ግጥም ብቻ
📘
@getem
67.5K
subscribers
1.53K
photos
31
videos
61
files
174
links
✔
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።
✔
@getem
@serenity13
✔
@wegoch
@Words19
✔
@seiloch
@shiyach_bicha
✔
@zefenbicha
@leul_mekonnen1
Download Telegram
Join
ግጥም ብቻ
📘
67.5K subscribers
ግጥም ብቻ
📘
via
@like
AMY:
ፍቅር የለም
አትበል ፍቅር የለም
አንተ አይገባህም
አልተረዳከውም የፍቅርን ትርጉም
#ፍቅር
የለም አትበል
ከቶ ሥለ ፍቅር አንተ ምን አውቀህ ነው
ሽንጥህን ገትረህ ምትከራከረው
ፍቅር ማለት ላንተ ትርጉም አልባ ነው
ሚፈጥረውን ሥሜት ምኑንም አታውቀው
ፍቅርማ አለ አንተ ልብ አተህ ነው
መቼውም አይጠፋ አንዴ እሡ ፈጥሮታል
ግና እንዲ ጎበኝህ ጥሩ ልብን ይሻል
#ልብህን
ክፈተው ቆልፈኸው አትዙር
እውነትም እንዳለ እንዲያሣይህ ፍቅር
by amy
02/03/10
@getem
@getem
👍
47
👎
10