ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
929 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
#አስደሳች_ዜና
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

❤️ልዮ ልዮ መንፈሳዊ ስጦታዎችን የሚያሸልመው ወርሐዊው #የጥያቄና_መልስ መርሐ ግብራችን ቀን #ደረሰ !!! ::

ውድ 🙏የዓውደ ምህረቱ ታከታታዮች እንደምን ሰነበታችሁ ? እያልን #በጉጉት_ሲጠበቅ የነበረው ወርሐዊው #የጥያቄና_መልስ_ውድድራችን በሰባት የኮርሶቻችን ዓምዶች(የትምህርት ዓይነቶች ) ተከፋፍሎ ከእያንዳንዱ ኮርሶች 15 15 ጥያቄዎችን አዘጋጅቶ ውድድሩን ለማካሄድ #የአንድ_ሳምንት ዕድሜ ብቻ የቀረው መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው::

👉በመሆኑም በዓውደ ምህረትና በትምህርተ ሃይማኖት ላይ እስከ አሁን ድረስ የተላለፉትን ኮርሶች ያለቁትን እስካለቁበት ያላለቁትን ደግሞ እስካቆሙበት ድረስ #በማስታወስ _ለውድድሩ_ዝግጁ ትሆኑ ዘንድ ከወዲሁ #ለማስታወስ እንወዳለን ::

🎓#ውድድሩን ከአንድ እስከ ሦስት ወጥተው ለመያጠናቅቁ ተሳታፊዎች #ገድላት_ተአምራት እና #ድርሳናት የተዘጋጁ ሲሆን #በተጨማሪም እስከ ዛሬ ድረስ ሲተላለፉ የነበሩትን የዓውደ ምህረት ኮርሶች በሙሉ በሲዲ ተገልብጦ የሚሰጥ ይሆናል ::

#ማሳሰቢያ👉 ለሚጠየቁቅ ጥያቄዎች #ከተላለፉት_ኮርሶች ውጭ #ከሌላ_ምንጭ_የተገኙ የማይገናኙ ምላሽ #መስጠት ዋጋ #አያስገኝምና በሚገባ በማዳመጥ ዝግጅቶን እንዲያዳብሩ #ከወዲሁ_ልንጠቁም እንወዳለን::

ሀሳብና አስተያየቶን
👇👇👇👇👇👇
@YeawedMeherte
@YeawedMeherte
ቢሰዱልን #በፍጥነት ይደርሰናል!!!

💒 #ዓውደ_ምህረት_የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit