Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
የሐፍሷ ቢንት ዑመር "ኦሪጅናል" ቁርአን የት ገባ?
***
በኸሊፋ አቡ በክር ትዕዛዝ በዘይድ ተዘጋጅቶ የነበረው ቁርአን ሐፍሷ ቢንት ዑመር በተሰኘችው የሙሐመድ ሚስት እጅ ነበር፡፡ ኡሥማን በዘይድ አማካይነት ተሻሽሎ እንዲዘጋጅ ላደረገው ቁርአን መነሻ ያደረገው የሐፍሷን ቁርአን ሲሆን ሌሎች ቅጂዎችን በሙሉ የእሳት ሲሳይ ቢያደርግም ይኸኛውን ግን ሳያቃጥል መልሶላት ነበር (Sahih Bukhari 6:61:510)፡፡ ይህ ቅጂ ማርዋን ኢብን አል-ሐካም የተሰኘ ሰው የመዲና ገዢ እስከሆነበት ዘመን ድረስ በእጇ ነበር፡፡ ማርዋን በዚህ ቁርአን ምክንያት ወደ ፊት በሙስሊሞች መካከል ጥርጣሬና መለያየት እንዳይፈጠር በሚል ይህንን ቁርአን ማጥፋት ይፈልግ የነበረ ቢሆንም ሐፍሷ ግን አሳልፋ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነችም። ነገር ግን ከእርሷ ሞት በኋላ ማርዋን የሐፍሷ ወንድም የነበረው አብደላህ ኢብን ዑመር ቅጂውን እንዲልክለት ጠየቀው፤ እርሱም ላከለት፡፡ እስላማዊ ድርሳናት ውስጥ በግልፅ እንደሠፈረው ከኡሥማን ቁርአን ጋር ያለው ልዩነት ኋላ ላይ በሕዝበ ሙስሊሙ መካከል ችግር እንዳይፈጥር በሚል ፍርሃት ማርዋን ከቀደደው በኋላ አቃጠለው፡፡ (Ibn Abi Dawud. Kitab al-Masahif, p.24)። ይህ ታሪክ በሌሎች ብዙ ሙስሊም የታሪክ ጸሐፍት ተዘግቧል።
--------------
ቁርአን ሰው ሠራሽ መጽሐፍ ነው የምንለው በምክንያት ነው።
---------------
ለበለጠ መረጃ http://www.ewnetlehulu.org/am/quran/

👍2
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
በጥያቄያችሁ መሠረት የመጨረሻው ክፍል
https://youtu.be/FfvzN_70cAw
https://youtu.be/FfvzN_70cAw
YouTube
የወሒድ የግሪክ ሰዋሰው አሳፋሪ ቅጥፈቶች ሲጋለጡ - ክፍል 3
የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ውድ ጓደኞቼ የጌታችንና የአምላካችን ሰላምና ጥበቃ ይብዛላችሁ እያልኩ ዛሬ ለአምላካችን ክብር ይሆን ዘንድ ልዩ ስጦታ ይዠላችሁ መጥቻለሁ፡፡ ስንቶቻችሁ ልትጠቀሙበት እንደምትችሉ ባላውቅም ወርቅ የሆነ ስጦታ ነው፡፡ ተጠቀሙበት፡፡ አገልግሎታችሁን፣ እምነታችሁን፣ እውቀታችሁን ከፍ ያደርግላችኋል፡፡ ለአምላካችሁ ቃል ለመጽሐፍ ቅዱስ ያላችሁን ፍቅር ያለልክ ከፍ ያደርገዋል፤ እምነታችሁን ያጸናዋል፡፡ ምንድን ነው ማለታችሁ አይቀርም! "ድብቁ እውነት ሲገለጥ" መጽሐፍ ተለቀቀ፤ እነሆ ለአምላካችን ምስጋና አምጡ! ለጓደኞቻችሁ አጋሩት፣ ሳያነቡ ማስቀመጥ አይፈቀድም! ስንፍናን አስወግዱ፡፡ እስከዛው ሰላማችሁ ይብዛ!
❤2
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቼ! የጌታየና የአምላኬ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ጥበቃ ይብዛላችሁ! ከመጣውም መቅሰፍት ይጠብቃችሁ! እላለሁ፡፡ እኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ እንደሆነ፣ በሥጋ የተገለጠ አምላክ እንደሆነ፣ ለእኔ የእግዚአብሔር ፍቅር የተገለጠበት ውድ ስጦታ እንደሆነ አምኜ ስቀበልና ሁለንተናዬን ለእርሱ ለማስገዛት ስወስን በእውነተኛና አስተማማኝ ማስረጃዎችና ምስክሮች አረጋግጨ ነው፡፡ ይህንን ስል ንግግሬን ለማሳመር አይደለም፡፡ ራሴን ብሸውድ ውጤቱ ምን እንዲሆን አውቃለሁና፡፡ ነቢዩ ሙሐመድን "አይ" ስልም በጭፍን እንዳልሆ ላስረግጥላችሁ እወዳለሁ፡፡ አሁንም በዚህ ላይ ብሳሳት ውጤቱ ምን ሊሆን አውቃለሁና አልዋሽም፤ በዚህ ላይ ጥንቁቅ እንደሆንኩ አውቃለሁ፡፡ እንዲሁ ሙስሊም ቤተሰቦች አሉኝ፣ ጓደኞችም አሉኝ፣ እንዲሁም እንደናንተው በማሕበራዊ ሚዲያው ያወኳቸው ሙስሊም ወዳጆች አሉኝ፡፡ ነቢዩ ሙሐመደን የእውነተኛው አምላክ መልእክተኛ መሆናቸውን በምን አረጋግጠው እንደተከተሏቸው ስጠይቃቸው አብዛኞቹ መልስ የላቸውም፡፡ እንዲያውም አንዱ ኡስታዝ ያልተማረ ሰው ከአላህ ካልተላከ እንዴት እንዲህ አይነት ቁርአን ሊጽፍ ይችላል? አንዱ ማረጋገጫዬ ይህ ነው ያለኝን አልረሳውም፡፡ አንዳንዶቹ የሚሉት እንዲህ ነው፡፡ ለእኔ መናኛ ነፍሴን ልጥልለት የማልችልበት ማስረጃ ነው፡፡
አንዳንዶቹ ይህንን ጥያቄ ሳቀርብ እየውልህ መጽሐፍ ቅዱስ… ይሉኛል፡፡ መቼም መጽሐፍ ቅዱስ የሆነውን ቢሆን የሆነውን መሆኑ ለነቢዩ ሙሐመድ እውነተኛነት መንጠላጠያ ሊሆን አይችልም፡፡ እውነተኛነት በሌላው ሐሰት ላይ ተደግፎ ያ ሐሰት ስለሆነ ይህኛው እውነት ነው የሚባልበት አይደለም፡፡
ውድ ሙስሊም ወንድሞቼ እስኪ መልስ ካላችሁ ለእኛም ትምህርት እንዲሆነን ነቢዩ ሙሐመደ የአላህ መልእክተኛ እንደሆኑ አምናችሁ እንድትከተሉ ካደረጓችሁ መካከል ማስረጃዬ የምትሉትን አጋሩን፡፡ እንመርምር እንፈትሽ ከዛም ከዘላለም ሞት ሁላችንም እንዳን፡፡
እኔ ለምን ነቢዩን "አይ" እንዳልኳቸው በቅርቡ በተከታታይ እንዴት አመኗቸው? በሚል ርዕስ የነቢዩ ሙሐመድን ምስክሮች ከኢስላማዊ ታማኝ መጽሐፍት እየጎረጎርኩ አስነብባችኋለሁ፡፡ እስከዛው ግን ከወደዳችሁትና ራስንም ሌላውንማ የማዳን ሐሳብ ካላችሁ እንድታጋሩን እጠይቃለሁ፡፡ ብሽሽቅና ስድብ አይፈቀድም፡፡
✍🏽 ሳሂህ ኢማን ነኝ! ✍🏽
ቸር ይግጠመን!!

❤1
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
https://youtu.be/gJLHgbZ6tmQ የመስቀል ላይ ባለውለታችሁን የምትወዱ ወገኖቼ በዚህ መዝሙር አብራችሁ እየዘመራችሁ አወድሱት
Forwarded from እውነት ለሁሉ ewnetlehulu.net
የቁርአን_መበረዝ_ዶ_ር_ጄይ_ስሚዝaudio.aac
34.5 MB
Yahya Ibnu Nuhe "እየሱስ የሞተው 'ታንቆ' ነው ወይስ 'ተሰቅሎ'?" እያለ ነበር። ፅሁፉ እንዲህ ይላል:-
//" እናንተ በእንጨት ላይ #ሰቅላችሁ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሣው፤"
(የሐዋርያት ሥራ 5: 30)
የአማርኛ ተርጓሚዎች ይህንን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ሲተረጉሙ በአማኙ ላይ ማታለያ ፈፅመዋል። የእንግሊዝኛውም ሆነ የግሪኩ ቃል "ሰቅላችሁ" አይልም። ይልቅስ የሚለው "አንቃችሁ" ወይንም "Hanged" አልያም በግሪከኛው "κρεμάννυμι" ነው። ለማስረጃነት ከታች ሁለቱንም ትርጉሞች አስቀምጥላችኃለው።"//
በመጀመሪያ ደረጃ፣ "#ታንቆ_መሞት" ለሚለው ቃል የምንጠቀመው የግሪክ ቃል κρεμάννυμι(ክሬማኑሚ) ሳይሆን ἀπάγχω (አፓግኾ) ነው። ለምሳሌ:-
" ብሩንም በቤተ መቅደስ ጥሎ ሄደና #ታንቆ ሞተ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 27:5) (ስለ ይሁዳ ሲያወራ)
καὶ ῥίψας τὰ ἀργύρια εἰς τὸν ναὸν ἀνεχώρησεν, καὶ ἀπελθὼν #ἀπήγξατο.
κρεμάννυμι የሚለው ቃል ብዙ ትርጉም አለው። መስቀል(ለምሳሌ :-ጃኬቴን እንጨቱ ላይ ሰቀልኩት ማለት ከፈለግኩ በግሪክ ይህን ቃል ነው የምጠቀመው(ጃኬቴን እንጨት ላይ #አነቅኩት አይባልም)፣ እየሱስም የተሰቀለው እንጨት ላይ ተንጠልጥሎ ነው(κρεμάννυμι) እንጂ እንጨት ላይ እንደ አልጋ ተኝቶ አይደለም። ለዛ ነው ይህን ቃል የተጠቀመው።
κρεμάννυμι "depend" (የተመረኮዘ) (hangs on) የሚል ትርጉምም ሊሰጠን ይችላል። ለምሳሌ:-
" በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል(κρέμαται)።"
"40 On these two commandments the whole law #hangeth(depends), and the prophets."
(Matthew 22:40)
(የማቴዎስ ወንጌል 22:40)
የህያ ወዳጄ፣ እየሱስ ላንተም ኃጢአት ተሰቅሎ ሞቶልሃል እና ከእንዲህ አይነት የህፃን ጨዋታ ውጣ።
@Jesuscrucified

እንዴት አመኗቸው?
ስለነቢዩ ሙሐመድ ነቢይነትአስቀድመው ከተናገሩ መካከል ሰይጣናትና በሰይጣን ምሪት የሚተነብዩ የአረብ ጠንቋዮች፣ አስማተኞችና ኮከብ ቆጣሪዎች ይገኙበታል፡፡ እነዚህን አምኖ ዘላለምን አሽቀንጥሮ መጣል ተገቢ ይመስላችኋል? ምናቸውስ ይታመናል? ተውሂዱስ ምን ይላል? ማሻረክ አይደለምን?
የነቢዩ ሙሐመድ የግል ታሪክ ጸሐፊዎቹ ነቢዩ በነቢይነት ከመገለጣቸው በፊት ስለ እርሳቸው በጊዜው የነበሩ ጠንቋዮች፣ አስማተኞች እና ኮከብ ቆጣሪዎች ተንብየው ነበር በማለት ጽፈዋል፡፡ ስለዚያ ትንቢታዊ ቃል ኢብን ኢስሐቅ እና ኢብን ሂሻም በሲራዎቻቸው ካሰፈሩት እነሆ፡-
ኢብን ኢስሐቅ፡-
“እንደ አይሁዶችና እንደ ክርስቲያኖች የአረብ ጠንቋዮች ስለ አላህ መልእክተኛ መምጣት ተናግረው ነበር፡፡ ነገር ግን አላህ መልእክተኛውን እስከሚልክ ድረስ ሕዝቡ የእነርሱን ትንቢት አላስተዋለውም ነበር፡፡ የጠንቋዮቹ ትንቢት በተፈጸመ ጊዜ ሕዝቡ የንግግራቸውን ዋጋ አወቁ፡፡ አይሁዶችና ክርስቲያኖች ትንቢቶችን የሚመረምሩት ከመጽሐፎቻቸው ሲሆን፣ የአረብ ጠንቋዮች ግን ወደፊት ስለሚከሰቱ ሁኔታዎች እውቀትን የሚያገኙት ከጅኖችና በአየር ላይ ካሉ ከገነት ዜናን ከሚሰርቁት ሰይጣኖች ነው፡፡”
የኢብን ኢስሐቅ አርታኢ ኢብን ሒሻምም በተመሳሳይ የሚከተለውን ጽፈዋል፡-
የአረብ ጠንቋዮች ስለ አላህ መልእክተኛ መምጣት ከገነት ኮከብ እየተወረወረ ወሬን መስማት ሳይከለከል ወሬ በሚስጥር ከሰማ ሰይጣን ሰምተው አውቀዋል፡፡ ወንድና ሴት ጠንቋዮች ጉዳዩን ማንሣት ቀጥለው እያለ አረቦቹ ግን አላህ እርሱን እስከሚልከው ድረስ ልብ አላሉትም ነበር፡፡ ጠንቋዮቹ የተናገሩት ሲከሰት ሕዝቡ ጠንቋዮቹ የተናገሩትን ትንቢት አስተዋሉ፡፡
ኢብን ሳድም በነቢዩ ግለ ታሪክ ድርሳኑ እንዲህ ሲል አስፍሯል፡-
ሲራ ኢብን ሳድ ቅጽ 1፣ ክፍል 1.40.4
የነቢዩ እናት ስለ እርሱ ጠንቋይን እንድጠይቅለት አዘዘችኝ አለች፤ ከዛም ወደ ቦታዋ ተመለሰች፡፡ ከዛም ሃሊማ ነቢዩን ሰዎች ስለ ልጆቻቸው ወደሚጠይቁት ሁዛይል ወደሚገኘው ጠንቋይ ወሰደችው፡፡ ጠንቋዩም ባየው ጊዜ እናንተ የሁዛይል ሰዎች ሆይ! እናንት የአረቢያ ሰዎች ሆይ እያለ መጮህ ጀመረ፤ ሰዎችም በዙሪያው ተሰባሰቡ፡፡ እርሱም ይህንን ሕጻን ግደሉ አላቸው፤ በመሃሉ ሃሊማ ልጁን ይዛ አምልጣ ነበር፡፡ ህዝቡም የቱ ሕጻን ነው? ብለው ጠየቁት፡፡ እርሱም ይህ ሕጻን! አላቸው፤ ነገር ግን ሞግዚቷ ይዛው ሔዳ ስለነበር ማንንም አላዩም፡፡ ከዛም ማን ነበር ብሎ ጠየቀው፡፡ እርሱም አንድ ሕጻን አየሁ እናም የእርሱ አምላክ ምእመኖቻችሁን ይገድላል አማልክቶቻችሁንም ይሰባብራል፤ የእርሱም እምነት በእናንተ ላይ አሸናፊ ይሆናል፡፡ በኡካዝ አካባቢ አስፈለገው፤ ነገር ግን ሃሊማ ወደ ቦታዋ ወስዳው ስለነበር ሊያገኙት አልቻሉም፤ ከዛ በኋላ ለጠንቋይ ይሁን ለሌላ ሰው አላሳየችውም፡፡
ሲራ ኢብን ሳድ ቅጽ 1፣ ክፍል 1.40.5
የሁዛይሉ ሽማግሌ ጠንቋይ አጥብቆ እየጮኸ "ሁዛይላውያን ሆይ! እርዱኝ! በእውነት ይህ ሕጻን ከሰማይ ትእዛዝ እየጠበቀ ነው፤ አለ፡፡ ኢሳም ጠንቋዩ በመጨረሻ ነፍሱን ስቶ ከሃዲ ሆኖ እስኪሞት ድረስ በነቢዩ ላይ ሕዝቡን አነሣሳ" ብሏል፡፡
ሲራ ኢብን ሳድ ቅጽ 1፣ ክፍል 1.40.41
የአላህ መልእክተኛ እድሜያቸው አምስት ዓመት ሲሆን ከሞግዚታቸው ጋር ወደ አብዱል ሙጣሊብ መጥተው ሳለ አንድ ጠንቋይ ወደ መካ መጣ፡፡ ለአያቱ ለአብዱል ሙጣሊብ ለማሳየት በየዓመቱ ይዛው ትመጣ ነበር፡፡ ጠንቋዩ ሙሐመድን ከአብዱል ሙጣሊብ ጋር እንዳየው እናንተ የቁሬይሽ ሰዎች ሆይ ይህንን ሕጻን ግደሉ ወይንም እርሱ ይገድላችኋል ይፈረካክሳችኋል፡፡ ከዚያ በኋላ ወዲያው አብዱል ሙጣሊብ ከእርሱ ጋር አመለጠ፤ ቁሬሾችም ጠንቋዩ ስላስፈራራቸው እርሱን ፈሩት፡፡
ሲራ ኢብን ሳድ ቅጽ 1፣ ክፍል 1.41.1
አረቦች ስሙ ሙሐመድ ተብሎ የሚጠራ ነቢይ እንደሚነሣ ከመጽሐፉ ሰዎችና ከጠንቋዮች ሰምተው አውቀው ነበር፡፡ ታዲያ ከአረቦቹ እንደሚመጣ ያወቀ ማንኛውም ሰው ልጁ ነቢይነቱን እንዲቀበል ተስፋ በማድረግ ሙሐመድ በማለት ስም ያወጣለት ነበር፡፡
ኢማም ኢብን ከሲርም የነቢዩን ግለ ታሪክ በዘገቡበት ሲራ አል-ነበውያ የሚከተለውን አስፍረዋል፡-
ሲራ አል-ናባዊያ ቅጽ 1፣ ገጽ 210
ኢብን ኢሻቅ እንደገለጸው፡- አሊ ቢን ናፊ አል ጁረሺ ሲነግረኝ ጃሀን የተሰኘው የየመን ጎሳ እስልምና ከመምጣቱ በፊት አንድ ጠንቋይ ነበራቸው፡፡ የአላህ መልእክተኛ ዜና በመላው አረብ በተሰራጨበት ወቅት ጀንብ ጠንቋያቸውን ጠየቁት፡- ስለዚህ ሰው ጠይቅልን ብለው ከተራራው ስር ተሰባሰቡ፡፡ ፀሐይ እንደወጣችም ወደ እነርሱ ወረደና እጅ ነሣቸው፡፡ ከዛም ወደ ሰማይ ለረጅም ጊዜ ካንጋጠጠ በኋላ መዝለል ጀመረ፡፡ ከዛም እንዲህ ሲል ተናገረ፡- እናንተ ሰዎች ሆይ! አላህ ሙሐመድን መርጦ አክብሮታል፡፡ እርሱንም ልቡንና ውስጡን አንጽቶታል፡፡ እናንተ ሰዎች ሆይ! ከእናንተ ጋር የሚቆየው ትንሽ ጊዜ ነው፡፡
ውድ ሙስሊም እህቶቼና ወንድሞቼ ደግሜ ልጠይቃችሁ፤ እንዴት አመናችኋቸው? ወይስ ይህንን አታውቁም ነበር? አሁን ብትሞቱ መዳረሻችሁ የት ነው? ጀሃነም ለመሆኑ ትጠራጠሩ ይሆን? እንዲህ የሚለውን የቁርአን አንቀጽ ማስታወሱ አይከፋም፡-
ሱረቱል ፋጢር 35 ፡ 6
ሰይጣን ለናንተ ጠላት ነው፡፡ ስለዚህ ጠላት አድርጋችሁ ያዙት፡፡ ተከታዮቹን የሚጠራው ከእሳት ጓዶች እንዲኾኑ ብቻ ነው፡፡
የሚወዳችሁና የሚሳሳላችሁ እውነተኛው ጌታ ደግሞ እንዲህ በማለት ይጠራችኋል፡-
የማቴዎስ ወንጌል 11 ፡ 28-30
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
እመለሳለሁ….
✍🏽ሳሂህ ኢማን ነኝ!
ቸር ሰንብቱልኝ!!!

👍3🔥1
እንዴት አመኗቸው? ቀጥሏል፡-
ዛሬ በኢስላም ነቢዩ ሙሐመድ የእውነተኛው አምላክ መልእክተኛ እንደሆኑ መስክረው ቃላቸው ተአማኒነት ስላገኘላቸው ሁለት ሰዎች አወጋችኋለሁ፤ ጠንቋይ ሰጢህና ጠንቋይ ሽቅ ይባላሉ፡፡ ለእነዚህ ሰዎች ታሪክ በምንጭነት የተጠቀምኩት ኢማም ኢብን ከሲር ያዘጋጁትን አል-ሲራ አል-ነበውያ የተሰኘውን መጽሐፍ ነው፡፡
እነዚህ እውቅ የተመሰከረላቸው ጠንቋዮች ስለ ነቢዩ ሙሐመድ ነቢይነት ነቢዩ ከመወለዳቸው 70 ዓመታት ቀደም ብለው የየመኑ ንጉስ ረቢአ ቢን ናስር አንድ አስፈር ህልም አይቶ ህልሙን በፈቱለት ወቅት ተናግረው እንደነበር የታሪክ ድርሳናቱ ይናገራሉ፡፡ ጠንቋይ ሰጢህ እንዲህ ነበር ያለው፡- "ነቢይ፣ ንጹህ፣ ከሁሉ የበላይ ከሆነው መገለጥ የሚመጣለት፡፡" ንጉሱም፡- "ነቢዩ የሚመጣው ከየት ነው?" ሰጢህም፡- ከጋሊብ ቢን ፊህር ቢን አል-ናድር የሚወለድ ነው፤ አገዛዙም በእረሱ ሰዎች እንደ መጨረሻው ጊዜ ድረስ ይሆናል አለ፡፡
ስለ ነቢዩ መናገርን ሰጢህ በዚህ አላበቃም፡፡ ነቢዩ ሙሐመደ በተወለዱበት ቀን የመጁሶች ካህን በህልሙ የበርሃ ግመል ፈረሶችን አስከትሎ የቲግሮስን ወንዝ ሻገርና ምድራቸውን ሲወር አይቶ ይህንን ህልም በፈታበት ወቅት እንዲህ የሚያደርግ ነቢይ እንደተወለደ አብስሮ ነበር፡፡
በዚህ አላበቃም፡፡ ኢብን አባስ እንዳወራው ሰጢህ መካ በመጣበት ወቅት የቁሬይሽ ጎሳ አለቆች አብድ ሸምስ እና አብድ መናፍ አግኝቶ አንዳንድ ጥያቄዎች ጠይቀውት ነበር፡፡ ያኔም አረቦች መረዳትና እውቀት የሌላቸው እንደሆኑና በኋላ ግን መረዳት ያለው እንደሚነሳ፣ እውቀትንም እንደሚሻ፣ ጣኦታትን እንደሚያጠፋ፣ ዋጋ ቢስ የሆነውን እንደሚያሳድድ፣ አርብ ያልሆኑትን እንደሚዋጋ፣ የጦር ዘረፋን ፍለጋ እንደሚዘምት፣ ትክክለኛውን የተመራ ነቢይ እንደሚነሳና እነርሱን ወደ ትክክልኛ መንገድ እንደሚመራቸው ነገራቸው፡፡ ይህንን ነቢይ አላህ ከወሰደው በኋላም አራቱ ከሊፋዎች እንደሚነሱ አብስሯቸዋል፡፡
እስኪ አሁን ስለዚህ ጠንቋይ ማንነት ጥቂት ላስነብባችሁ፤ ሰጢህ፡-
• ሶሪያዊ ጠንቋይ እንደሆነ በሁሉም ሙስሊም ምሁራን ዘንድ ይታወቃል፤ ስለነቢዩ ሙሐመድ ጥራትና ተልእኮ ጥሩ አድርጎ የተናገረ እንደሆነ ይታመናል
• ሽቅና እርሱ የተወለዱት በተመሳሳይ ቀን ነበር፡፡ በተወለዱበትም ቀን ጠንቋይንት እንዲተላለፍባቸው ተሪፋ የተባለች የአል-ሁሰይን አል-ሃሚዲ ሴት ልች በአፋቸው ምራቋን ተፍታባቸዋለች፡፡ ጥንቆላን የወረሱት ከእርሷ ነው፡፡ ይህንን አድርጋባቸው እርሷ በዛው ዕለት ሞታለች፡፡
• ሰጢህ ግማሽ ሰው ነበር፡፡ ኢብን አባስ እንዲህ ብሏል፡- ከሰው ዘር በሙሉ ሰጢህን የሚመስል የለም፡፡ ሰጢህ ከጭንቅላቱ፣ ከአይኑ እና ከእጁ በስተቀር አጥንት ወይም ጅማት የሌለው ሉካንዳ ቤት እንደተሰቀለ ሥጋ ይመስላል፡፡ ከእግሩ እስከ አንገቱ ያለው አካሉ እንደጨርቅ ይተጣጠፋል፡፡ ከአካሉ ብቸኛው የሚንቀሳቀሰው ምላሱ ብቻ ነው፡፡
• ሰጢህን አንድ ንጉስ ጠይቆት ሲመልስ እንዲህ ሲል እንደመለሰ ኢብን አሳኪር አውርቷል፡- ንጉሡ ይህንን ሁሉ እንዴት ሊያውቅ እንደቻለ እንዲነግረው ጠየቀው፡፡ ሰጢህም ሲመልስ፡- "ይህ የእኔ እውቀት ከእኔ የመጣ አይደለም፣ አቦ ሰጥም አይደለም ወይም በማሰብም የመጣ አይደለም፡፡ ይህንን ያገኘሁት ከሲና ተራራ መገለጥን ከሚሰማ ከራሴ ወንድም ነው፡፡" ንጉሡም መልሶ ጠየቀው፡- "ጅኒው ወንድምህ አይተኸዋል ከአንተ ጋር ሲሆንና ከአንተ ሲለይ?" ሰጢህም ሲመልስ፡- "እኔ ባለሁበት ጊዜ እርሱ ከህልውና ውጭ ይሆናል፤ እኔ የምናገረው እርሱ የሚናገረውን ነው፡፡"
• ምድር ላይ ስለኖረበት የእድሜ ቁጥር የኢስላም ምሁራን በአመለካከት ይለያያሉ፡፡ አንዳንዱ 700 ዓመታት ኖሯል ይላሉ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ 500 ዓመታት፣ አንዳንዶቹ 300 ዓመታት ይላሉ፡፡ እንደ አቡ በይድ ያሉት ደግሞ 30 ትውልድ (1 ትውልድ 100 ዓመት ከሆነ 3000 ዓመታት ማለት ነው) እንደሆነ ይናገራሉ፡፡
• ነቢዩ ሙሐመድ ስለዚህ ሰው ተጠይቀው ሲመልሱ እንዲህ አሉ፡- "በራሱ ሕዝቡ እንደማይረባ የተቆጠረ ነቢይ ነበር፡፡"
ይገርማል! ይህ በጅኒ ወንድሙ የሚነዳ ጠንቋይ ለነቢዩ ነቢይ ነበር፡፡ በሌላው የነቢዩ ሐዲስ ጅኒዎች ለነቢዩና ለሙስሊሞች ወንድሞች ናቸው፡፡ ታዲያ ነቢዩ ማን ናቸው? ይህንን ማነው ማመን የሚችለው? ማመንስ አምነውት በታሪክ ድርሳናቸው አስፍረውታል፡፡ ጥያቄው እንዴት አመኑ? የሚል ነው፡፡ እውን አላህ የሙሴ አምላክ ነው? ይህንን ሰው አምኖ ነቢዩ ሙሐመድን መከተል ጀነት ያደርሳችኋል ብላችሁ ታምናላችሁ? እውነተኛው አምላክ ሙሴን በተመለከተ በፈርኦን ዙሪያ የነበሩ ጠንቋዮችና አስማተኞች አላስፈለጉትም፡፡ አንዳቸውንም አልተጠቀመም፡፡ ሰዎች እንዲቀበሉትና እንዲያምኑት የራሱን አሠራር ብቻ ተከትሎ ነበር የላከው፡፡ ምነው ነቢዩ ሙሐመድ ላይ እንዲህ ጉድ የሆነ ሰውና የጠንቋይ መአት መጠቀም ሻተ?
እውነተኛው የጀነቱ መንገድ እንዲህ ይላችኋል፡-
ዮሐንስ ወንጌል 14 ፡ 6
ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
ኑ በዚህ አስተማማኝ የሕይወት መንገድ ተጓዙ አታፍሩም ያሳርፋችኋል!!
እመለሳለሁ!
✍🏽ሳሂህ ኢማን ነኝ
ቼር ይግጠመን ሰላም ሁኑልኝ!!

ለአቅመ ሔዋን ሳትደርስ?
ቁርአን ለአቅመ ሔዋን(Puberty) ያልደረሰች ሴት ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነትን(sexual intercourse) ይፈቅዳል። እንመልከት:-
ሱራ 65(አት-ተላቅ): 4
وَٱلَّـٰٓـِٔي يَئِسۡنَ مِنَ ٱلۡمَحِيضِ مِن نِّسَآئِكُمۡ إِنِ ٱرۡتَبۡتُمۡ فَعِدَّتُهُنَّ ثَلَٰثَةُ أَشۡهُرٖ وَٱلَّـٰٓـِٔي لَمۡ يَحِضۡنَۚ وَأُوْلَٰتُ ٱلۡأَحۡمَالِ أَجَلُهُنَّ أَن يَضَعۡنَ حَمۡلَهُنَّۚ وَمَن يَتَّقِ ٱللَّهَ يَجۡعَل لَّهُۥ مِنۡ أَمۡرِهِۦ يُسۡرٗا
እኒያም ከሴቶቻቸው ከአደፍ ያቋረጡት (በዒዳቸው ሕግ) ብትጠራጠሩ ዒዳቸው ሦስት ወር ነው፡፡ እኒያም ገና #አደፍን_ያላዩት (ዒዳቸው እንደዚሁ ነው)፡፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ጊዜያቸው እርጉዛቸውን መውለድ ነው፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ከነገሩ ሁሉ ለርሱ መግራትን ያደርግለታል፡፡
በዚህ ክፍል ላይ እየተናገረ ያለው፣ ሚስቶችን መቼ #መፍታት እንደሚቻል ነው። ልብ በል፣ "አድፍ ያላዩትን(who did not yet menstruated) ለመፍታት ሶስት ወር መጠበቅ አለብህ(ዒዳ)። ይህ ማለት፣ ሲጀመር menstruate ያላረጉትን ህፃናት ማግባትና ከእነሱም ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ ይቻላል ማለት ነው።
እስከ መጨረሻው አንብቡት።
በዚህ ክፍል ላይ ተፍሲሮች የሚሉትን እንመልከት።
#ተፍሲር_ኢብኑ_ከሲር
"Menstruate (ፒሬድ) ለሚያዩ ሴቶች ዒዳቸው(ለመፍታት የመጠበቂያ ጊዜያቸው) ሶስት ወር ነው። #ገና_ፒሬድ_ላላዩ_ሕፃናትም_እንደዚያው_ነው)" (The same for the young,who have not reached the years of menstruation)
#ተፍሲር_ኢብኑ_አባስ
"አንድ ሰውዬ ነብዩ ሙሃመድን እንዲህ ብሎ ጠየቀ። 'የአላህ መልዕክተኛ ሆይ፣ገና ፔሬድ ማየት ያልጀመሩ ሕፃናትን (ለመፍታትስ) ምን ያክል ግዜ መጠበቅ አለብን?' ነብዩም ሲመልሱ፣ 'የእነሱም #ሶስት_ወር ነው'አሉ።
ሙስሊሞች ይሄን ክፍል ለመሞገት፣ "ክፍሉ ፔሬድ ያላዩትን ማግባትና መፍታት ይቻላል ይላል እንጂ ግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሙ መች አለ?"ይላሉ።
ይሄ ሙግት የሚሰቀጥጥ ከመሆኑም ጭምር ውሸት ነው። ምክኒያቱም፣ ሲጀመር ዒዳ(የመጠበቂያ ጊዜ) የሚያስፈልገው ግብረ ስጋ ግንኙነት ከፈፀሙ ብቻ ነው። ካልፈፀሙ አያስፈልግም፣ ይሄም ሱራ ጥቅም ባልኖረው ነበር። ማስረጃዬ ይሄው:-
ሱራ 33:49
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ምእምናትን ባገባችሁና ከዚያም #ሳትነኩዋቸው በፊት #በፈታችኋቸው ጊዜ ለእናንተ በእነርሱ ላይ የምትቆጥሩዋት #ዒዳ_ምንም_የላችሁም፡፡ አጣቅሟቸውም፤ (ጉርሻ ስጧቸው)፡፡ መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው
#ሳትነኳቸው የሚለው ግብረ ስጋ ግንኙነት #ሳትፈፅሙ ማለት እንደሆነ *ተፍሲር ኢብኑ አባስ*፣ *ተፍሲር አል ጃላለይን*፣*ተፍሲር ኢብኑ ከሲር* ገልፀው እናገኛለን።ስለዚህ ግብረ ስጋ ግንኙነት ካላደርግክ፣ ዒዳ አትጠብቅም ማለት ነው።
ቅድም ሱራ 65 ላይ ያለው ግን፣ ገና ለአቅመ ሔዋን ያልደረሰችውን መፍታት ብትፈልግ ዒዳ መጠበቅ አለብህ ብሏል። ይህ ደግሞ by definition ግብረ ስጋ ግንኙነት ፈጽመህባታል ማለት ነው።
ስለዚህ ነብዩ ሙሃመድ በግልፅ ገና ለአቅም ያልደረሰች ህፃን ጋር sexual intercourse(ግብረ ስጋ ግንኙነትን) ፈቅዶአል ማለት ነው፣ እሳቸውም አይሻ ላይ የፈፀሙት ነውና።
ጌታ ከዚህ ሰውዬ በደል እህቶቻችንን ያስመልጥ ዝንድ ፀሎታችን ነው።

🔥1
በእስልምና ከእንስሳት ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ቅጣት አለውን?
ጃሚ አት ቲርሚዚ 1455
ኢብኑ አባስ እንደተረከው የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፣ "ማንም ሰው ከእንስሳት ጋር ግንኙነት እየፈፀመ ካያችሁ እሱንም እንስሳውንም ግደሉ።" ኢብኑ አባስም እንዲህ ተጠይቆ ነበር፣ "እንስሳዋን ምን እናድርግ?" እሱም መልሶ እንዲህ አለ፣ "ስለዚህ ነገር ከአላህ መልዕክተኛ የሰማሁት ነገር የለም ነገር ግን ይህ ክፉ ነገር ስለተደረገባት ስጋዋን መብላት ይጠላ ነበር ።"
አቡ ኢይሳ እንዲህ አለ፣ "ይሄን ሃዲስ አናውቀውም። #አሚር_ብን_አቢ_አመር ብቻ ነው የዘገበው(ከኢክርማ፣እሱም ከኢብኑ አባስ)። #ሱፊያን_አሠውሪ ከአሲም፣ከአቡ ራዚን፣ #ከኢብኑ_አባስ እንደዘገበው " #ማንም_ከእንስሳ_ጋር_ግብረ_ስጋ_ግንኙነት_ቢፈፅም_ምንም_አይነት_ቅጣት_የለውም።" ይሄ ከሙሃመድ ቢን ባሽ-ሻርም እንዲህ ብሎ ተዘግቦአል፣ "ሱፍያን አሠዋሪ እንዲህ ብሎ ዘግቦአል " ይሄኛው ሓዲሥ(ምንም ቅጣት የለም) ከመጀመሪያው ይልቅ ትክክል ነው።"
ልብ በሉ፣ እዚው ሓዲስ ላይ፣ "ምንም ቅጣት የለም" ተብሎ #ከአሢም የተዘገበው ሓዲሥ ትክክለኛ ነው እያለ ነው። (ፎቶ ከታች)
ይሄን ለማጠናከር #ሱና_አቡ_ዳውድ 4464 ላይ ይሄንን ድርጊት የፈፀመ ይገደል የሚል ሓዲስ ከ #አሚር እንደተዘገበ ከገለፀ በኋላ ቀጣይ ሓዲስ (#ሱናን_አቡ_ዳውድ_4465)ላይ ደግሞ #አቡ_ዳውድ እንዲህ ብሎአል :-ከአሚር የተዘገበው ሓዲስ ደካማ ነው፣ #የአሢም ኢስናድ(ምንም ቅጣት የለውም የሚለው) ትክክል ስለሆነ የአሚርን ሓዲስ(ይገደል የሚለውን) ውድቅ ያደርጋል። ብሎአል።
ሱናን አቡ ዳውድ 4465
'Asim reported from Abu Razin on the authority of Ibn 'Abbas saying:
There is #no_prescribed_punishment_for_one_who_has_sexual_intercourse_with_an_animal.
Abu Dawud said: 'Ata is also so. Al Hakam said: I think he should be flogged, but the number should not reach the one of the prescribed punishment. Al-Hasan said: He is like a fornicator.
Abu Dawud said: THe tradition of #Asim_proves_the_tradition_of_Amr_b_Abi_Amr_as_weak.
حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ يُونُسَ، أَنَّ شَرِيكًا، وَأَبَا الأَحْوَصِ، وَأَبَا، بَكْرِ بْنَ عَيَّاشٍ حَدَّثُوهُمْ عَنْ عَاصِمٍ، عَنْ أَبِي رَزِينٍ، عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ لَيْسَ عَلَى الَّذِي يَأْتِي الْبَهِيمَةَ حَدٌّ . قَالَ أَبُو دَاوُدَ كَذَا قَالَ عَطَاءٌ وَقَالَ الْحَكَمُ أَرَى أَنْ يُجْلَدَ وَلاَ يَبْلُغَ بِهِ الْحَدَّ . وَقَالَ الْحَسَنُ هُوَ بِمَنْزِلَةِ الزَّانِي . قَالَ أَبُو دَاوُدَ حَدِيثُ عَاصِمٍ يُضَعِّفُ حَدِيثَ عَمْرِو بْنِ أَبِي عَمْرٍو .
ስለዚህ፣ ከእንስሳት ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ቅጣት የለውም። ከኩቱብ አል ሲታዕ (ከስድስቱ ምርጥ የኢስላም ሓዲሳት) ውስጥ ቅጣት አለው የሚል ሓዲስ ማምጣት የሚችል የለም።

👍1🔥1
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ!
ኡስታዝ አቡ ሀይደርና የሕያ ኢብኑ ኑህ ብዥታዎች ሲብራሩ በማለት ያነሱትን "የብዥታ ማብራሪያ" ያሉትን ከአቡ ሀይደር ገጽ በጽሑፍና በድምጽ ከተለቀቀው ቃለ ምልልስ ተከታትያለሁ፡፡ እየተገረምኩ ራሴን እጠይቅ ነበር፤ በእርግጥ ብዥታው ያለው ማን ላይ ነው? የተጠየቀው ጥያቄስ በእርግጥ ገብቷቸዋል? ከኢስላም ውጭ ያለው ጠያቂ ወገን እያነሳ ያለው ጥያቄ አሁን ምላሽ እንደሰጡበት ያሰቡት ነውን? እነርሱስ ምን እየመለሱ እንዳሉና ከእነርሱ በፊት ስለሚናገሩት ምን እንደተባለ ያውቃሉ? ሳቄን በአግራሞት ለቀኩት፡፡ ሳቅቼ ሳቅቼ ስጨርስ ከዓመታት በፈፊት አንድ የሳውዲያዊ ኡስታዝ ስለ ጀነት ትሩፋቶች በዋናነትም ስለ ነጫጭ ሴቶች በዳዕዋ በመካከል ጣል ያደረጋት ቀልድ መሳይ ትርክት ትዝ አለችኝ፡፡ የአገራዊው ብሒል ድንገት ከአንደበቴ አፈትልኮ ወጣ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ! ኡስታዙ እንዲህ ነበር ያለው፡-
"አንድ የቻዳዊ ሙስሊም ኡምራ ለማድረግ ወደ መካው መስጊድ ይሄዳል፡፡ በዛም ጠዋፍ እያደረገ ሳለ ከፍተኛ ሙቀት ስለነበር ራሱን ይስትና ይወድቃል፡፡ ወዲያውም አንስተው ወደ ሆስፒታል ይወሰድና እርዳታ ይደረግለታል፡፡ ከሰዓታት በኋላ ከሰመመኑ ይነቃል፡፡ እንደነቃ ራሱን ያገኘው ነጭ አንሶላ ላይ፣ ነጭ አልጋ ላይ፣ የተኛበት ክፍልም ሙሉ ነጭ የሆነ፣ ጠረኑም በሚያውድ የዲቶል ሽታ የተሞላ ነበር፡፡ ቀና ሲልም ቁጥራቸው በዛ ያሉ የእርሱን መንቃት ሲጠባበቁ የነበሩ በነጭ ሻሽ የተሀጀቡ ሙሉ ነጭ የለበሱ ነጫጭ ነርስ ሴቶችን ይመለከታል፡፡ ይህንን ሁሉ ሲመለከት ሞቶ ጀነት የገባ መሰለው፤ ያያቸውም ሴቶች የጀነት ሴቶች መሰሉት፡፡ ከዛም በእርሱ መንቃት ተደስተው ሲራወጡም ይመለከታል፡፡ እርሱም ሁሮቹ እርሱ ጋር ለመሄድ እየተገፋፉ መሰለው፡፡ ከዝም እንዲህም አላቸው፡- ምን ያገፋፋችኋል አንድ አንድ እያላችሁ አትመጡም እንዴ?" አለ፡፡
ተስፋ ከሆነላቸው ተስፋ ማድረግ ቢችሉም የሕያም ሆነ አቡ ሀይደር ለጠያቂዎቻቸው የተስፋውን እውነተኛነት ማሳየት በሚችል መልኩ መልሳቸውን ማቅረብ አልቻሉም፡፡ ገና ከእውቀት ወደ ኋላ እንደቀሩ የተገነዘቡ አይመስለኝም፡፡ አብዛኛው መልሳቸው ከዚህ በፊት በተነገሯቸው ጥያቄና መልሶች ውስጥ የነበሩ ግን መልስ ሊሰጡባቸው አንዳቸውም ያልቻሉ ሆነው ሳለ አሁንም መልሰው ያንንኑ ወቀጣ ላይ ናቸው፡፡ ሁሉንም ባይሆን ከንግግራቸው አንዳንዱን እየነቀስን በቁርአንና በሐዲስ ማጣሪያ ውስጥ እናሳልፋቸው፡-
የሕያና ሱራ 2 ፡ 25፡- “…ያመኑትንና መልካሞችንም የሠሩትን…”
ከዚህ የቁርአን አንቀጽ ጋር ተመሳሳይ መልእክት ያላቸው በርካታ የቁርአን አንቀጾች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ በዚህ አንቀጽ መሠረት የተዘረዘሩት ተስፋዎች የተዘጋጁት መልካም ለሠሩና ላመኑ ሰዎች ነው፡፡ እውነት ነው እውነተኛው አምላክ አማኞችን ለእምነታቸውና ለመልካም ሥራዎቻቸው ምንዳን እንደሚከፍል እናምናለን፡፡ ይህ ግን በኢስላም ሐሰት ነው፡፡ ነቢዩ በሁለተኛው የመገለጥ ቃላቸው (ሱራ 53 ፡ 4) ወይም በሐዲሳቸው እንዲህ በማለታቸው ሐሳቡና ተስፋው ውድቅ ይሆናል፡-
ሰሂህ አል—ቡኻሪ ቅጽ 8፣ 76 ፡ 470-471
አቡ ሁሬይራ እንዳወራው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ፦ «ማንኛችሁም መልካም ሥራ ከገሃነም እሳት አያድናችሁም፡፡ እነርሱም የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እርስዎም ቢሆኑ በመልካም ሥራዎት ከገሃነም እሳት አይድኑምን? ሲሉ ጠየቁ፡፡ እርሳቸውም አላህ በምህረቱና በጸጋው ካልጠበቀኝ ወይም ካልሸፈነኝ በስተቀር እኔንም ቢሆን ሥራዬ አያድነኝም፡፡ …
እንዲያውም ከሞት በኋላ የሁላችሁ የሙስሊሞች አድራሻ እንዲህ በሚል ቃል እንደተገለጸ የዘነጋህ ይመስለኛል፡-
ሱረቱል መርየም 19 ፡ 71
ከእናንተም ወደ እርሷ ወራጅ እንጂ አንድም የለም፡፡ (መውረዱም) ጌታህ የፈረደው ግዴታ ነው፡፡
ይህንን ኢብን አባስ ሲያብራሩት እንዲህ ነበር ያሉት፡-
(ከእናንተም ወደ እርሷ ወራጅ እንጂ አንድም የለም፡፡) ነቢያትንና መልእክተኞችን ሳይጨምር ከእናንተ ገሃነም ሳይገባ የሚድን አንድም ሰው የለም ማለት ነው፤ ((መውረዱም) ጌታህ የፈረደው ግዴታ ነው፡፡) ይህም የግድ ተፈጻሚ የሚሆን ድንጋጌ ነው፡፡
በአንድ ወቅት ነቢዩ ሙሐመድ እንዲህ በማለት ስለ አንቀጹ እንዲህ በማለት የመናገራቸው ዜና ደርሶህ ይሆን?፡-
ሰይደኒ አቢ ሱመያ እንዳወሩት የአላህ መልእክተኛ አንዴ እንዲህ አሉ፡- ‘ማንኛውም ሰው ጻድቅ ይሁን ኃጢአተኛ በመጀመሪያ ገሃነመ እሳት ውስጥ ይገባል፤ ነገር ግን ጻድቁ አማኝ ልክ ናምሩድ ለአብርሃም ያነደደው እሳት እንደቀዘዘቀዘ እና እንደወጣ እንዲሁ ይቀዘቅዝለታል፤ ስለዚህ አማኙ ወደ ገነት ይወሰዳል፡፡' ይህም በሚቀጥለው የቁርአን አንቀጽ ተረጋግጧል (19 ፡ 72)”
እንግዲህ እንዲህ ከሆነ ተስፋው ላም አለኝ መሰማይ አልሆነም? ደግሞስ ቁርአን እርስ በእርሱ ነቢዩም ከቁርአን ጋር እንዲህ የሚጣረሱ ከሆኑ እንዴት ተስፋዎቹ እውነተኛ ተስፋዎች ሊሆኑ ይችላሉ? የሕያ ጠያቂዎችህን በዚህ አንቀጽ ለማረም መሞከርህ ስህተት እንደሆነ ገባህ ይሆን? ከማረም በፊት የታረመ እውቀትና የታረመ መጽሐፍ እንደሚያስፈልግህ መዘንጋት የለብህም፡፡ ጠያቂዎችህና አንተ አልተደራረሳችሁም ወደ ኋላ ቀርታችኋል ያልኩት ለዚህ ነው፡፡
አቡ ሀይደር እና መግቢያው፡-
አቡ ሀይደር በመግቢያው አዲስም ባይሆን የኢስላምን አንኳር አስተምህሮዎችን በአጭር ደቂቃዎች ተናግሯቸዋል፡-
- ኢስላም የነቢያት ሃይማኖት መሆኑ
- ከኢስላም ሃይማኖት ውጭ ሌሎች ሃይማኖቶች በአላህ ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም
- ከሙስሊም ውጭ ማንም ጀነት ሊገባ አይችልም
- ስለዚህ ቅድሚያ ኢስላምን ልትቀበሉ ይገባችኋል የሚሉት ይገኙበታል
እነዚህ በተደጋጋሚ ቪዲዮ የሠራባቸው፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች የጻፈባቸው፣ ብሎም በትንሽ መጽሐፍ መልክ ያወጣቸው ሐሳቦች ናቸው፡፡ አዲስ አይደሉም፡፡ አሁን ላይ እንደገና ሲያነሳቸው ከጠያቂዎቹ ጋር ሲነጻጸር በረጅም ርቀት ተቀድሞ ኋላ ላይ እንዳለ ለመገንዘብ በቅቻለሁ፡፡ የሕያ ምነው ምነው የገዛኸውን የአብዱልሃቅ ጀሚልን "ኢስላም መለኮታዊ ሃይማኖት ነውን? የተሰኘውን መጽሐፍ ቀድመህ ብታውሰው ምን ነበረበት? ካልሆነም ለኡስታዝ ወሂድ ኡመር " ጀነት የሚገቡት እነማን ናቸው?" ለሚለው ጽሑፍ የሰጠሁትን መልስ ቀድመህ ብታስነብበው ምን ነበረበት?
ለማንኛውም ከላይ የጠቀስኳቸውን እንድታስነብብልኝና የት ላይ እንዳለ ጠያቂዎቹም የት እንደደረሱ እንዲያስተውል እንድታግዝልኝ እየጠየኩ ባጭሩ ለመመለስ ያክል፡-
- ኢስላም በብዙ አንቱ በተባሉ ሊቃውንቱ እንደተገለጸው ሃይማኖት አይደለም፡፡ ስለዚህ ከነቢዩ ሙሐመድ ውጭ ከእርሱ ጋር የሚተዋወቁ ቀደምት ነቢይ የሉም፡፡ የአብዱልሃቅ ጀሚልን ኢስላም መቼ ተጀመረን በ"ኢስላም መለኮታዊ ሃይማኖት ነውን?" ውስጥ አለልህና እርሱን አንብብ፡፡ የዶ/ር ዩሱፍ አል-ቀረዷዊን ኢስላም ምንድን ነውን ላስነብብህ፡-
"ኢስላም የግድ ፖለቲካ መሆን አለበት፤ አላህ እንዳዘዘን ኢስላም ፖለቲካ እንጂ ሌላ ሊሆን እንደማይችል ድምጻችንን ከፍ አድርገን በግልጽ እናውጃልን፡፡ ኢስላም አንዴ ፖለቲካነቱን ከውስጡ ለይታችሁ ካወጣችሁበት፣ ወደ ሌላ አካልነት ይለወጣል፤ በአጠቃላይ ከዛ በኋላ በምንም ሁኔታ ኢስላም ተብሎ ሊጠራ የማይችል፣ እንደ ቡድሂስት ክርስትና ወይንም እንደ ሌላ ሃይማኖት፣ አዲስ ሃይማኖት ይሆናል፡
ቀጥለውም ስለ ሙስሊሞች ስነ ምግባርም ከዚህ ጋር አያይዘው እንዲህ በማለት ጽፈዋል፡-
"የሙስሊም ስነምግባር ፖለቲካዊ ስነምግባር ነው፤

የተሳሳተ ትርጉም ካልተሰጠው ወይንም በተሳሳተ መንገድ ጥቅም ላይ ካልዋለ በስተቀር፣ የሙስሊም ስነ ምግባር በእምነት፣ በሸሪአ፣ በአምልኮና በትምህርት የተገነባ "ፖለቲካዊ ስነምግባር" እንጅ ሌላ ሊሆን አይችልም፡፡
- የጠቀስከው ሱራ 3 ፡ 85 በሱራ 5 ፡ 69 የተሻረ አንቀጽ ስለመሆኑ ማመን ባትፈልግም የተሻረ እንደሆነ ምስክር ጠቅሸ ላረጋግጥል እችላለሁ፡፡ ኢማም ኢብን ከሲር ስለ ሱራ አል-ማኢዳ በመግቢያቸው የአይሻን ቃል በመጥቀስ እንዲህ አሉ፡-
አንቀጾቹ ሻሪና ተሻሪ ለመሆናቸው ዶ/ር ሙሐመድ ሙህሲን ሃን "The Noble Quran" በተሰኘው የቁርአን የትርጉም ሥራቸው በሱራ 3 ፡ 85 የግርጌ ማስታወሻ ላይ የሰጡትን ማብራሪያ መመልከት ይቻላል፡፡ ይህንን ያልኩት እንዲሁ ሳይሆን ከአሁን በፊት ለሱራ 2 ፡ 62 የሰጠውን የተሰሳሳተ ትርጓሜ ስለማስታውስ ነው፡፡ እርሱንም ካነሳህ በሱም ላይ እስኪበቃ መጻጻፍ ይቻላል፡፡
ለአሁኑ መግቢያው ላይ ይህንን ያክል ካልሁ ስለ ዝሙቱና ስለ ጠረጴዛው መሽከርከር የሕያ እመለሳለሁ!
ሰላም!
ሳሂህ ኢማን ነኝ!
- የጠቀስከው ሱራ 3 ፡ 85 በሱራ 5 ፡ 69 የተሻረ አንቀጽ ስለመሆኑ ማመን ባትፈልግም የተሻረ እንደሆነ ምስክር ጠቅሸ ላረጋግጥል እችላለሁ፡፡ ኢማም ኢብን ከሲር ስለ ሱራ አል-ማኢዳ በመግቢያቸው የአይሻን ቃል በመጥቀስ እንዲህ አሉ፡-
A'ishah and she said to me,
O Jubayr! Do you read (or memorize) Al-Ma'idah ' I answered Yes.' She said,
It was the last Surah to be revealed. Therefore, whatever permissible matters you find in it, then consider (treat) them permissible. And whatever impermissible matters you find in it, then consider (treat) them impermissible.'''አንቀጾቹ ሻሪና ተሻሪ ለመሆናቸው ዶ/ር ሙሐመድ ሙህሲን ሃን "The Noble Quran" በተሰኘው የቁርአን የትርጉም ሥራቸው በሱራ 3 ፡ 85 የግርጌ ማስታወሻ ላይ የሰጡትን ማብራሪያ መመልከት ይቻላል፡፡ ይህንን ያልኩት እንዲሁ ሳይሆን ከአሁን በፊት ለሱራ 2 ፡ 62 የሰጠውን የተሰሳሳተ ትርጓሜ ስለማስታውስ ነው፡፡ እርሱንም ካነሳህ በሱም ላይ እስኪበቃ መጻጻፍ ይቻላል፡፡