#በጎፋ #ዞን #በአራተኛው #ዙር #የሀገር #መከላከያ #ሰራዊት #ድጋፍ #በዓይነት #እና #በገንዘብ #ከ16.5 #ሚሊዮን #ብር #በላይ #ለማሰባሰብ #በዕቅድ #ተይዞ #እየተሰራ #እንደሚገኝ #የዞኑ #ዋና #አስተዳዳሪ #ዶ/ር #ጌትነት #በጋሻው #ገለፁ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጎፋ ዞን ሀገርን ለማደን በህልውና ዘመቻ ለተሠማራው ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት እየተደረገ ባለው የተቀናጀ ጥረት አራተኛ ዙር የሀብት አሰባሰብ ሥራ በህዝቡ የተባበረ ክንድ ተጠናክሮ መቀጠሉን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ።
የዞኑ ህዝብ ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የተለያዩ ድጋፎችን በአይነት፣ በጉልበት እና በገንዘብ የማሰባሰቡ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በዞኑ ሀገርን የማደን የህልውና ዘመቻን ለማሳካት እየተደረገ ባለው የተቀናጀ ጥረት በየደረጃው የሚገኘው ማህበረሰብ በተለይም ወጣቱ ኃይል በሁሉ አቀፍ ድጋፎች በሁሉም ዙሮች የነቀ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
በዚህም የእናት ጡት ነካሹ የሆነው አሸባሪው ቡድን ህወሃት ሀገራችንን የመበተን ተልዕኮን አንግቦ የሀገር መከታና ጋሻ የሆነውን የሰሜን ዕዝ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት በመሰንዘር ከተነሳበት ጊዜ ጀምሮ መንግስት ተግበራዊ ያደረገውን ህግ የማስከበር ዘመቻ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የዞኑ ህዝብ ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብሎ ጁንታውን የመደምሰስ ህልውና ዘመቻ ላይ እየተዋደቀ ላለው ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደጀንነቱን አስመስክሯል።
በተለይም የዞናችን ህዝቦች የእናት ሀገራቸውን ክብርና ሉዓላዊነት ለማስከበር ግንባር ለዘመተው የመከላከያ ሠራዊታችን በአስፈላጊው ሁሉ በመደገፍ ያላቸውን ደጀንነት በውል ለማረጋገጥ አራተኛ ዙር የሀብት አሰባሰብ ሥራ በአሁኑ ሰዓትም ተጠናክሮ ቀጥሏል ።
በአሁኑ ወቅትም በዞኑ በየመዋቅሩ በጠንካራ የህዝብ ተሳትፎ በዓይነት የተለያዩ ግብዓቶች እየተሰበሰበ እንደሚገኝ ከሁሉም መዋቅሮች ባገኛነው መረጃ ለማወቅ ተችሏል።
በተጨማሪም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ምልምል መደበኛ የመከላከያ ሰራዊት፣ የቀድሞ የደርግ ሰራዊት፣ የተቀናሽ ሰራዊት፣ ብሔራዊ ተጠባባቂ ኃይል እና ሚሊሺያዎች የሀገርን ጥሪ ተቀብለው ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን ለመሰለፍ ቁርጠኝነታቸውን አሳይተዋል።
ዘገባው:- #የጎፋ #ዞን #መንግስት #ኮሚኒኬሽን
#ጉዳዮች #መምሪያ #ነው።
#ህዳር /02/2014 ዓ.ም
#ሣውላ