ዩናይትድ ስቴትስ በሶማልያ ኢምባሲ ከፈተች!
ዩናይትድ ስቴትስ በ28 ዓመታት ለመጀመሪያ ጊዜ ሶማልያ ውስጥ ኤምባሲ ከፈተች። ዛሬ የተከፈተው አዲስ ኤምባሲ ሞቃዲሾ በሚገኘው ዓለምቀፍ አውይሮፕላን ማረፍያ ምድር ላይ ይገኛል።የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ የተዘጋው እአአ በ1991 ሶማልያ ውስጥ የእርስ በርስ ጦርነት ይካሄድ በነበረበት ወቅት ነው።
አዲሱ ኤምባሲ ያወጣው መግለጫ ሞቃዲሾ ውስጥ መልሶ ኤምባሲ የማቋቋሙ ተግባር የቀጠለው የዩናይትድ ስቴትሳና የሶማልያ ግንኙነት ተጨማሪ ዕርንጃ መራመዱን ያሳያል ይላል።
በሶማልያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዶናልድ ያማምቶ የኤምባሲው መልሶ መቋቋም ሶማልያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ያሳየችውን መሻሻል በጉልህ የሚያንፀባርቅ ታሪካዎ ቀን ነው ሲሉ ገልፀዋታል። ኤምባሲው ትብብርን የጠነክራል፣ የዩናይትድ ስቴትስን ስትራቴጃዊ ጥቅም ያራምንዳል፣ የፀጥታ ደኅንነታችንን፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ ልማት ግብንና ዓላማን ይረዳል ሲሉም አምባሳደሩ አክለዋል።ዩናይትድ ስቴትስ ካለፈው ታህሳስ ወር አንስታ ሞቃዲሾ ውስጥ ዲፕሎማስያዊ ሚስዮን ነበራት።
ምንጭ:VOA
@YeneTube @FikerAssefa

እንኳን አደረሳችሁ
በ አዲስ አበባ የተለያዩ እቃዎች አስመጪ
🎖ብራንድ የወንድና የሴት ሰዓቶች
🎖የሴት ቦራሳዎች
🎖የመዋቢያ እቃዎች
🎖እንዲሁም አልባሳት
የምናስመጣቸው እቃዎች ጥራት እና በቀላሉ ገበያ ላይ አለመገኘት እንዲሁም ወደ ክልል ከተሞች መላክ መቻላችን ለየት ያደርገናል ።
ቦሌ መድኃአለም ሞል
+251993014846
ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ይጎብኙን ይምረጡ ይዘዙን
👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg

በአዲስ አበባ ከተማ የፍል ውሃና አካባቢው የልማት ተነሺዎች ለ13 ዓመታት ሲያነሱት የነበረው የይዞታ ማረጋገጫ ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱ ተገለፀ።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ!
እንኳን ለ 2012 ዓ.ም የትምህርት ዘምን በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ 2012 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች የዶርም ድልድል የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች ዲን ጽ/ቤት ያወጣ ስለሆነ ከዛሬ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ድህረ ገጽ ላይ በመግባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ህብረታችን በድህረ-ገጻችን በተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ምክንያት በሰዓቱ ለማሳየት ባለመቻላችን ይቅርታ እየጠየቅን መልካም ጉዞ እና የውጤት አመት እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ መልካም ምኞታችንን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
http://www.wkustudentsunion.com

በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ እና አካባቢው የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ግጭቱ እንዳይበርድ የሚፈልጉ አካላት እንዳሉና የመገናኛ ብዙሀንም እንደሚገኙበት እና ከዚህም ጥፋታቸው እንዲቆጠቡ የአማራ ክልል የሰላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አገኘሁ ተሻገር አሳስበዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ጋምቤላ ዩንቨርስቲ የመግቢያ ቀን ተራዘመ!!
⚡️ነባር ተማሪዎች ከጥቅምት 3-4/2012 ዓ.ም
⚡️አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 10-11/2012 ዓ.ም
መሆኑን አውቃችሁ ወደ ግቢው እንድትመጡ ሲል አሳስቧል።
Gambella University changed the entering date for Seniors Student's Timkte 03_04/2012 E.C or October 14_15/2019 G.C and Fresh student's from Timkte 10_11/2012 E.C or October 21_22/2019 G.C
Gambella University Students Union office

YeneTube
በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ እና አካባቢው የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ግጭቱ እንዳይበርድ የሚፈልጉ አካላት እንዳሉና የመገናኛ ብዙሀንም እንደሚገኙበት እና ከዚህም ጥፋታቸው እንዲቆጠቡ የአማራ ክልል የሰላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አገኘሁ ተሻገር አሳስበዋል። @YeneTube @Fikerassefa
አቶ ጌታቸው ረዳ የአማራ ክልል አመራሮች ላቀረቡት ውንጀላ የሰጡት ምላሽ
"ህወሓት ይሄንን ችግር እየፈጠረ እንዳልሆነ ሰውየውም የሚያውቁት ይመስለኛል፡፡ የቅማንትም የአማራም ህዝብም በደንብ ያውቀዋል፡፡የተለመደ ነገር አለ በተለይ አሁን ባሉት አንዳንድ የአማራ ክልል የፀጥታ ኃላፊዎች ዘንድ ህፃናትንና ምስኪን ሴቶችን እናቶችን ተደራጅተህ ለመግደል ለማንበርከክ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በተበዳይ ወገኖች ጥንካሬ ሲከሽፍ ችግሩን ለሶስተኛ ወገን የሚሉት አለ፡፡ አንዳንዴም ስም መጥራት ይጀምራሉ ያው ሶስተኛ ወገን የሚሉት ማን እንደሆነ ብዙ ግዜ አይታወቅም፡፡ አንዳንዴ ደግሞ ደፍረው ህወሓት ነው ወይ የሆነ ሃይል ነው ይላሉ፡፡ ሲጀመር እንወክለዋለን የሚሉት የአማራ ህዝብንም የማይመጥን አካሄድ ነው ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም አሳዛኝም ነው፡፡ የቅማንት ህፃናትንና ወጣቶችን እገላለሁ ብለህ ተደራጅተህ ሂደህ አልሳካ ሲል የሆነ ነገር'ማ አለ ሌላ ሶስተኛ ወገን የሚል በተደጋጋሚ የሚሰማ ነገር ነው፡፡ እንግዲህ ይህ በሶስተኛ ወገን የሚሉት ወይ በነሱ አጠራር ትህነግ የሚሉት ሃይል በዚህ ደረጃ በሩቅ ሆኖ የነሱን የሽፍታ እንቅስቃሴ ማስቆም ከቻለ ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ እንደሚፎክሩት በቀጥታ ቢገጥሙት ምን ሊገጥማቸው እንደሚችል እራሳቸው ናቸው የሚያስቡት ማለት ነው"፡፡
የህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ለቪኦኤ

በትግራይ ክልል አሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የተባለ ተቃዋሚ ፓርቲ ተቋቋመ።
ፓርቲው በምርጫ ቦርድ መመዝገቡም ታውቋል። የፓርቲው መስራቶች አንዱን አቶ ዶ/ር አስገዶምን መሆናቸውን ታውቋል።
@YeneTube @Fikerassefa
ፓርቲው በምርጫ ቦርድ መመዝገቡም ታውቋል። የፓርቲው መስራቶች አንዱን አቶ ዶ/ር አስገዶምን መሆናቸውን ታውቋል።
@YeneTube @Fikerassefa
በኮንጎ የ'ሕገወጥ' የማዕድን ፈላጊዎች ላይ ጉድጓድ ተደርምሶ በርካቶች ሞቱ
በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወርቅ በሕገወጥ መንገድ ሲያወጡ የነበሩ ሰዎች ላይ ጉድጓድ ተደርምሶ ቢያንስ 14 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።
የመንግሥት አስተዳደር ሚኒስትር የሆኑት ስቲቭ ምቢካዪ እንዳሉት፤ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሶስት ሰዎች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። ጉድጓዱ ውስጥ አፈር ተደርምሶባቸው የቀሩ ካሉ በሚል ፍለጋው እንደቀጠለ ነው።

#FakeNewsAlert
የጎንደር ከተማ ውሀ ተመርዟል?
የከተማው ውሀ እና ፍሳሽ አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሀይማኖት በለጠ ከደቂቃዎች በፊት በስልክ የነገሩኝ:
"በሶሻል ሚድያ የሚናፈሰውን ይህን ወሬ ሰምተነዋል። ነገር ግን ወሬው የሀሰት እና ህዝብን ለመረበሽ የተሰራጨ ነው። ይህን እያሰራጨ ያለው የተደራጀ ሀይል ነው። ሁሌ ግርግር ሲፈጠር እንዲህ አይነት የሀሰት ወሬ እየተለመደ ነው። ውሃው እንደሁሌው የተደራጀ የ24 ሰአት ጥበቃ እየተደረገለት ነው። ምንም አይነት የተፈጠረ ችግር የለም፣ በላቦራቶሪ ተጣርቶም ችግር እንደሌለበት ተረጋግጧል። በአካባቢው ሚድያ ዛሬ ጠዋት መልእክት እናስተላልፋለን።"
Via Elias Meseret

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ጉዳይ!
የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ እስካሁን ምንም አላለም፣ እስካሁን ሀላፊዎችን ለማግኘት ያደረግኩት ሙከራም አልተሳካም።
ብዙዎቻችሁ ስለ ምደባው እንዳጣራላችሁ እየጠየቃችሁ ነበር፣ ሌሎች መረጃዎችን ሳትሰሙ የሚኒስቴሩን መግለጫ መጠበቅ ሳያወጣ አይቀርም።

የፌዴራል መንግስት በአማራ ክልል ሽብር ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ ቡድኖችና ሚዲያዎች ላይ እርምጃ የማይወስድ ከሆን፣ እራስን ወደመከላከል ተግባር እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ።
ሙሉ መግለጫው 👇👇👇
https://bit.ly/2pAzgwB
ሙሉ መግለጫው 👇👇👇
https://bit.ly/2pAzgwB
Telegraph
(ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ)
“ የአማራ ብሎም የሀገራችን ህዝቦች የለውጥና የአንድነት ጉዞ በአሮጌው ዘመን ቁማርተኞች ከቶውንም አይደናቀፍም!” በሀገር ግንባታ ውስጥ በርካታ አኩሪ ታሪኮች ያሉት የአማራ ህዝብ ከክልሉ ባለፈ የሀገራችን ህዝቦች ቋንቋቸው፣ ሃይማኖታቸው፣ ማንነታቸውን ጨምሮ ልዩ ልዩ ባህላዊ ዕሴቶቻቸው ተከብረው እንዲኖሩ በደምና አጥንቱ ጭምር በርካታ መስዋዕትነትን የከፈለ ታላቅ ህዝብ ነው፡፡ ባለፋት አመታትም ኢትዮጵያዊ…
በሰበታ ከተማ ወለቴ አካባቢ የገዳ አርማ ተብሎ በተሰየመው አደባባይ የቆመው የገዳና የሀዳ ሲንቄ ሀውልት ተመረቀ፡፡የከተማ አስተዳደሩ በኢሬቻ በዓል ላይ ለመሳተፍ ወደ ፊንፊኔ እያቀኑ ለሚገኙ እንግዶች አቀባል እያደረገ ነው፡፡
ምንጭ: OBN
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: OBN
@YeneTube @FikerAssefa
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ እርምጃ!
ከሌላ ዩኒቨርስቲ ተባረው ህገ-ወጥ የተማሪነትና የመመገቢያ መታወቂያ አውጥተው በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ተሸሽገው የተገኙ ተማሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ዩኒቨርስቲው ገለጸ፡፡
የሁለተኛው ትውልድ ዩኒቨርስቲ የሆነው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ከሌሎች ክልሎች እና ዩኒቨርስቲዎች የተባረሩ ተማሪዎችን በግቢዬ ውስጥ አግኝቻቸዋለሁ ብሏል፡፡የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ ለአሐዱ እንደገለጹት ከሆነ፣ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ህገ-ወጥ መታወቂያ አሰርተው የዩኒቨርስቲው ተማሪ መስለው ሲማሩና አገልግሎት ሲያገኙ የነበሩ ተማሪዎች መያዛቸውን አስታውቀዋል፡፡
ዩኒቨርሰቲው ተማሪዎቹን በህግ ተጠያቂ ከማድረጉ ባሻገር በዚህ ድርጊት ውስጥ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ጉዳዩን እየተከታተለ መሆኑን አንስተዋል፡፡የተማሪዎቹን ህገወጥ ድርጊት ሌሎች ተማሪዎች እንዲማሩበት ለሁሉም በሚታይ ቦታ ላይ በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ መለጠፋቸውን ተናግረው፣ በነዚህ ተማሪዎች ላይ የሚተላለፈው አስተዳደራዊ እርምጃም ለግቢው ማህበረሰብ ግልጽ እንደሚደረግ ፕሮፌሰር ታከለ ጠቁመዋል፡፡ባለፉት ዓመታት በየዩኒቨርስቲው ለተፈጠሩ የተማሪ አመጾችና ረብሻዎች ከግቢው ተማሪዎች ባሻገር ተማሪ ያልሆኑ መሰል ፀብ ቀስቃሾች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል፡፡
Via አሐዱ ሬዲዮ

የገንዘብ ምኒስትር ድኤታው እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ኬፒኤምጂ (KPMG) የተባለውን ኩባንያ በአማካሪነት የቀጠረው መንግሥት ሳይሆን ኢትዮ-ቴሌኮም መሆኑን አስታውቀዋል።
ከዓለም ግዙፍ አራት የኦዲቲንግ ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ኬፒኤምጂ በከፊል ለሽያጭ ይቀርባል የተባለው ኢትዮ-ቴሌኮምን አጠቃላይ ዋጋ ለማስላት በአማካሪነት ያገለግላል። የገንዘብ ሚኒስቴር የኢትዮ-ቴሌኮምን ድርሻ በከፊል ለሽያጭ ለማቅረብ የራሱን አማካሪ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቷል። መቀመጫውን በኔዘርላንድስ አምስተፌን ከተማ ያደረገው ኩባንያ 2018 G.C የነበረው አጠቃላይ ገቢ 29 ቢሊዮን ዶላር እንደነበር አስታውቋል። ኩባንያው 207 ሺሕ ሰራተኞች አሉት።
Via Eshete Bekele

አዲስ የሳተላይት ቴሌቪዥኖች ማሰራጫ በኢትዮጵያ ጀመረ!
‹‹ኢትዮ ሳት›› የተሰኘ እና በርካታ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን አካቶ የያዘ የሳተላይት ጣቢያ በኢትዮጵያ ጀመረ። ከኢትዮጵያ ብሮድካስተርስ ማኅበር፣ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን፣ ከዓለም አቀፍ የሳተላይት ኦፐሬተሮች ከኤስ ኢ ኤስ ጋር በመተባበር የተመሰረተው ጣቢያው በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን አቅፎ እንደሚይዝ ለማወቅ ተችሏል።
Via Addis maleda

በጎንደር ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉበት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱን የአማራ ክልል ሠላምና ደኅንነት ግንባታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር እየመሩት ነው፡፡
Via AMMA
@YeneTube @FikerAssefa
Via AMMA
@YeneTube @FikerAssefa
የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢሬቻ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
እሬቻ ከገዳ ግብዓቶች ውስጥ የሰላምና የአንድነት ምልክት ነው ብለዋል በፅሁፋቸው፡፡ሰው አቃፊና አክባሪው የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ለታላቁ የይቅርታ ፣የምስጋና፣ የፍቅርና የሰላም ምልክት ለሆነው የኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ ብለዋል፡፡
#PMOEthiopia