፋየ ድንገተኛ ሞት ምክንያት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹና ዘመድ ወዳጆቹ መጽናናትን ይመኛል።
Via:- ሀዋሳ ዩንቨርስቲ
@YeneTube @Fikerassefa

ሃያ ሺሕ አባወራዎች ከባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ለቀው ለመውጣት ተስማሙ።
በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልል መሃል ተካሎ ከሚገኘው ባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ውስጥ ከሚኖሩ ከ40 ሺሕ አባወራዎች ውስጥ 20 ሺሕ የሚሆኑት በ2012 ውስጥ ፓርኩን ለቀው ለመውጣት መስማማታቸውን እና ይህንንም ለማስፈፀም የሶማሌ ክልል ውሳኔ እየተጠበቀ እንደሆነ ታወቀ። በምሥራቅ አፍሪካ ብቻ የሚገኙትን “ሎክሶዳንታ አፍሪካና ኦርሊያንሲ” የተባሉትን ንዑስ የዝሆን ዝርያ ለማልማትና ለመጠበቅ በ1962 የተቋቋመው የዝሆኖቹ መጠለያ በሕገወጥ እርሻና ሰፈራ መስፋፋት እና በሕገ ወጥ አደን ሳቢያ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት በመምጣቱ በፓርኩ የሰፈረውን ነዋሪ ከፓርኩ ለማስለቀቅ ግድ ማለቱን የፓርኩ ኀላፊዎች ይናገራሉ። በዚህም መሰረት በመጠለያው ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሒዶ መስማማት ላይ መደረሱን የመጠለያው ኀላፊ አደም ሞሐመድ አስታውቀዋል።
ምንጭ:አዲስ ማለዳ
@YeneTube @FikerAssefa

ኖኪያ የ4G እና 5G የቴሌ ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ሊዘረጋ ነው።
ኖኪያ የ4G እና 5G የቴሌ ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ለመዘርጋት መዘጋጀቱን ገለፀ።ኩባንያው ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ከአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ጋር የዲጂታል ክህሎትንና የፈጠራ አቅምን ማጎልበት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል።ፊርማውን የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ደረጀ እንግዳ እና የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩትን በመወከል ዶክተር ኢንጂነር ኢሳያስ ገብረዮሀንሰ እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅና ምዕራብ አፍሪካ የኖኪያ ተጠሪ ዳንኤል ጃገር ፈርመውታል።
ስምምነቱ ኩባንያው ለሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መስክ አለም የደረሰበትን አሰራር እና የቴክኖሎጂ ገበያውን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የትምህርት እና ስልጠና ፕሮግራሞችንና የልምድ ልውውጦችን ማዘጋጀትን እንደሚያካትት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፥ የአለም ሃብት በስፋት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ አየመነጨ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት የሰለጠነ የሰው ሃይል ከማፍራት ጀምሮ በዘርፋ የስራ እድል ለመፍጠር ኢትዮጵያ በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኗን አብራርተዋል።በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የፊንላንድ ልማት ትብብር እና የውጭ ንግድ ሚኒስትር ቫሊ ስኪናር፥ የፊንላንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የተፈጠሩትን አዳዲስ እድሎች በመጠቀም በተለያ ዩ ዘርፎች እንዲሰማሩ ይሰራል ብለዋል።ኖኪያ በአውሮፓውያኑ በ1865 በፊንላንዷ ሄልንሲኪ ከተማ የተመሰረተ የቴክኖሎጂ ተቋም ሲሆን፥ በ2018 የተቋሙ መረጃ መሰረት 6 ነጥብ 1 ቢሊየን በላይ ተገልጋዮች፣ 22 ነጥብ 56 ቢሊየን ዶላር ገቢ እና ከ103 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያሉት ተቋም ነው።
ምንጭ: ፋና

#የሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጫ ቀን ወደ ህዳር 10 ተዘዋወረ
ከዚህ ቀደም ቦርዱ የህዝበ ውሳኔው የድምፅ አሰጣጥ ህዳር 03 2012 ዓ.ም ይካሄዳል ብሎ የነበረ ሲሆን፥ በዛሬው እለት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ግን ህዝበ ውሳኔ ድምጽ መስጫ ቀን ሽግሽግ መደረጉን አስታውቋል።
ተጨማሪ ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-10-16

⬆️
የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምዝገባ ሥርዓት ኋላቀር በመሆኑ ባጋጠማቸው የጊዜ መባከንና መጉላላት መማረራቸውን ተማሪዎች ተናገሩ!
ጥቆማ አቅራቢዎቹ ተማሪዎች እንደገለጹት የዩኒቨርሲቲው የምዝገባና የመረጃ አያያዝ ስርዓት ኋላ ቀር ነው። በአሁኑ ወቅት ትናንሽ የትምህርት ተቋማት ሳይቀሩ በበይነ መረብ አማካኝነት ምዝገባ እያካሄዱ ዩኒቨርሲቲው ግን ምዝገባ የሚያካሂደውና መረጃ የሚያደራጀው በወረቀት ነው።
"ይህ አሰራሩ በምዝገባ ወቅትና መረጃዎችን ለማግኘት ለረጃጅም ሰልፍና ለእንግልት ዳርጎናል። ከዚህም በተጨማሪ የተማሪዎች ውጤት የሚገለጸውም በወረቀትና በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ነው። አሰራሩ ወቅቱን የማይመጥን ኋላቀር በመሆኑ ማስተካከል አለበት" ብለዋል።
ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ጠቁሟል።
Via ኢፕድ
@yenetube @Fikerassefa

አፋር ክልል በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
ባሳለፍነው ሳምንት ሰርጎ ገቦች ድንበር አልፈው የአፋር ህዝብ ላይ ጥቃት መዘንዘራቸው ይታወሳል። በዚህ ጥቃት ሳቢያ የ17 ሰው ህይወት ማለፉ ይታወሳል ይህንን አስመልክቶ አፋር ክልል በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል እንዲሁም #መንግስት ዝምታን መርጧል።
@YeneTube @Fikerassefa
ባሳለፍነው ሳምንት ሰርጎ ገቦች ድንበር አልፈው የአፋር ህዝብ ላይ ጥቃት መዘንዘራቸው ይታወሳል። በዚህ ጥቃት ሳቢያ የ17 ሰው ህይወት ማለፉ ይታወሳል ይህንን አስመልክቶ አፋር ክልል በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል እንዲሁም #መንግስት ዝምታን መርጧል።
@YeneTube @Fikerassefa
ኢትዮ-ቴሌኮም 47 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ወሰደ
ኢትዮ-ቴሌኮም 47 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ወሰደ
ከሞባይል ተጠቃሚው ፈቃድና ፍላጎት ውጪ አጭር የጽሑፍ መልዕክትን በመላክ ሲያማርሩ ነበር የተባሉ 47 ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን ኢትዮ-ቴሌኮም አስታወቀ፡፡
ኩባንያው የአጭር መልዕክት አገልግሎት ላይ ደንበኞች ለረጅም ጊዜ ቅሬታ ሲያቀርቡ እንደነበር ገልጿል፡፡
''አጭር ቁጥር በመጠቀም የሚሰጡ የመልዕክት አገልግሎቶች በህብረተሰቡ ፈቃድ ላይ ብቻ የተመሰረቱ መሆን አለባቸው'' ያለው ኢትዮ ቴሌኮም ያለፈቃድ ይልኩ የነበሩትን ድርጅቶች መዝጋቱን አክሏል፡፡
በዐጭር የፅሑፍ አገልግሎት ጠቃሚ መልዕክቶች እንደሚተላፉም እረዳለሁ ያለው መንግሥታዊው ተቋም አገልግሎቶቹን በህብረተሰቡ ፈቃድ ላይ ብቻ ተመስርተው እንዲሰጡ ቁጥጥር እያደረግሁ ነው ብሏል፡፡
በአሁኑ ወቅት 310 ድርጅቶች ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር በመተባበር በአጭር ቁጥር የጽሁፍ መልዕክት አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ይታወቃል።
Via:- አሀዱ ራዲዮ

ለጅማ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ!
……………………………………………………….
ውድ ተማሪዎቻችን ከዚህ ቀደም እንደገለጽንው ምዝገባችሁ የሚፈጸመው ጥቅምት 1ዐ እና 11 መሆኑን እያስታወስን፤ የ12ኛ ክፍል አድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ፣ መኝታ ክፍል እና መመገቢያ አዳራሽ ባላችሁበት ሆናችሁ የምታውቁበትን ሲስተም (https://placement.ju.edu.et ) ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ለምዝገባ የሚረዳችሁን ፎቶግራፍ ሲስተሙ ላይ አስቀድማችሁ ማስገባት እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡
Via:- ጂማ ዩንቨርስቲ

ደብዳቤው ወደ ምርጫ ቦርድ ተልኳል!!
የሲዳማ ክልል ጥያቄ ላይ የሚደረገው ሪፍረንደም በህዳር 03/03/2012 ይደረጋል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም የክልሉ መንግስት እና የዞኑ አስተዳደር ማሟላት ያለበትን ቅድመ ሁኔታ በጊዜ ባለሟሟላቱ የሪፍረንደሙ ጊዜ ወደ ህዳር 10 መዘዋወሩን ምርጫ ቦርድ ትላንት በሰጠው መግለጫ አሳውቋል።ከማረዘምያ ምክንያቶች አንዱ የነበረው የደቡብ ክልል ምክር ቤት ህዝበ ውሳኔው የሚካሄድባቸውን ቀበሌዎች ቁጥር እና ካርታ በጊዜ ገቢ አለማድረጉ ነው ተብሎ የነበረ ሲሆን ትላንት ማታ በደቡብ ክልል እና በሲዳማ ተወካዮች በተደርገ እልህ አስጨራሽ ክርክር ብኋላ የቀበሌዎቹን ቁጥር የያዘ ሰነድ ወደ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ጥዋት ተወስዷል። 598 የምርጫ ቀበሌዎች ያሉ ሲሆን ደብዳቤውን ይዘው ያመሩት የዞኑ አስተዳዳሪ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ እና የዞኑ አፈጉባኤ ናቸው።
ምንጭ: ማለዳ ሚድያ

ኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ቢሊዮን ዶላር የቀጥተኛ በጀት ድጋፍ ‹‹ልታገኝ ትችላለች››
ኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ቢሊዮን ዶላር የቀጥተኛ በጀት ድጋፍ ከአለም ባንክ ማግኘቷ እርግጥ እንደሆነ የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ይናገር ደሴ ከብሉም በርግ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ አስታውቀዋል።ባለፈዉ በጀት አመት 1ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር ቀጥተኛ በጀት ድጋፍ ኢትዮጵያ ማግኘቷ የሚታወስ ሲሆን በወቅቱም አገሪቷ እንድታሟላ የተሰጧትን ግቦች በየአመቱ ካሳካች ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታገኝ በአለም ባንክ ቃል እንደተገባላቸዉ ይናገር ተናግረዋል። በዚህ አኳያ፤ ኢትዮጵያ ያለችበት ደረጃ አመርቂ መሆኑን አውስተዋል።
Via አዲስ ማለዳ

YeneTube
የሀዘን መግለጫ! ተማሪ አሌክሳንደር ተስፋዬ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ 2004 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት የመጨረሻ ዓመት የህክምና ተማሪ ሆኖ የqualification ፈተና ለመፈተን በዝግጅት ላይ በነበረበት ወቅት፤ ማለትም በቀን 02/02/2012 ዓ.ም ምሽት ላይ በደረሰበት ከፎቅ ላይ የመውደቅ ድንገተኛ አደጋ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ሕይወቱን ለማትረፍ ከፍተኛ ርብርብ…
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንድ ተማሪ ህይወቱ አለፈ
ተማሪ አሌክሳንደር ተስፋዬ የተባለ የስድስተኛ አመት የህክምና ተማሪ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ምሽት ላይ ከፎቅ ላይ ወድቆ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል፡፡
ተማሪው ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ሕይወቱን ለማትረፍ ከፍተኛ ጥረት ቢደረግም ሕይወቱ ማትረፍ እንዳልተቻለ፣ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ግኙኝነትና የኮሚኒኬሽን ዳይይክተር ወ/ሮ አርማዬ አሰፋ ተናግረዋል፡፡
ከተማሪው ሞት ጋር ተያይዞ እስካሁን ምንም አይነት መረጃ እንዳልተገኘና ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራውን እያካሄደ ይገኛል ተብሏል፡፡
ተማሪ አሌክሳንደር በአሁኑ ወቅት የመጨረሻ ዓመት የህክምና ተማሪ ሆኖ የqualification ፈተና ለመፈተን እየተዘጋጀ እንደነበረ ወ/ሮ አርማዬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡
ተማሪዉ ስርአተ ቀብሩ በአዲስ አበባ በትላንትናው እለት ተፈጽሟል፡፡
Ethio FM
@Yenetube @FikerAssefa

የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነው!
የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል።ማእከላዊ ኮሚቴው ስብሰባውን በአዲስ አበባ ከተማ ነው በማካሄድ ላይ የሚገኘው። የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ በስብሰባውም የፓርቲውን እና የክልሉን መንግስት የስራ አፈፃፀም በመገምገም አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል።በዚህም ኮሚቴው የነበሩ ጥንካሬዎችን እና ድክመቶችን በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ነው የተባለው።እንዲሁም ማእከላዊ ኮሚቴው በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በመምከር አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ ተጠቁሟል፡፡የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ በስብሰባው የፓርቲው የውስጥ አንድነት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሪፎርምንም በአጀንዳ መያዙን ተነግሯል።ከዚህ በተጨማሪም ማእከላዊ ኮሚቴው እንደ ሀገር እና እንደ ክልል የተጀመሩ ለውጥ እንቅፋቶችን በመለየት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ነው የሚጠበቀው።

የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን በማግኘታቸው ደስታቸውን በመግለፅ ስጦታ አበረከቱላቸው፡፡
ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ሽልማቱን የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር እና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ አባላቱን በመወከል አበርክተዋል፡፡በዚህ ወቅት አቶ ለማ ባደረጉት ንግግር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተበረከተው ሽልማት ለኢትዮጵያ ህዝብ ትግል እውቅና የሰጠ ነው ብለዋል፡፡
Via Fana

ኢትዮጵያ የሴቶች እኩልነት እና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት በመስራት ላይ መሆኗ በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ ተናገሩ።
አምባሳደሯ በህንድ ኒው ደልሂ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የዩቨርሲቲ ምሁራንና ሌሎች ባለ ድርሻ አካላት በተሳተፉበት እና በተመድ የዘላቂ ልማት እና በኮርፖሬት ማህብራዊ ሀላፊነት ላይ ባተኮረ ጉባኤ ላይ ነው ይህ ያሉት።
በዚሁ ወቅት እንዳሉትም፥ በመንግስት አስተዳደር ውስጥ የሴቶች ተሳትፎን ከፍ በማድረግ እና በትምህርት ገበታ ላይ መገኘት የሚገባት ሴት ሁሉ እንድትገኝ በማስቻል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት እየሰራች ነው።
አምባሳደሯ በተለይም መንግስት ሴቶች በእኩልነት የተካተቱበት የፌደራል መንግስት ካቢኔ መገንባት መቻሉንም ለአብነት ጠቅሰዋል።
የአረንጓዴ ኢኮኖሚ በመገንባቱ ረገድም ሀገሪቱ ከውሃ፣ ንፋስ እና ፀሃይ ሀይል በማመንጨት ጥረት እያደረገች መሆኑን በማንሳት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በምሳሌነት አንስተዋል።
በተጨማሪም በቅርቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አነሳሽነት በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በአንድ ቀን ብቻ 350 ሚሊየን ችግኝ በመትከል በረሃማነትን ለመከላከል የተከናወነውን ተግባር አንስተዋል።
Via:- FBC