ኢሬቻ ከገዳ ስርዓት እሴቶች የሰላምና የአንድነት ምልክት መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታውቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት መእልእክት ያስተላለፉ ሲሆን፥ በመልእክታቸወም ለሁሉም የኦሮሞ ህዝብ የማመስገኛ፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ የይቅርታ እንዲሁም ሰብአዊነት ለሚሰበክበት እና እውን ለሚሆንበት ለዚህ ታላቅ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።
ኢሬቻ ፈጣሪን የማመስገኛ እና መለመኛ በዓል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ሰማይና ምድርን፣ ወንዝና ባህርን፣ ቀንና ሌሊትን፣ ብርሃንና ጨለማን፣ ሞትና ህይወትን፣ ክረምትና በጋን፣ እንዲሁም እፅዋትን፣ እንስሳትን እና ሰውን ለፈጠረ አምላክን ምስጋና የሚያቀብርበት ነው ብለዋል።
የኦሮሞ ህዝብ ከዘመን ዘመን፣ ከአንድ ወቅት ወደ ሌላ ወቅት በሰላም በመሸጋገሩ በኢሬቻ ፈጣሪውን ያመሰግናል ያሉት ዶክተር አብይ፥ የክረምት እና በጋ ድልድይ፣ የማመስገኛ እና እረፍት ማድረጊያ የሆነው የፀደይ ኢሬቻ፤ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ የእርቅ እና የፍቅር ወቅት እንዲሁም ፈጣሪ እና ተፈጥሮ የሚደነቅበት ጊዜ እንደሆነም አንስተዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሙሉ መልእክት ከላይ ፎቶ ላይ እንደሚከተለሁ ቀርቧል።
Via:- PMO
@YeneTube @Fikerassefa

በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በ12 ሚሊዮን ብር የተገነባው ብርሃን የህፃናት ማዕከል ዛሬ ተመረቀ።
በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማና ሌሎች የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
የህፃናት ማዕከሉ በ820 ካሬ ሜትር ስኩዬር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ለ96 ያህል ህፃናትና ታዳጊዎች ማሳደጊያነት እንደተዘጋጀ ተገልጿል።
የዘውዲቱ መሸሻ የህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል ታህሳስ 28 ቀን 2011 ዓ.ም የእሳት ቃጠሎ ደርሶበት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤቷ ጎብኝተውት ነበር።
በዚያን ወቅትም ቀዳማዊት እመቤት ማዕከሉን በአጭር ጊዜ ገንብተው ለማስረከብ ቃል ገብተው ነበር።
ቀዳማዊ እመቤቷ በገቡት ቃል መሰረት በስድስት ወራት ውስጥ በ12 ሚሊዮን ብር የተገነባውን የህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል ለወይዘሮ ዘውዲቱ መሸሻ አስረክበዋል።
Via:- ETV

የሐዋሳ ከተማ ትታወቅበት የነበረው ሞቅ ያለ የንግድ እንቅስቃሴ ወደነበረበት እንዲመለስ የከተማዋ የፀጥታ ሐይል ሃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የከተማዋ ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡
የከተማው አስተዳደርም አስፈላጊውን የማስተካከያ ሥራ እየከወንኩ ነው ብሏል፡፡
Via:- Shager FM
@YeneTube @Fikerassefa
የከተማው አስተዳደርም አስፈላጊውን የማስተካከያ ሥራ እየከወንኩ ነው ብሏል፡፡
Via:- Shager FM
@YeneTube @Fikerassefa
ለአንድ ቀን ተዝግቶ የነበረው የኢንጅባራ - ቻግኒ - ፓዊ መገንጠያ መንገድ ለትራፊክ ክፍት ሆነ።
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የደብረማርቆስ ዲስትሪክት ዳሬክተር ኢንጂነር ጥሩነህ እንደገለፁልን የኢንጅባራ - ቻግኒ - ፓዊ መገንጠያ የመንገድ ፕሮጀክት 100 ኪ.ሜትር ርዝማኔ ያለው ሲሆን ኪሎ ሜትር 71 ላይ መስከረም 21 ቀን 2012 ዓ.ም በአካባቢው በጣለው ከባድ ዝናብ በተፈጠረው የካባ መናድ ምክንያት ለአንድ ቀን ዝግ እንደነበረ ተናግረዋል። በአሁኑ ወቅት ይህን የመንገድ ግንባታ ከሚያካሄደው CCC ከተባለው የቻይና የስራ ተቋራጭ ጋር በመነጋግር በአፋጣኝ መንገዱን በመጥረግ ለትራፊክ ክፍት እንዲሆን ተደርጓል።በተጨማሪም ይህ የመንገድ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ ያለ ሲሆን በቅርቡ ርክክብ እንደሚደረግ ገልፀዋል።
ምንጭ: መንገዶች ባለስልጣን
@YeneTube @FikerAssefa

መንግስት ከልማት ድርጅቶች 258.5 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ!
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ እና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ በየነ ገ/መስቀል በ2011 በጀት ዓመት የመንግስት ልማት ድርጅቶች የስራ እንቅስቃሴ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡በዚህም ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ምርት እና አገልግሎት ሽያጭ ለማግኘት ከታቀደው 311.7 ቢሊዮን ብር 258.5 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡በዚህም የእቅዱን 82 በመቶ ማሳካት እንደተቻለ ገልጸዋል፡፡አምስት የልማት ድርጅቶች ደግሞ በበጀት ዓመቱ 3.97 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ማስመዝገባቸውም ተገልጿል፡፡
በበጀት ዓመቱ የፍል ውሃ አገልግሎት ድርጅት፣ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት፣ የሂልተን ሆቴልና ሌሎች ሰባት የመንግስት ድርሻ ያላቸውን ድርጅቶች ወደ ግል ለማዘዋወር የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁንም አቶ በየነ አስታውቀዋል፡፡12 የልማት ድርጅቶች ከውጭ ባንኮች 1.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር መበደራቸው ተጠቁሟል፡፡
በ2011 በጀት ዓመትም 612 ሚሊዮን ዶላር ለመክፈል ታቅዶ የነበረ ቢሆንም መክፈል የተቻለው 338.6 ሚሊዮን ዶላር ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡ኤጀንሲው በ2012 በጀት ዓመት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል የማዘዋወር ስራውን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡
ምንጭ: ፋና

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለበርካታ ጊዜ ሲጠቀምበት የነበረውን የፖሊስ የደንብ ልብስ በአዲስ ዘመናዊ የደንብ ልብስ ተቀይሯል፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ አዲሱን የአዲስ አበባ የፖሊስ አባላት የደንብ ልብስ መርቀዋል፡፡በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የከተማዋን ሰላም እና ደህንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ስራ እየሰራ ያለውን የአዲስ አበባ ፖሊስ የማዘመን ስራ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡በዘላቂነትም የከተማ አስተዳደሩ አዲስ አበባን የሚመጥን ዘመናዊ እና የተደራጀ የፖሊስ ሰራዊት ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ኢ/ር ታከለ ኡማ ተናግረዋል፡፡የተመረቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ የደንብ ልብስ የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ሲሆን በሂደት ለሁሉም አባላት የሚሰራጭ ይሆናል፡፡
Via Mayor Office

ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት መግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ!
በዚሁ መሰረት፡-
በደረጃ 1 እና 2
10ኛ ክፍል ላጠናቀቁ
📌 ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.57 እና ከዚያ በታች
📌 ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.43 እና ከዚያ በታች
📌 ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.43 እና ከዚያ በታች
📌 ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.29 እና ከዚያ በታች
📌 ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 1.14 እና ከዚያ በታች
በደረጃ 3 እና 4
የ10ኛ ክፍል ላጠናቀቁ
📌 ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.71 እና ከዚያ በላይ
📌 ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.57 እና ከዚያ በላይ
📌 ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.57 እና ከዚያ በላይ
📌 ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.43 እና ከዚያ በላይ
📌 ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 1.29 እና ከዚያ በላይ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ
📌 ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 134 እና ከዚያ በታች
📌 ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 129 እና ከዚያ በታች
📌 ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 129 እና ከዚያ በታች
📌 ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 124 እና ከዚያ በታች
📌 ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 99 እና ከዚያ በታች በደረጃ 5 የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ
📌 ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 135 እና ከዚያ በላይ
📌 ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 130 እና ከዚያ በላይ
📌 ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 130 እና ከዚያ በላይ
📌 ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 125 እና ከዚያ በላይ
📌 ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 100 እና ከዚያ በላይ በመቁረጫ ነጥቡ ላይ በደረጃ 5 ስር የተመለከተው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ ተብሎ ቢቀመጥም 10ኛ ክፍል ተፈትነው 11ኛ ክፍል የሚያስገባ ነጥብ ያላቸው በተጠቀሰው ደረጃ ላይ መሰልጠን ይችላሉ ተብሏል፡፡
Via EBC

ከሐረር ወደ ጅጅጋ የሚወስደው መንገድ የረር የሚባል አከባቢ ድልድዪ ተሰብሮ ከትናት ጀምሮ መንገድ ዝግ ነው። ምንም አይነት ትራንስፖርት የለም። የሚመለከተው አካል አፋጣኝ ይድረስልኝ።
ምንጭ:- ሱራፌል ነገራ
@YeneTube @Fikerassefa
ምንጭ:- ሱራፌል ነገራ
@YeneTube @Fikerassefa
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በ2016 እ.አ በሪዮ ኦሎምፒክ ያገኘውን ሜዳሊያ በኢትዮጵያ ለውጥ ለማምጣት ለተሰዉ ሰማዓታት መታሰቢያነት እሰጣለሁ ባለው መሰረት ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ የርክክብ ስነ ስርዓት ተካሒዷል፡፡
አትሌቱ በገባው ቃል መሰረት በሪዮ ኦሎምፒክ ያገኘውን ሜዳሊያውን ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስረክበዋል፡፡አትሌት ታሪኩ በቀለና እጅጋየሁ ዲባባ ሜዲያላውን አስረክበዋል፡፡የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ታሪካዊ በሆነውን ሜዳሊያ ርክክብ መድረክ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር አትሌት ፈይሳ ችግራችንን በአለም አቀፍ ህ/ብ ዘንድ ለማድረስ የታገለ ጀግና ነው ብለዋል፡፡
Via OBN

የ15 ሀገራት አምባሳደሮች ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በትግራይ ጉብኝት እንደሚያደርጉና ከክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ መረጃ ደርሶናል፡፡ ከአምባሳደሮቹ መካከል የቻይና፣ ቱርክና ኢራን ይገኙበታል፡፡
Via Million H/Selassie
@YeneTube @FikerAssefa
Via Million H/Selassie
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
እንኳን አደረሳችሁ
በ አዲስ አበባ የተለያዩ እቃዎች አስመጪ
🎖ብራንድ የወንድና የሴት ሰዓቶች
🎖የሴት ቦራሳዎች
🎖የመዋቢያ እቃዎች
🎖እንዲሁም አልባሳት
የምናስመጣቸው እቃዎች ጥራት እና በቀላሉ ገበያ ላይ አለመገኘት እንዲሁም ወደ ክልል ከተሞች መላክ መቻላችን ለየት ያደርገናል ።
ቦሌ መድኃአለም ሞል
+251993014846
ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ይጎብኙን ይምረጡ ይዘዙን
👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የቡንደስታግ አባል እና የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ የቀድሞ ሊቀመንበር ማርቲን ሽሉትዝ ጋር ተወያዩ።
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ስላለው የሽግግር ሂደትና አጠቃላይ ፖለቲካዊ ሁኔታ፣ ዓለምአቀፍ ማኅበረሰቡ ወደዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገር በሚደረገው ጥረት ውስጥ መጫወት ስለሚገባቸው ሚና እንዲሁም ኢዜማ እና የጀርመን ዴሞክራቲክ ፓርቲ በጋራ ሊሠሯቸው በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ ኢዜማን በመወከለ ከመሪው በተጨማሪ ምክትል ሊቀመንበር ጫኔ ከበደ (ዶክተር) ተገኝተው ነበር።
በፍሬደሪክ ኧበርት ስቲፍቱንግ አዲስ አበባ ጋባዥነት ወደኢትዮጵያ በመምጣት የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ሽሉትዝ አ·አ·አ ከ2012–2017 ድረስ ለ5 ዓመታት የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ ፕሬዝዳንት ነበሩ። በአሁኑ ሰዓት በጀርመን ቡንደስታግ (ፓርላማ) አባል ናቸው።

የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የሚከናወኑ ልዩ ልዩ ስነ-ሥርአቶች ተጀምረው እስከሚጠናቀቁ ድረስ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
📌ጎተራ ሼል ዴፖ
📌ጎፋ ማዞሪያ
📌ቄራ 6 ቁጥር ማዞሪያ
📌ሳር ቤቶች
📌ካርል አደባባይ
📌 ጦር ኃይሎች አደባባይ
📌ኮካኮላ ድልድይ
📌ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት
📌ልደታ ፀበል
📌አብነት አደባባይ
📌ሞላ ማሩ መገንጠያ
📌በርበሬ በረንዳ
📌ተክለ ሃይማኖት
📌ቴዎድሮስ አደባባይ
📌ንግድ ማተሚያ ቤት
📌አሮጌው ቄራ
📌ባሻወልዴ
📌ፓርላማ መብራት
📌ጥይት ቤት
📌ጀርመን አደባባይ
📌ሲግናል
📌እንግሊዝ ኤምባሲ መገንጠያ
📌ለም ሆቴል
📌ሾላ ገበያ መብራት
📌ጎርጎሪዮስ አደባባይ
📌መስቀል ፍላወር
📌መገናኛ ላይና ታች
📌ኤድናሞል አደባባይ
📌ሰንሻይን መገንጠያ
📌ቦሌ ቀለበት እና ቦሌ ሚካኤል ወደ ዝግጅቱ ስፍራ የሚወስዱ መንገዶች ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡
ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት መረጃ ለመስጠት 991 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮችን እና 01- 11 -11- 01 -11፣ 01- 11- 26- 43- 59፣ 01- 11- 01- 02- 97፣ መጠቀም የሚችል መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡
Via Addis TV

ፍርድ ቤት ታሳሪ ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩን ለመስከረም 29 በድጋሚ እንደቀጠረው ጉዳዩን የተከታተሉ የማኅበራዊ ሜዲያ ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ፖሊስ 28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቆ ነበር፡፡ ችሎቱ በመጭው ሐሙስ ብይን እሰጣለሁ ብሏል፡፡ ኤሊያስ ከሰኔ 15ቱ የባሕር ዳሩ ባለሥልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ በሽብር ነው የተከሰሰው፡፡
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
እንኳን አደረሳችሁ
በ አዲስ አበባ የተለያዩ እቃዎች አስመጪ
🎖ብራንድ የወንድና የሴት ሰዓቶች
🎖የሴት ቦራሳዎች
🎖የመዋቢያ እቃዎች
🎖እንዲሁም አልባሳት
የምናስመጣቸው እቃዎች ጥራት እና በቀላሉ ገበያ ላይ አለመገኘት እንዲሁም ወደ ክልል ከተሞች መላክ መቻላችን ለየት ያደርገናል ።
ቦሌ መድኃአለም ሞል
+251993014846
ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ይጎብኙን ይምረጡ ይዘዙን
👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg
በ አዲስ አበባ የተለያዩ እቃዎች አስመጪ
🎖ብራንድ የወንድና የሴት ሰዓቶች
🎖የሴት ቦራሳዎች
🎖የመዋቢያ እቃዎች
🎖እንዲሁም አልባሳት
የምናስመጣቸው እቃዎች ጥራት እና በቀላሉ ገበያ ላይ አለመገኘት እንዲሁም ወደ ክልል ከተሞች መላክ መቻላችን ለየት ያደርገናል ።
ቦሌ መድኃአለም ሞል
+251993014846
ከታች ባለው ሊንክ ገብተው ይጎብኙን ይምረጡ ይዘዙን
👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር እና የሲዳማ ዞን የህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤቶች የጋራ መግለጫ።
የሁለቱ ጽ/ቤት ሀላፊዎች ለሚዲያ ተቋማት በሲዳማ ብሄር ህዝብ ውሳኔ፣ በምርጫ ቅስቀሳ ሂደት፣ በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም፣ ታስረው ስለሚገኙ የሲዳማ ኤጄቶዎች እና ከወንድም የኦሮሞ ህዝብ ጋር በመሆን የኢሬቻ በአል አከባበርን በሚመለከቱ ሀሳቦች እና አሰራሮች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ መግለጫን ነው የሰጡት።
https://telegra.ph/Hawassa-10-03