ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
929 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
#የዓውደ ምህረት ውድ ታዳሚዎቻችን እንደምን #አመሻችሁልን?🙏

👉#እንደሚታወቀው በዚህ ሳምንት #የመጀመሪየው_ምዕራፍ የማጠቃለያ #የጥያቄና መልስ ውድድር እያደረግን መሆኑ ይታወቃል ::በመሆኑም #ለአንድ የኮርስ ዓይነት ጥያቄ #አንድ
_ቀን በሚል #እሳቤ ከስምንት ኮርሶቻችን ለተወጣጡ ሰምንት ጥያቄዎች #የአንድ ሳምንት የመመለሻ ጊዜ ብቻ #መስጠታችን ይታወቃል ::
ቢሆንም ግን የአንድ ሳምንት ጊዜ በቂ አለመሆኑን እና ተጨማሪ የአንድ ሳምንት ጊዜ ቢሰጥ የሚል ሀሳብ ከእናንተ ከውድ ታዳሚዎቻችን ቀርቦልናል ::ቢሆንም ግን ውድድሩን በቶሎ አጠናቀን በተጠናቀቁ ኮርሶች ፈንታ በቅርቡ አዳዲስ ኮርሶችን ለመጀመር ሀስበን የነበርን ቢሆንም #የውድ_የታዳሚዎቻችንን _የእናንተን_ሀሳብ_በማክበር ተጨማሪ የአንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ሰተናል::በሚቀጥለሁ #ሳምንት የእያንዳንዱን ኮርሶች #ጥያቄዎች_ትክክለኛ_ምላሻቸውን ካሳወቅን በኃላ ከስምንቱ ኮርሶች ከወጡ ጥያቄዎች መካከል 6 ኮርሶችን ከአስር ጥያቄ በላይ በትክክል ለመለሱ ታዳሚዎቻችን

#፩ ተኛ የሚወጣው

👉ከስምንቱ ስምንቱንም የትምህርት ዓይነት ሙሉ በሙሉ ትክክለኛ መልስ የሰጠ

#፪ ተኛ የሚወጣው
👉ከስምንቱ ስድስት የትምህርት ዓይነት አስር አስር ክክለኛ ምላሽ የመለሰ

#፫ ተኛ የሚወጣው

👉ከስምንቱ አራት የትምህርት ዓይነት ሰባት ሰባት ትክክለኛ መልስ የሰጠ


#ለ ፩ ኛ

#የተላለፉ ኮርሶች በሙሉ በሲዲ ተገልብጦ ይበረከትለታል በተጨማሪም #በምርጫው #የአንድ_ቅዱስ_ገድል በስጦታ መልክ ለበረከት ይበረከትለታል::

#ለ ፪ ተኛ

#በምርጫው አንድ የተአምር መጽሐፍ ለበረከት በስጦታ መልክ እናበረክታለን::


#ለ ፫ ተኛ

#በምርጫው አንድ የድርሳን መጻሕፍ ለበረከቱ በስጦታ መልክ እናበረክትለታለን::


👉ከዛሬ ሳምንት ውጪ የሚላኩ ምላሾች እና የኮርስ ዓይነት ያልተጻፈበት ምላሾች ዋጋ እንደማይኖራቸው በትዕትና ለማሳወቅ እንወዳለን::


#መልካም_ዕድል
🙏🙏🙏🙏
@AwediMeherit
@AwediMeherit