ግጥም ብቻ 📘
67.5K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#ሆናለች_ሞልቃቃ
:
:
አንድ ቀን በማታ ከፍቅሬ ጋር ሆኜ
ሽቅብ ሽቅቡን ሳይ በአሳብ መንኜ
አንድ እውነት ተረዳሁ በልቤም ገነነ
ቀን በመሽ ጊዜ የሰማይ ውበቱ ኮከብ እንደሆነ።
:
:
ልክ ይሄ እንደገባኝ ወዲያው በሹክሹክታ
ለምወዳት ፍቅሬ እንዲ ብዬ አልኳታ።
:
:
ያለ ከዋክብት እንደማይደምቅ ሰማይ
እኔም ደንጋዛ ነኝ ካንቺ ውጪ ስታይ።
አንቺው ነሽ ኮከቤ ለህይወቴ ድምቀት
ሰማዩ እኔነቴን እንዳይወርሰው ፅልመት።
:
:
ይህን ካልኳት ወዲ...
የሚገርመው ነገር ኮከቤ ያልኳትን ቃል በአምሮዋ ታጥቃ
ያለሷ እንደማልደምቅ በተጠንቀቅ አውቃ
ከዛን ቀን ጀምሮ ሆናለች ሞልቃቃ

#አሜን
@getem
@getem
@getem
አስተያየት ካሎት @henokbirhanu
#ሆናለች_ሞልቃቃ
:
:
አንድ ቀን በማታ ከፍቅሬ ጋር ሆኜ
ሽቅብ ሽቅቡን ሳይ በሀሳብ መንኜ
አንድ እውነት ተረዳሁ በልቤም ገነነ
ቀን በመሽ ጊዜ የሰማይ ውበቱ ኮከብ እንደሆነ።
:
:
ልክ ይሄ እንደገባኝ ወዲያው በሹክሹክታ
ለምወዳት ፍቅሬ እንዲ ብዬ አልኳታ።
:
:
ያለ ከዋክብት እንደማይደምቅ ሰማይ
እኔም ደንጋዛ ነኝ ካንቺ ውጪ ስታይ።
አንቺው ነሽ ኮከቤ ለህይወቴ ድምቀት
ሰማዩ እኔነቴን እንዳይወርሰው ፅልመት።
:
:
ይህን ካልኳት ወዲ...
የሚገርመው ነገር ኮከቤ ያልኳትን ቃል በአምሮዋ ታጥቃ
ያለሷ እንደማልደምቅ በተጠንቀቅ አውቃ
ከዛን ለት ጀምሮ ሆናለች ሞልቃቃ

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@henokbirhanu

@getem
@getem
@getem
#ሆናለች_ሞልቃቃ
:
:
አንድ ቀን በማታ ከፍቅሬ ጋር ሆኜ፣
ሽቅብ ሽቅቡን ሳይ በሀሳብ መንኜ፣
አንድ እውነት ተረዳሁ በልቤም ገነነ፣
ቀን በመሽ ጊዜ የሰማይ ውበቱ ኮከብ እንደሆነ።
:
:
ልክ ይሄ እንደገባኝ ወዲያው በሹክሹክታ፣
ለምወዳት ፍቅሬ እንዲ ብዬ አልኳታ።
:
:
ያለ ከዋክብት እንደማይደምቅ ሰማይ፣
እኔም ደንጋዛ ነኝ ካንቺ ውጪ ስታይ።
አንቺው ነሽ ኮከቤ ለህይወቴ ድምቀት፣
ሰማያዊነቴን እንዳይወርሰው ፅልመት።
:
:
ይህን ካልኳት ወዲ...
የሚገርመው ነገር ኮከቤ ያልኳትን ቃል በአምሮዋ ታጥቃ፣
ያለሷ እንደማልደምቅ በተጠንቀቅ አውቃ፣
ከዛን ለት ጀምሮ ሆናለች ሞልቃቃ

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@henockb
@getem
@getem
@getem
👍9😁4🤩3🔥1
#ሆናለች_ሞልቃቃ
:
:
አንድ ቀን በማታ፣ከፍቅሬ ጋር ሆኜ፤
ሽቅብ ሽቅቡን ሳይ፣በሀሳብ መንኜ፤
አንድ እውነት ተረዳሁ፣በልቤም ገነነ፤
ቀን በመሸ ጊዜ፣የሰማይ ውበቱ ኮከብ እንደሆነ።
:
:
ልክ ይሄ እንደገባኝ፣ወዲያው በሹክሹክታ፤
ለምወዳት ፍቅሬ፣እንዲ ብዬ አልኳታ።
:
:
ያለ ከዋክብት፣እንደማይደምቅ ሰማይ፤
እኔም ደንጋዛ ነኝ፣ካንቺ ውጪ ስታይ።
አንቺው ነሽ ኮከቤ፣ለህይወቴ ድምቀት፤
የኔነቴን ሰማይ፣እንዳይወርሰው ፅልመት።
:
:
ይህን ካልኳት ወዲ...
የሚገርመው ነገር፣ኮከቤ ያልኳትን ቃል፣በአምሮዋ ታጥቃ፤
ያለሷ እንደማልደምቅ፣በተጠንቀቅ አውቃ፤
ከዛን ለት ጀምሮ፣ሆናለች ሞልቃቃ

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
😁88👍4316🔥3😱2
#ሆናለች_ሞልቃቃ
:
:
:
አንድ ቀን በማታ ከፍቅሬ ጋር ሆኜ፣
ሽቅብ ሽቅቡን ሳይ በሀሳብ መንኜ፣
አንድ እውነት ተረዳሁ በልቤም ገነነ፣
ቀን በመሽ ጊዜ የሰማይ ውበቱ
ኮከብ እንደሆነ።
:
:
ልክ ይሄ እንደገባኝ ወዲያው በሹክሹክታ፣
ለምወዳት ፍቅሬ እንዲ ብዬ አልኳታ።
:
:
ያለ ከዋክብት እንደማይደምቅ ሰማይ፣
እኔም ደንጋዛ ነኝ ካንቺ ውጪ ስታይ።
አንቺው ነሽ ኮከቤ ለህይወቴ ድምቀት፣
ሰማያዊነቴን እንዳይወርሰው ፅልመት።
:
:
ይህን ካልኳት ወዲህ...
ኮከቤ ያልኳትን ቃል በአእምሮዋ ታጥቃ፣
ያለሷ እንደማልደምቅ በተጠንቀቅ አውቃ፣
ከዛን ለት ጀምሮ ሆናለች ሞልቃቃ

#ሄኖክ_ብርሃኑ (@yeneeyita)
@getem
@getem
@getem
😁4936👍24🤩13