❗️.
ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የ#COVID-19 ለመከላከል የሚያስፈልጉ ቅድመ ጥንቃቄዎችን እያደረግን ሥዕል በመሳል፣ መጽሃፍ በማንበብ፣ የተለያዩ ጽሁፎችን በመጻፍ፣ የቤት ውስጥ ቀላል ስፖርት በመስራት እንዲሁም ሌላ የምትወዱትን የ ጥበብ ስራዎች በመስራት እራሳችን ገለል እድርገን
#የኮሮናን ወረርሽኝ ከራሳችን እንከላከል!
😷 #COVID-19 ወረርሽኝ ለመከላከል ሁላችንም የራሳችንን ሚና ልንወጣ ይገባል።
#share @getem@seiloch @wegoch