ለአቅመ ሔዋን ሳትደርስ?
ቁርአን ለአቅመ ሔዋን(Puberty) ያልደረሰች ሴት ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነትን(sexual intercourse) ይፈቅዳል። እንመልከት:-
ሱራ 65(አት-ተላቅ): 4
وَٱلَّـٰٓـِٔي يَئِسۡنَ مِنَ ٱلۡمَحِيضِ مِن نِّسَآئِكُمۡ إِنِ ٱرۡتَبۡتُمۡ فَعِدَّتُهُنَّ ثَلَٰثَةُ أَشۡهُرٖ وَٱلَّـٰٓـِٔي لَمۡ يَحِضۡنَۚ وَأُوْلَٰتُ ٱلۡأَحۡمَالِ أَجَلُهُنَّ أَن يَضَعۡنَ حَمۡلَهُنَّۚ وَمَن يَتَّقِ ٱللَّهَ يَجۡعَل لَّهُۥ مِنۡ أَمۡرِهِۦ يُسۡرٗا
እኒያም ከሴቶቻቸው ከአደፍ ያቋረጡት (በዒዳቸው ሕግ) ብትጠራጠሩ ዒዳቸው ሦስት ወር ነው፡፡ እኒያም ገና #አደፍን_ያላዩት (ዒዳቸው እንደዚሁ ነው)፡፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ጊዜያቸው እርጉዛቸውን መውለድ ነው፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ከነገሩ ሁሉ ለርሱ መግራትን ያደርግለታል፡፡
በዚህ ክፍል ላይ እየተናገረ ያለው፣ ሚስቶችን መቼ #መፍታት እንደሚቻል ነው። ልብ በል፣ "አድፍ ያላዩትን(who did not yet menstruated) ለመፍታት ሶስት ወር መጠበቅ አለብህ(ዒዳ)። ይህ ማለት፣ ሲጀመር menstruate ያላረጉትን ህፃናት ማግባትና ከእነሱም ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ ይቻላል ማለት ነው።
እስከ መጨረሻው አንብቡት።
በዚህ ክፍል ላይ ተፍሲሮች የሚሉትን እንመልከት።
#ተፍሲር_ኢብኑ_ከሲር
"Menstruate (ፒሬድ) ለሚያዩ ሴቶች ዒዳቸው(ለመፍታት የመጠበቂያ ጊዜያቸው) ሶስት ወር ነው። #ገና_ፒሬድ_ላላዩ_ሕፃናትም_እንደዚያው_ነው)" (The same for the young,who have not reached the years of menstruation)
#ተፍሲር_ኢብኑ_አባስ
"አንድ ሰውዬ ነብዩ ሙሃመድን እንዲህ ብሎ ጠየቀ። 'የአላህ መልዕክተኛ ሆይ፣ገና ፔሬድ ማየት ያልጀመሩ ሕፃናትን (ለመፍታትስ) ምን ያክል ግዜ መጠበቅ አለብን?' ነብዩም ሲመልሱ፣ 'የእነሱም #ሶስት_ወር ነው'አሉ።
ሙስሊሞች ይሄን ክፍል ለመሞገት፣ "ክፍሉ ፔሬድ ያላዩትን ማግባትና መፍታት ይቻላል ይላል እንጂ ግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሙ መች አለ?"ይላሉ።
ይሄ ሙግት የሚሰቀጥጥ ከመሆኑም ጭምር ውሸት ነው። ምክኒያቱም፣ ሲጀመር ዒዳ(የመጠበቂያ ጊዜ) የሚያስፈልገው ግብረ ስጋ ግንኙነት ከፈፀሙ ብቻ ነው። ካልፈፀሙ አያስፈልግም፣ ይሄም ሱራ ጥቅም ባልኖረው ነበር። ማስረጃዬ ይሄው:-
ሱራ 33:49
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ምእምናትን ባገባችሁና ከዚያም #ሳትነኩዋቸው በፊት #በፈታችኋቸው ጊዜ ለእናንተ በእነርሱ ላይ የምትቆጥሩዋት #ዒዳ_ምንም_የላችሁም፡፡ አጣቅሟቸውም፤ (ጉርሻ ስጧቸው)፡፡ መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው
#ሳትነኳቸው የሚለው ግብረ ስጋ ግንኙነት #ሳትፈፅሙ ማለት እንደሆነ *ተፍሲር ኢብኑ አባስ*፣ *ተፍሲር አል ጃላለይን*፣*ተፍሲር ኢብኑ ከሲር* ገልፀው እናገኛለን።ስለዚህ ግብረ ስጋ ግንኙነት ካላደርግክ፣ ዒዳ አትጠብቅም ማለት ነው።
ቅድም ሱራ 65 ላይ ያለው ግን፣ ገና ለአቅመ ሔዋን ያልደረሰችውን መፍታት ብትፈልግ ዒዳ መጠበቅ አለብህ ብሏል። ይህ ደግሞ by definition ግብረ ስጋ ግንኙነት ፈጽመህባታል ማለት ነው።
ስለዚህ ነብዩ ሙሃመድ በግልፅ ገና ለአቅም ያልደረሰች ህፃን ጋር sexual intercourse(ግብረ ስጋ ግንኙነትን) ፈቅዶአል ማለት ነው፣ እሳቸውም አይሻ ላይ የፈፀሙት ነውና።
ጌታ ከዚህ ሰውዬ በደል እህቶቻችንን ያስመልጥ ዝንድ ፀሎታችን ነው።
@Jesuscrucified