"""ሁሌም እንደተገረምን ነው!"""
~ዘመቻውን በአፋጣኝ ይቀላቀሉ
<3 <3 <3
(ሼር ይደረግ)
~በመጀመሪያው ቀን ብቻ ከ3,000 ለማያንሱ ዜጎቻችን ቢያንስ ለአንድ ወር የሚሆን አስቸኳይ የምግብ እርዳታዎችን ተቀብለናል።
በኮረና ቫይረስ ሳቢያ ሊከሰት የሚችለውን ማሕበራዊ ቀውስ ከወዲሁ በቂ ዝግጅት ለማድረግ በማሰብ፤ ለአቅመ ደካማ ወገኖቻችንን በአፋጣኝ ምግብ ነክ እርዳታዎች ለማድረግ እህል እንድናከማች ጥሪ ባስተላለፍን በመጀምሪያው ቀን ቁጥሩ በርካታ የሆነ የከተማችን ነዋሪ እርዳታዎችን ይዞ ወደ ሐገር ፍቅር ቴአትር መምጣት ጀምሯል።
*ዋጋ ተስማምቶ እህል ጭኖ የመጣ የታክሲ ሾፌር የተጫነው እህል ለማን እንደሚሰጥ ሲረዳ የጫነበትን ሒሳብ አልቀበልም ብሎ መሔዱ ልባችንን ነክቶታል።
*በርካታ በጎ ፍቃደኞች እንደ ወትሮው ሁሉ ሐገር ፍቅር ቴአትር ግቢ ተሰይመዋል። አካላዊ ርቀታቸውን ጠብቀው፤ በሸክምና በማስተባበር ስራ ሲያግዙ ውለው አምሽተዋል።
*የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር ለዚሁ አላማ ብቻ የሚወል የተነጠለ የገንዘብ መሰብሰቢያ የባንክ ቁጥር ቅድመ ዝግጅት አጠናቋል። በነገው ዕለት የገንዘብ መለገሻውን ቁጥር ለህዝባችን እናሳውቃለን።
*ሐገር ፍቅር ቴአትር ለሚርቅባቸው ባለ ገር ልብ ወገኖቻችን በየአቅራቢያቸው በጋራ መለገስ የሚችሉባቸውን ተጨማሪ ጊዜያዊ ማዕከላት በነገው ዕለት የምናሳውቅ ይሆናል።
*እርስዎ ባሉበት ቦታ በመኪና ተገኝተው ልገሳዎችዎን የሚረከቡ በጎ ፍቃደኞች አዘጋጅተናል። ያለምንም ተጨማሪ ወጪ በበጋራ ለተሰበሰቡ መጠናቸው ከፍ ላሉ ልገሳዎች መረከቢያ የመኪና አቅርቦት የሚያቀርቡ ደጋጎችን የሚያገኙበትን የስልክ ቁጥር በነገው ዕለት የምናሳውቅ ይሆናል።
*ተጨማሪ በመኪኖቻችሁ ባመቻችሁ ቦታ ይህንን አገልግሎት ለመስጠት ፍቃደኛ የሆናችሁ ደጋጎች በአካል ሐገር ፍቅር ቴአትር ድረስ በመምጣት እንድታናግሩን ጥሪያችንን በትህትና እናቀርባለን።
√አስቸኳይ ልገሳዎችን በድጋሚ እናስታውሳችሁ
#የምግብ_አይነቶች
ፓስታ
ሩዝ
ማካሮኒ
ዘይት
ፉርኖ ዱቄት
የቦቆሎ ዱቄት
ስንዴ ዱቄት
ምስር ክክ
በሶ
ቆሎ
ሴሪፋም
የዱቄት ወተት
ብስኩት
#ጥራጥሬ
ባቄላ
ሽንብራ
በሎቄ
አተር
#የንጽህና_መጠበቂያ
ሳሙና
ግላቭ
በረኪና
ፈሳሽ ሳሙና
አልኮል
የአፍ መሸፈኛ
ሶፍት
ሳኒታይዘር
ኦሞ
የሴቶች የወር አበባ መቀበያ ፓዶች
#ቅድሚያ_ለሰብአዊነት
#ሰብአዊ_ድጋፍ_ጥምረት
#ShareAndCare
#COVID-19
______
#ሐገር_ፍቅር_ቴአትር_ኑ!
#ርቀታችሁን_ጠብቁ
@getem
@wegoch
@seiloch