ግጥም ብቻ 📘
67.7K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#የት አባቱ#
"""''"''''''"""''''''''''''''''
ስትቀርበው ከራቀ
ስትሰጠው ከሰረቀ
ስትይዘው ከለቀቀ
ስትክበው ካፈረሰ
ስታፀድቀው ካረከሰ
ስታለብሰው ካራቆተ
ስታርመው ካሳሳተ
.
.
.
አትለምነው እንዲ አይነቱን
ይብቃ እሰረው ቀረጢቱን።
ገመድክን የዝምድና
አትቋጥረው በልመና።
ያቀረብከው ካልሆነልክ የሰው ብርቱ
ፍታው ተወው ጥንቅር ይበል የት አባቱ።
#ሄኖክ#

@getem
@getem
#400 ሰው ብቻ! 100 ብር👌

300 ቲኬት ቀረ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ፈጥነው ይውሰዱ

ልብ በሉ ⭕️ቲኬቱን ሲገዙ ከጀርባው #የእኛ_ለእኛ ማዕከል ማህተም መኖሩን ያረጋግጡ 📍

#የት_ይቀርቦታል ?

ለቡ? ላፍቶ ማዞሪያ? ዘነበወርቅ?

( በዚህ ስልክ ደውለው ይውሰዱ 0905 1916 17 = 0911 070096 #ደሳለኝ)

ሜክሲኮ ናችሁ?

( በቃ የቦሌ ታክሲ መያዣ ጋር ዘንባባ ሆቴል ግቡና #ታምራት_ጎሹ በሉ )

4 ኪሎ ቤተመንግስት? ግቢ ገብርኤል?

( በቃ ዮሀንስ ሀብተማርያም/ጆኒ ሀብቴ/ ብለው ይደውሉ 098 8470897 )

ጨርቆስ? ሪቼ? መሿለኪያ? መስቀል ፍላወር? ጋዜቦ? ፍላሚንጎ? ደምበል/ ኦሎምፒያ?

( በቃ ኪዳ የገጠር ልጅ/ቅዱስ/ ብለው ይደውሉ 0960262399 ወይም 0946729549

ሳሪስ? ጎተራ? ቄራ?

( በቃ ቾምቤ ብለው 0920292960 ይደውሉ )

አቃቂ/ቃሊቲ/ ነው ያሉት? እንግዲያው አያሳስብዎ ( ፍቃዱ ብለው 090 125 3050 ይደውሉ )

#400 ሰው ብቻ!!!
ቲኬቱ #ተሳታፊዎችም ጭምር ይገዛሉ፡፡

( አሸናፊው ፍቅራችን ነው፡፡ 🙏🙏🙏)
#የት_አባቱ



ስትቀርበው ከራቀ፤
ስትሰጠው ከሰረቀ፤
ስትይዘው ከለቀቀ፤
ስትክበው ካፈረሰ፤
ስታፀድቀው ካረከሰ፤
ስታለብሰው ካራቆተ፤
ስታርመው ካሳሳተ፤
.
.
.
አትለምነው እንዲ አይነቱን፤
ይብቃ እሰረው ቀረጢቱን።
ገመድክን የዝምድና፤
አትቋጥረው በልመና።
ያቀረብከው ካልሆነልክ የሰው ብርቱ፤
ፍታው ተወው ጥንቅር ይበል የት አባቱ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
👍9525🤩3🔥1🎉1