ግጥም ብቻ 📘
67.6K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#ብዙ_መስጠት !
¢
#አሌክስ_ይህ
.
ጥላቻን ከናቅሽ
የልብሽን ዙፋን _ መውደድ ከወረሰው
የፊትሽ ፈገግታ
የዓይኖችሽ ብርሓን _ ስንት ነው ለዛ ሰው ?
.
ስ ን ት ነ ው ?
ከወርቅ ኣልማዝ በላዪ _ ከታይታ ባሻገር
ብዙ መስጠት ኣለ
ፍቅር ከበራበት _ በልቦናሽ ሃገር

@getem
@getem
👍1