ግጥም ብቻ 📘
67.5K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
Forwarded from Mykey (Mikiyas Liyew (Mykey))
Episode Ⅰ Vol Ⅱ
#Whataboutthem #weaving #ሽመና

#ፍሬሀሳብ
.

የሽመና ሙያ ጥንታዊ ሙያ ነው! እኛ ከአባቶቻችን ተምረን ለዚህ አድርሰነዋል እዚህ ሙያ ላይ አስቸጋሪ ነገር ብዬ የማስበው እና እኔንም ሆነ የስራ ባልደረቦቼን ደጋግሞ ተስፋ የሚያስቆርጠን ነገር ማህበረሰቡ  ትኩረቱን ለነጋዴ እና ለዲዛይነሮች ብቻ መስጠቱ ነው! እኛ የምንሸምናቸውን  ልብሶች ለምትወዷቸው ፣ ለምታከብሯቸው ፣ ለተለየ ቀናቹ እየለበሳቹ ለኛ ግን ለልብሶቹ የምትሰጧቸውን ትንሽ ክብር እንኳን አትሰጡንም...ለምን? እኛ  ከሸመናቸው (ከሰራናቸው)  ልብሶች አንሰን ነው? እውነት ፈጣሪውን ሳያከብሩ የተፈጠረውን ማክበር ልክነት ነው..?
ይቀጥላል....
.
.
.
#Thecore
.

The traditional weaving profession is an ancient one! We have learnt it from our fathers and they from their forefathers. What makes the job difficult and at times make you hopeless is that the society gives more value to designers and vendors!  you love and value the garments we produce. you wear them on special days but you don't give us as much respect as what we produce. why? are we less than what we make?

To be Continued
.
.

#እነእርሱስ #Whataboutthem #World #Africa #Ethiopia #Addisababa #Mykey
Forwarded from Mykey (Mikiyas Liyew (Mykey))
#Alganeshstory #Whataboutthem
It has been 4 years since I started this work.The Felicity I get when I Clean my city is very huge. Now a days, many people have positive opinion towards this work which is a very good, and also when it comes to respecting this job, it has really changed a lot from the previous years.

#Alganeshstory

በዚህ የፅዳት ስራ ለይ ከተሰማራው 4 ዓመት ሆኖኛል። ከተማዬን በማፅዳት ሂደት ውስጥ የማገኛው ደስታ ትልቅ ነው። ማህበረሰቡም ቀድሞ ከነበረው የፅዳት ግንዛቤ አሁን ላይ የተሻለ ነገር አለ። የእኛንም ሙያ ከማክበር አንፃር አሁን ላይ የተሻለ ለውጥ አለ።

#እነእርሱስ #Whataboutthem #Mykey
@Mykeyonthestreet