🅰"አልፋና ዖሜጋ"♎️
✍👳♂ሙሐመዳውያን "እየሱስ እራሱን አምላክ ብሎ የጠራበትን ቦታ ከመፅሐፍ ቅዱስ ቃል በቃል አሳዩን? አንዳች ጥቅስ ታመጡ ዘንድ #አይቻላችሁም!" በማለት መፎከር ከጀመሩ ዋል አደር ብለዋል። ይሁና ጥያቄውን እንኳ እንደ ጥያቄ ብንመዝነው🔍 ወዳቂ መሆኑ ብቻ ሳይሆን "ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ካ ፉ!"🤦♂ እንደሚለው ያገሬ ሰው እራሳቸው ላይ መልሶ ጉድን እንደሚያፈላ አለማወቃቸው ነው።
👉 መቼም ይህንን ከዚህም በፊት አነሳስተነዋልና የዛሬ መፃፅፌን ይህንን ሙግት በመድገም አላንዛዛም። ይሁንና መቼም ነገሩ ለአቅመ ጥያቄም ባይደርስ🤷♂ መልስን ሁሌም መመለስ፤ እውነትን ዘወትር መግለጥ💡 ልምዱ የሆነው ሕዝበ ክርስትያን✝ እንካችሁ እያለ ካንድም ሁለት ከሁለትም ሦስት ከሦስትም አራት ቦታን መዥረጥ እያረገ ጀባ ሲል ኖሯል። ይሁንና አውቆ የተኛን እንዲሉ አሻፈረን ሲሉ ይስተዋላል። ዛሬም ይህችን መከተቤ አቶ ዲዳትና👳♂ የእርሳቸው የገደል ማሚቶ የሆኑ የኛዎቹ እውቀት አጠር ምላስ ረዘም👳♀ ተሳስቶ አሳሳቾች በተለይ በራዕይ መፅሐፍ ላይ ያሉትን ሦስት ጥቅሳት እየሱስ አደለም "#አልፋናዖሜጋ" የተባለው በማለት አይን ያወጣን የአርዮሳዊያን መሰል ትምህርትን ድሮም በተነገረ አሁንም ባለ በሚመጣም እውነት ላቀልም ነው።
✍ እንግዲህ ይህ የራዕይ መፅሐፍ ሙግት እንዲህ በማለት ያትቱታል፦
፩, "ይህ ራዕይ የተሰጠው ከአብ ነውና ማንኛውም ነገር በመፅሐፉ ያለ ምንጩና እኔነቱ የአብና የአብ ብቻ ነው።"
፪, ሲብስም "አልፋና ኦሜጋ ነኝ!" ያለው እራሱ አብ ነው("ያለውና የሚመጣው ጌታ አምላክ")።
፫, ብቻ ምን አለፋን ተወደ መደምደሚያው "ምንም እንኳ እየሱስ 'አልፋና ዖሜጋ' ነኝ ቢል እንኳ በል📢 የተባለውን እንጂ የራሱን ማንነት የሚገልፅ አንዳች ይል ዘንድ መልእክተኛ ብቻ ስለሆነ አይችልምም አላለምም" ይሉናል።😳😳🤔🤔
👉እንግዲህ እስቲ ሌላውን ትተን በራዕይ መፅሐፍ 1 ላይ እንኳ ያለውን ብንተነትን በቂ ስለሚመስለኝ ይህንኑ እንደሚከተለው አስነብባለሁ።
✍ ስንጀምር ይህ መፅሐፍ ሊሆን ያለውን እግዚአብሄር(ይህ የስላሴን የመጀመሪያ አካል "አብን" ማሳየቱን ልብ ይለዋል) ለእየሱስ ለባሪያዎቹ ያሳይ ዘንድ #መግለጡን፤ ወልድም ይህንን መልአኩን ልኮ ለሐርያው ዮሐንስ #ማመልከቱን፤ ሐዋርያውም ለሰባቱ አብያተ ክርስትያናት በመልዕክተኞች #እንደሰደደ እናያለን።