<ደሞ እንዳልታከተ>
እኔ አንቺን ስመኝሽ
ከመርፌ ቀዳዳ በጠበበ ተሰፋ
እንደሚናፈቀው በበጋ ወቅት ካፍያ
......እንደማይታየው በጨለማ ጀንበር
በመነነ ተስፈ በጭላንጭል ጨረር
ልትጠፋ በሻተች በመነነች ፋና
ነው እምናፍቅሽ
ቃጥታ በምትኖር ነብስ በገና ለገና፡፡
ፀሀፈ....✍ ራስ አብ(አብርሀም)
@getem
@getem
@gebriel_19
እኔ አንቺን ስመኝሽ
ከመርፌ ቀዳዳ በጠበበ ተሰፋ
እንደሚናፈቀው በበጋ ወቅት ካፍያ
......እንደማይታየው በጨለማ ጀንበር
በመነነ ተስፈ በጭላንጭል ጨረር
ልትጠፋ በሻተች በመነነች ፋና
ነው እምናፍቅሽ
ቃጥታ በምትኖር ነብስ በገና ለገና፡፡
ፀሀፈ....✍ ራስ አብ(አብርሀም)
@getem
@getem
@gebriel_19
ዛሬ በብሄራዊ ትያትር የተከፈተ የስእል ኤግዚቢሽን ነው። ሰአሊው አወቀ ይባላል...እውነት እውነት እላቹሃለው ስምን መላእክት ያወጣዋል...እሱ ጋር በልኩ ተሰፍቶ ልክክ ብሎ ጠልቋአል.....!!
ስእል የጥበብ ቁንጮ ነች!!!!!
ዛሬ እኔ አረጋገጥኩኝ ....እያጋነንኩኝ ከመሰላቹ ምንም እንደውም አላልኩም......ገብታቹ አረጋግጡ እጃቹን በአፍ የሚያሲዝ ጥበብ ተመልክታቹ ትመለሳላቹ!!
መግቢያው በነፃ ነው.......በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር አርት ጋለሪ 14 ቀን የሚቆይ......የምትችሉ ነገ የረፍት ቀን ስለሆነ ከወዳጃቹ ጋር ጎራ በሉና ተደመሙ!!!
ከዚህ በታች በፎቶ እኔጋ ያስቀረዋቸው ስላሉ አንድ ሶስቱን ግርግዳው ላይ እለጥፈዋለው..!!
ሸጋ ሸጊቱ ምሽት ይሁንላቹ!!💚💛❤
@balmbaras
@getem
@getem
ስእል የጥበብ ቁንጮ ነች!!!!!
ዛሬ እኔ አረጋገጥኩኝ ....እያጋነንኩኝ ከመሰላቹ ምንም እንደውም አላልኩም......ገብታቹ አረጋግጡ እጃቹን በአፍ የሚያሲዝ ጥበብ ተመልክታቹ ትመለሳላቹ!!
መግቢያው በነፃ ነው.......በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር አርት ጋለሪ 14 ቀን የሚቆይ......የምትችሉ ነገ የረፍት ቀን ስለሆነ ከወዳጃቹ ጋር ጎራ በሉና ተደመሙ!!!
ከዚህ በታች በፎቶ እኔጋ ያስቀረዋቸው ስላሉ አንድ ሶስቱን ግርግዳው ላይ እለጥፈዋለው..!!
ሸጋ ሸጊቱ ምሽት ይሁንላቹ!!💚💛❤
@balmbaras
@getem
@getem
አንቺ ስትመጪ።
የውበትሽ ፀዳል እንደ ፀሀይ በርቶ
ለሰላምታሽ ምላሽ የምሰጥበትን
አፍ ከንፈሬን ዘግቶ።
አይኖቼን ሳበና ያንቺ ውብ ፈገግታ
ልቤ ግራ ገባው ቶሎ ቶሎ መታ።
ሳንባዬን ጨነቀው ትንፋሽ ከየት ያምጣ
ጆሮን የሚዳስስ ውብ ድምፅሽ ሲወጣ።
ምን መንገድ ቢጠፋው 'ሚያወራበት ከቶ
ያለ የሌለ ሀይሉን ከየትም አምጥቶ
ምላሴ አታለለ "ይመስገነው" ብሎ
አካሌ ተጎድቶ፤ሰውነቴ ቆስሎ።
አናንያ ሲራክ።
@getem
@getem
@gebriel_19
የውበትሽ ፀዳል እንደ ፀሀይ በርቶ
ለሰላምታሽ ምላሽ የምሰጥበትን
አፍ ከንፈሬን ዘግቶ።
አይኖቼን ሳበና ያንቺ ውብ ፈገግታ
ልቤ ግራ ገባው ቶሎ ቶሎ መታ።
ሳንባዬን ጨነቀው ትንፋሽ ከየት ያምጣ
ጆሮን የሚዳስስ ውብ ድምፅሽ ሲወጣ።
ምን መንገድ ቢጠፋው 'ሚያወራበት ከቶ
ያለ የሌለ ሀይሉን ከየትም አምጥቶ
ምላሴ አታለለ "ይመስገነው" ብሎ
አካሌ ተጎድቶ፤ሰውነቴ ቆስሎ።
አናንያ ሲራክ።
@getem
@getem
@gebriel_19
እንግዲህ በትንሹ ይሄን ይመስላል......እኔን ገርሞኛል እናንተን ይግረማቹ የሚሉት የመንገድ ላይ ነጋዴዋችን ለዛሬ አፋቸውን ተውሼ
እኔን ገርሞኛልና እናንተም ....ጎብኝታቹ ይግረማቹ....አጃኢብ ነው ...እውነትም አወቀ ቀለሙ...አወቀው ቀለሙን...ቀመመው ጥበቡን....❤❤❤
ሰላም እደሩልኝ !!💚💛❤️
@balmbaras
@getem
@getem
እኔን ገርሞኛልና እናንተም ....ጎብኝታቹ ይግረማቹ....አጃኢብ ነው ...እውነትም አወቀ ቀለሙ...አወቀው ቀለሙን...ቀመመው ጥበቡን....❤❤❤
ሰላም እደሩልኝ !!💚💛❤️
@balmbaras
@getem
@getem
# አፄ_ቴዎድሮስ የተወለዱት ጥር 6 ቀን 1811 ዓ.ም ነው!!
በመሆኑም ጥር 6ቀን 2011 ዓ.ም 200ኛ የልደት በዓላቸውን ለማስታወስ ከዝነኛው # የቴድሮስ_ካሳሁን ዜማ እነዚህ የተመረጡ ስንኞች ብንገባበዝ ምን ይለናል ጎበዝ?!!
፧
ተዋከበና.....ተዋከበና
ወዲህ ዞር ፤ ቢል ሰው የለምና
ገብርዬ ሲወድቅ......ቀኙ ዛለና
አረሩን ስቦ....ጠጣው ያ ጀግና
ተዋከበና....ተዋከበና
ወዲህ ዞር ቢል ሰው የለምና
የነደደ እሳት ክንዱን ተ'ርሶ
ጨክኖ ካሣ......ጋተና ኮሶ
ሞተ 'ላንድ አገር ባንዲራ ለብሶ
ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር
ያንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር
ነፍሱን የሰጣት ለካ ዓለም ንቆ
አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስወድቆ
እረረረረረ.....እረረረረረ
አምጡ ቆርጣችሁ ከሹሩባው ላይ
ኪዳን እንሰር.......እንዳንለያይ
ነፍሱን የሰጣት ለካ ዓለም ንቆ
አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ
ሳይገላገለው ህልሙን በሆድ ይዞ
ሳይገላገለው......ሽሉን በሆድ ይዞ
የሚረዳው አጥቶ ብቻውን ተክዞ
ተክዞ.....ተክዞ ስንቱን በሆድ ይዞ
የወገቡን እሳት ካፎቱ ላይ መዝዞ
ጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ
አያሳዝንም ወይ....
እርርርርርርርርርርር....እርርርርርርርር
ካሣ ካሣ የቋራው አንበሣ
ዳኘን....ዳኘን
አንድ ህልም አሳየን!!
@getem
@wegoch
በመሆኑም ጥር 6ቀን 2011 ዓ.ም 200ኛ የልደት በዓላቸውን ለማስታወስ ከዝነኛው # የቴድሮስ_ካሳሁን ዜማ እነዚህ የተመረጡ ስንኞች ብንገባበዝ ምን ይለናል ጎበዝ?!!
፧
ተዋከበና.....ተዋከበና
ወዲህ ዞር ፤ ቢል ሰው የለምና
ገብርዬ ሲወድቅ......ቀኙ ዛለና
አረሩን ስቦ....ጠጣው ያ ጀግና
ተዋከበና....ተዋከበና
ወዲህ ዞር ቢል ሰው የለምና
የነደደ እሳት ክንዱን ተ'ርሶ
ጨክኖ ካሣ......ጋተና ኮሶ
ሞተ 'ላንድ አገር ባንዲራ ለብሶ
ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር
ያንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር
ነፍሱን የሰጣት ለካ ዓለም ንቆ
አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስወድቆ
እረረረረረ.....እረረረረረ
አምጡ ቆርጣችሁ ከሹሩባው ላይ
ኪዳን እንሰር.......እንዳንለያይ
ነፍሱን የሰጣት ለካ ዓለም ንቆ
አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ
ሳይገላገለው ህልሙን በሆድ ይዞ
ሳይገላገለው......ሽሉን በሆድ ይዞ
የሚረዳው አጥቶ ብቻውን ተክዞ
ተክዞ.....ተክዞ ስንቱን በሆድ ይዞ
የወገቡን እሳት ካፎቱ ላይ መዝዞ
ጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ
አያሳዝንም ወይ....
እርርርርርርርርርርር....እርርርርርርርር
ካሣ ካሣ የቋራው አንበሣ
ዳኘን....ዳኘን
አንድ ህልም አሳየን!!
@getem
@wegoch