📢ዓውደ ምህረት
🎤ውድ የዓውደ ምህረት ታዳሚዎቻችን ነገም በወንድማችን
#በሙሖዘ ጥበባት በዲያቆን ዳንኤል ክብረት "
#መንፈሳዊ አገልግሎት" በሚል ርዕስ እንማማራለን::
የነገ ሰው ይበለን ሰለ ሁሉም የልዑል እግዚአብሔር ስም ከእናቱ
#ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል
#ማርያም ጋር እና ከወዳጆቹ
#ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር የከበረ የተመሰገነ ይሆን ለዘለዓለሙ አሜን
❤️ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት እንዲሁም ጥቆማ ካለ በ
@YeawedMeherte ላይ ያድርሱን::