👀ከሀፊዘሎች መካከል ሁለት ሰዎችን(👨👦) እንመልከት ዛይድ ቢን ሳቢትና አቡ ሙሳ አሻሪ፡-👀
እነዚህም አስተማማኝ መጠበቂያዎች አልነበሩም፡፡ እስኪ አቡ ሙሳ የተናገረውን እንመልከት፡-
📚 (ሳሂህ ሙስሊም 5 ፡ 2282-2286)
የነቢዩ ሙሐመድ ተከታይ የሆነው አቡ ሙሳ አሻሪ እንደ ዘገበው፣ በአንቀጾቹ ብዛትና በቅደም ተከተሉ ከአል-ተውባህ ጋር የሚመሳሰል ሱራ እንቀራ ነበር፡፡ ነገር ግን #እረስቸዋለሁ፤ አሁን ከእርሱ #የማስታውሰው #ይህንን #አንቀጽ #ብቻ #ነው፡፡🤷♀🤷♂🤷♀…….. ሌላው እንቀራው የነበረው ሱራ ደግሞ ከሙሳቢሃት ሱራዎች እንደ አንዱ የሚሆን አንቀጾች ያለውና የሚመሳሰል ነው፡፡ ነገር ግን #እረስቸዋለሁ፤ ከዛ አሁን #የማስታውሰው #ይህንን #አንቀጽ #ብቻ #ነው፡፡…………. 🤷♂🤷♀🤷♂
👵ዛይድ ቢን ሳቢት👵፡-
📚 (ሳሂህ አል-ቡኻሪ 60 ፡ 201 ቅጽ 6)
……. ከማንኛውም ሰው ማግኘት ያልቻልኳቸውን የሱራ አል-ተውባህ ሁለት ቁጥሮችን ከኹዜይማ አገኘሁ፤ እነርሱም ቁጥር 128-129 ነበሩ፡፡