ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
✍✍ ታሪኩ ሲጀምር መጽሐፉ “ #ቅምር” በሚባል አገር አንድ ሰው ነበር “ #ወኢየበልዕ እክለ ወኢ ሥጋ ላሕም ወኢ ካልአ እንሥሣ አላ ይበልዕ ሥጋ ሰብእ” ትርጉም:- እህል፥ የላም፥ ሥጋ የሌሎችንም እንሥሳ ሥጋ አይበላም ነበር የሰው ሥጋ ይበላ ነበር እንጂ” #ቁ 68።) « #ወዘበልዖሙሰ ሰብእ የአክሉ ፸ወ፰ተ ነፍሳተ ወኀልቁ ወተወድኡ ዓርካኒሁ ወፍቁራኒሁ ወአዝማዲሁ ወመገብቱ» ትርጉም:- «የበላቸውም…
✍✍
በጣም የገረመኝ ግን ሚዛኑ #78 የሰው #ነፍስና #ጥሪኝ ውሃ #ከእግዚአብሔረ #እውቅና #ውጪ #ማድረጉ። ጉድ ሳይሰማ አሉ። እኛ ሰዎች ስንባል ደካማነታችንን ከምናውቅበት አንዱ የተሸከምነውን ስጋ ስንት እንደሚመዝን እንኳ የክብደት መለኪያ ካልነገረን አናውቅም። እግዚአብሔር እኔ ራሴን ከማውቀው በላይ የሚያውቀኝ አምላክ ነው #ስሙ #ይቀደስ።
የደራሲው #ድፍረት ግን ይገርማል። #እግዚአብሔርን ከእውቀት ውጪ ማድረጉ። እሱ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን ደራሲው #ጨካኝና #ሁሉን ወደ #ሲኦል #የሚጥል አምላክ አድርጎ ነው ያቀረበው። በተጨማሪም የእግዚአብሄር ፍርድ #በሚዛን #የሚለካና #በክርክርም ቢሆን እግዚአብሔር በማርያም የሚሸነፍና #አስቀድሞ #የሰጠውን ብይን #የሚቀለብስ ዳኛ ተደርጎ ነው የተሣለው።
ብቻ ምን አለፋችሁ ይህ #ጉደኛና #ነውረኛ መፅሐፍ ከመጀመሪያ ፊደሉ እስከ መጨረሻው ቃል ድረስ #አመፅና #ስድብ #የያዘ ነው።
ታዲያ ይህንን #ነውረኛና #ውሸታም #መፅሐፍ የሚቃወም ጳጳስ የጠፋ መሰላችሁ። አይደለም ይልቅ በተፅህኖ ውስጥ ወድቀው ክርስትና #በእጅ #ብልጫ #ሆኖባቸው ጊዜ ሲጠብቁ ነበረ። አሁን ግን እግዚአብሔር #የማብቂያ #ደውል ካሰማን ሰንበትበት ብለናል። እውነተኛውን ወንጌል የተረዱ አባቶች ብቅ በማለታቸው የተነሳ #ታምረ ማርያም ሲኖዶሱን አውኮታል። መላው የሲኖዶስ አባላት በዚህ ጉዳይ ቢስማሙም ይህንን መፅሐፍ ዋጋ ቢስ ነው ቢባል ማንም የኣርቶዶክስ ምዕመን አይለቀንም በሚል ፍራቻ ተውጠው ይገኛሉ። ነገር ግን የክርስቶስን መከራ ለመካፈል ቆርጠው የተነሱ #ጳጳሳት አላፊነቱን በመውሰድ #የበላዓ ሰብና #የታምረ ማርያም ዝምድና ሊያበቃለት ቀርቧል።
#ተሀድሶ ለኦርቶዶክስ
#ምንጭ:- ተአምረ ማርያም
(ተአምር 12 ቁጥር 68 ጀምሮ..)
#እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል(ዩሀ 8፥32)
@gedlatnadersanat @teeod