የእስልምና ቀልድ ጥግ!!
መሬትን የተሸከመው ዓሠ-አነባሪ(whale)
እስልምና፣ ሙሓመዳውያን እንደሚሰብኩት ከሳይንስ ጋራ የተጣጣመ ትምህርት ሳይሆን ጭራሽ ሳይንስን R.I.P (rest in peace) "#ነፍስ_ይማር" በሚያስብሉ ትምህርቶች እንደተሞላ ጥቂት ምሳሌዎችን አንስተን ከዚህ በፊት አይተናል። ለመሆኑ፣ እስልምና ስለመሬት አፈጣጣር(earth) ሲያስተምር፣ 'መሬት 1 ብቻ ሳትሆን 7 መሬቶች እንደ ሳንድዊች ተደራርቦ እንዳሉና ሰባቱም ከስር ትልቅ ዓሳ-አንባሪ ላይ እንደተቀመጡ፣ ይህ ዓሳ-አንባሪም ስልሚንቀሳቀስ የመሬትን ባላንስ ለመጠበቅ አላህ ተራሮችን ችካል አድርጎ እንደተከላቸው' እንደሚያስተምር ያውቃሉ?? 😂
ሱራ 68:1: نٓ وَٱلْقَلَمِ وَمَا يَسْطُرُونَ
ነ. (ኑን)፤ (1) በብርዕ እምላለሁ በዚያም (መልአኮች) በሚጽፉት።
Nun. By the pen and what they inscribe,
ሙስሊሞች ይሄን ክፍል ሲተሮግሙት" نٓ" "noon" የምትለውን የአዕረብኛ ቃል ትርጉም ሳይሰጡት "ኑን" ብሎ አልፈዋል። እውነታው ግን፣ ትላልቅ የእስልምና ሙፋሲሮች፤ #ኢብን ከሢር፣ #አ_ጠበሪ፣ #አል_ቁርጡቢ፦ "ኑን" ማለት "አሳ አንባሪ" እንደሆነ በተፍሲራቸው ጽፏል።
ስለዚህ ይህ ክፍል(68:1) ትርጉም ቢሰጠው፤
"በ ዓሳ አንባሪ (ኑን) እና( و)በ ብርዕ( ٱلْقَلَمِ)እምላለው በሚጽፉት.." ይሆናል።
ማስረጃዎቻችንን አንድ በ አንድ እንመልከት።
#ዓሳ_አንባሪ በ አረብኛ ምን ይባላል
1. አል-ኑን نٓ (noon)
2. አል-ሁት الحوت (al-hoot)
ሀ. ከቁርዓን
ቁርአን 21:87፦ የዐሣውንም(ٱلنُّونِ al-noon)ባለቤት(man of the fish) ተቆጥቶ በኼደ ጊዜ (አስታውስ)፤ እርሱም ላይ ፍጽሞ የማንፈርድበት መሆናችንን ጠረጠረ፤ (ዐሳም ዋጠው)፤ በጨለማዎችም ውስጥ ሆኖ ፦ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ፤ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩ በማለት ተጣራ።
እዚህ ጋር "አል-ኑን" ሲተረጎም "#ዓሣ" ተብሏል።
ለ. የተፍሲሮች ትርጉም
1. አረቢኛው ተፍሲር ኢብኑ ከሢር ሱራ 68:1
እንዲህ ይላል፦ " نۤ حوت عظيم"። ትርጉሙም " 'ኑን' 'ن'ۤ #ትልቅ #አሳ_አንባሪ ነው" ' noon is a big whale'
፦በኢንጊልዘኛው ላይ አልተሮጎሙትም
2. ተፍሢር አል ጠበሪ፦ሱራ 68:1
هو الحوت الذي عليه الأرَضُون
"መሬት(መሬቶቹ, الأرَضُون) ትልቅ ዓሳ-አንባሪ( الحوت, አል-ሁት) ላይ ነች/ናቸው።"
3. ተፍሢር አል ቁርጡቢ
'نۤ' الحوت الذي تحت الأرض السابعة
'Nun'- the whale (الحوت), which is (الذي) under (تحت) the Earth (الأرض) the seventh (السابعة).
'ኑን' 'ዓሳ አንባሪዋ' ከሰባተኛው መሬት ስር ያለችው..
4. ኢብኑ አባስ በተፍሲር ኢብኑ ከሢር (አረቢኛው)
በ ሱራ 68:1 ላይ
ابن عباس قال: أول ما خلق الله القلم قال: اكتب، قال: وماذا أكتب؟ قال: اكتب القدر، فجرى بما يكون من ذلك اليوم إلى قيام الساعة، ثم خلق النون، ورفع بخار الماء، ففتقت منه السماء، وبسطت الأرض على ظهر النون، فاضطرب النون، فمادت الأرض، فأثبتت بالجبال؛
"እብኑ አባስ እንደዘገበው: "በመጀመሪያ አላህ ብርዕ (pen)(القلم) ፈጠረ። እንዲፅፍም አዘዘው፣ከዚያም ብዕሩ እንዲህ አለ: ምን ልፃፍ፤ እሱም መልሶ፣ 'ሰለ ሰዎች እጣ-ፈንታ (القدر)' አለው። ብዕሩም ከፍጥረት እስከ ትንሳኤ ድረስ የሚሆነውን ነገር ሁሉ ፃፈ። ከዚያም #አል_ኑንን (النون) ፈጠረ። ከዚያም ውሓ እና ሰማያትን ፈጠረ፣ ምድርንም በ 'ኑን'(አሳ) ጀርባ( ظهر) ላይ( على)
ሰራት።መሬትም በጀርባው ላይ ስትንቀሳቀስ በ ተራሮች እንደ ጭካል (እንዳትንቀሳቀስ) አፀናት።" ልብ በሉ፣ ሓዲሡ ኢብኑ አባስ የዘገበው ሓዲሥ ሲሆን፣ይሄ ሓዲሥ ሳሂህ(sahih, ታማኝ, authentic)ነው። ኦንላይን በዚህ ገብታቹ ማየት ይቻላል።
(http://hdith.com/?s=ثم+خلق+النون+فوق+الماء،+ثم+كبس+الأرض+عليه)
የጋራዎችንም "ችካል" መሆን ቁርዓን ያስተምራል
ሱራ 78:7
"ጋራዎችንም #ችካሎች አላደረግንምን"
ትናንት የተወለዱት የዘመናችን ኡስታዝ ተብዬዎች "ከነ እብኑ ከሢርና አል-ጠበሪ እንበልጣለን" ይሉን ይሆን?? ከ ኢብኑ አባስስ??
እኛ እንዘግባለን፣ፍርዱን ለአንባቢው!!
@Jesuscrucified

Hdith
حديث
تأكد وتحقق من صحة الحديث عبر أسرع موقع للبحث عن أي حديث والتحقق من صحته