ግጥም ብቻ 📘
67.5K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
እንዴት አደርክ ሲሉኝ -
ደህና ነኝ እያልኩኝ
እንዴት ከረምክ ሲሉኝ -
ምስጋና እየቸርኩኝ
ስቆም ተመርኩዞኝ -
ሲደክመኝ ሰው ርቆኝ -
ስንት እምነት ገበርኩኝ
በተጓዝኩት መንገድ -እግዜር ደግ
ባይሆን -ቀድሞ በወደቅኩኝ

@paappii
@getem

#zem_zami
😁2