Forwarded from ለምን አልሰለምኩም? (Naol Jigy)
በ አላህ ስሞች ዙሪያ "ሙግት"
የ እስልምና መፅሓፍቶች፣ አላህ 99 ስሞች እንዳለው ይነግሩናል።
Bukhari Vol. 3, Book 50, Hadith 894
Narrated Abu Huraira:
Allah's Messenger (ﷺ) said, "Allah has ninety-nine names, i.e. one-hundred minus one, and whoever knows them will go to Paradise."
አቡ ሁረይራ የዘገበው ሓዲዝ ነው፦ የ አላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፣ " አላህ 99 *ስሞች* አሉት ፤ መቶ ሲቀነስ አንድ። ሁሉንም የሚያውቅ ሰው ወደ ገነት ይግባል።
በ Sahih Muslim – Book 35 Hadith 6476 ላይ፤ ከላይ ባነበብነው ሓዲዝ ላይ ጨምሮ እንዲህ ይላል። " አላህ የሚታወቀው በ ጎዶሎ ቁጥር (odd number) ስለሆነ (አንድ ስለሆነ) ጎዶሎ ቁጥርን ይወዳል።"
ጥያቄያችን፦
1.በ 99ኙ የ አላህ ስሞች ውስጥ "አላህ" የሚልው አልተካተተም። ስለዚህ " አላህ" ከተጨመረበት 99 ሳይሆን 100 ይሆናል። ስለዚህ ከላይ "አላህ 99 ስም አለው" " አላህ የሚወደው ጐዶሉ ቁጥርን ነው" የሚሉ ሓዲዞች ውድቅ ሆኑ ማለት ነው።
2. አይ! "አላህ" የሚለውን አይጨምርም ካላቹ ፣ታዲያ "አላህ" የሚለው 'ስም' ካልሆነ ምንድን ነው??
3. አይደለም! 99ኙ ስሞች ለ ፍጡርም ያገለግላሉ፤ ስለዚህ መግለጫ ብቻ ናቸው ('አላህ' ከሚለው ስም ይለያሉ)ካላቹ ደግሞ፣ በ ምሳሌ ብንወስድ ከ 99ኙ ስሞች አንዱ الْخَالِقُ "አል ኻሊቅ" "ፈጣሪ" የሚል እንውሰድ። ስለዚህ ፍጡር ሆኖ ፈጣሪ አለ ልትሉን ነው??
4.አይ! ለ ፍጡር አንጠቀማቸውም፣ ካላቹ፤፦ እየሱስ ከ 99ኙ የ አላህ ስሞች በ ብዙ እራሱን ጠርቷል። ስለዚህ እየሱስ ፍጡር ነው ብላቹ የምትሟገቱት ሙግት ውድቅ ይሆናል ማለት ነው። ለምሳሌ፤ ከ 99ኙ የ አላህ ስሞች፦
A. "አል አዋሉ" እና "አል አኺሩ" "የ መጀመሪያ፣ የ መጨረሻ" الأوَّلُ እና الآخِرُ "the beginning and the end" አሉ። ቁርአንም እንዲህ ይላል * ሱራ 57:3
እርሱ ፊትም ያለ ኋላም ቀሪ፣ ግልፅም ስውርም ነው፤ እርሱም ነገርን ሁሉ ዐዋቂ ነው።
He is #the #First and #the #Last, the Ascendant and the Intimate, and He is, of all things, Knowing.
እየሱስም እንዲህ ብሏል
(የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 1)
----------
17፤ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ። አትፍራ፤ #ፊተኛውና #መጨረሻው #ሕያውም እኔ ነኝ፥
18፤ #ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
B. An-noor النُّورُ The light ሌላ የ አላህ ስም ነው
እየሱስም በ ዮሓኒስ 14:6 " ..እኔ ብርሃን ነኝ" " The light"። ልብ በሉ "Al-' ወይም " The" የሚለው definite article ለ አላህም ለ እየሱስም ተጠቅሟል። ይሄ ደግሞ ዝም ብሎ ለተራ ሰው የምንጠቀምው ሳይሆን "ልዩ" መሆናቸውን የሚገልፅ ነው።
C. الباعث አል-ባእዝ "ትንሳኤ" "The resurrection" ወይም "The Resurrector" ወይም "አዲስ ሕይወት ሰጪ"
እየሱስም በዚህ ስም ተጠርቷል፦
" ኢየሱስም። #ትንሣኤና #ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤"
(የዮሐንስ ወንጌል 11:25)
" ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን #አስነሣዋለሁ።"...The Resurrector!!
(የዮሐንስ ወንጌል 6:54)
ስለዚህ "የ አላህ ስሞች ለ ፍጡር አንጠቀምም" በሚለው ሙግት ከሄድን እየሱስ በ አላህ ስም ስለተጠራ #እየሱስ ፍጡር ሳይሆን #ፈጣሪ ነው ማለት ነው።
"እየሱስ ዬት ጋር ነው 'እኔ አምላክ ነኝ' ያለው??" ለምትሉ ሙስሊሞች መልሱ ከላይ እንዳነበባችሁት ነው እንላለን!!
@Jesuscrucified

❤1