ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
932 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
Audio
#መዝሙር – ዘሰማየ ገብረ

#ወንድማችን #ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

ዘሰማየ ገበረ ሰማየ ገብረ ወምድር ሳረረ
አልቦ ዘይመስሎነ አምላክነ(2)
ሰማይን የዘረጋ መሬትን ያጸና
ኃያል ጌታ ሕያው አምላክ ያላንተ ማን አለና

#የዛሬው_ቀን_ዕለተ_እሁድ_መጋቢት_29 ጥንተ ፍጥረት (ፍጥረት መፈጠር የጀመሩበት) ቀን ነው።

👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆👆
Audio
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

🌴እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም🌴

🌴አደረሳችሁ።🌴

🌴 #መዝሙር #ሆሳዕና_በአርያም 🌴

🌴#በወንድማችን #ዳዊት_ክብሩ🌴

🌴#ክራር #በወንድማችን
#ሀብታሙ_ሽፈራው🌴

ሆሳዕና በአርያም
ሀሌ ሀሌሉያ(2)
መድኃኒት መጣልን ለሁላችን
ሀሌ ሀሌሉያ(2)
እናከብረዋለን ከልባችን ለዘለዓለም
ሆሳዕና(2) በአርያም
ሆሳዕና በአርያም
ሀሌ ሀሌሉያ(2)

ቡሩክ ነው የመጣው በእግዚአብሔር ስም
ሀሌ ሀሌሉያ(2)
ምስጋና ይድረሰው ለአምላክ በመላው ዓለም
ሆሳዕና(2) በአርያም
ሆሳዕና በአርያም
ሀሌ ሀሌሉያ(2)


🌴 @AwediMeherit 🌴
🌴 @AwediMeherit 🌴
🌴 @AwediMeherit 🌴

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
ክርስቶስ ተንስአ እም ሙታን.mp3
778.4 KB
#መዝሙር #ክርስቶስ_ተንስአ_እም_ሙታን

#በወንድማችን #ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

ክርስቶስ ተንስአ እም ሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
አማን በአማን መድኃኒዓለም(2)

መሰንቆ በወንድማችን #ማርቆስ_አለማየሁ
ክራር በዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው


👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#መዝሙር – እመቤቴ ማርያም

#ወንድማችን ዘማሪ #ሀብታሙ ሽፈራው

እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ሆይ
አድኝኝ ከችግር ከጭንቅ ከስቃይ

የያሬድ እመቤት የአባ ህርያቆስ
አንቺ አማላጅ ነሽ ለኃጢአተኞች ነፍስ

ስምሽ ከሚነሳ በክፉ ነገር
እኔ ኃጢአተኛው ላንቺ ልመስክር

ምንም ታጥቦ ጭቃ ቢሆንም ሥራዬ
ድንግል አትለዪኝ ጥላ ከለላዬ

እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ሆይ
አድኝኝ ከችግር ከጭንቅ ከስቃይ

👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆🖕
Audio
#መዝሙር – ዘሰማየ ገብረ

#ወንድማችን #ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

ዘሰማየ ገበረ ሰማየ ገብረ ወምድር ሳረረ
አልቦ ዘይመስሎነ አምላክነ(2)
ሰማይን የዘረጋ መሬትን ያጸና
ኃያል ጌታ ሕያው አምላክ ያላንተ ማን አለና

👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆👆
እንዘ ይብሉ ይዜምሩ.3gpp
1.2 MB
#መዝሙር
#እንዘ_ይብሉ

በወንድማችን ዘማሪ #ሀብታሙ ሽፈራው

እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል በሠላም አደረሳችሁ። በዚህ ዕለት እግዚእ ዓለማት ቅድስት ሥላሴ በአብርሃም ቤት በእንግድነት የተገለጡበት ዕለት ነው።

------------------------------------------------

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
አትለይን.3gp
1.2 MB
#መዝሙር#አትለይን

#በወንድማችን #ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

አትለይን(2) ድንግል ሆይ ድረሽልን
ከዲያብሎስ እጅ አንቺ አድኝን
ምሕረት ከልጅሽ ለምኝልን
መሐሪ አምላክ ለሰው ልጅ ብለህ መከራን ያየህ
ለፈለጉህ(2) አንተ ብርሃን ነህ
ከጠላት መከራ ከሰይጣን ፈተና ሰውረን ከኃጢአት
መንገድህን(2) እንዳንሳሳት


👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆👆
Audio
#መዝሙር – እመቤቴ ማርያም

#ወንድማችን ዘማሪ #ሀብታሙ ሽፈራው

እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ሆይ
አድኝኝ ከችግር ከጭንቅ ከስቃይ

የያሬድ እመቤት የአባ ህርያቆስ
አንቺ አማላጅ ነሽ ለኃጢአተኞች ነፍስ

ስምሽ ከሚነሳ በክፉ ነገር
እኔ ኃጢአተኛው ላንቺ ልመስክር

ምንም ታጥቦ ጭቃ ቢሆንም ሥራዬ
ድንግል አትለዪኝ ጥላ ከለላዬ

እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ሆይ
አድኝኝ ከችግር ከጭንቅ ከስቃይ

👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆🖕
አትለይን.3gp
1.2 MB
#መዝሙር#አትለይን

#በወንድማችን #ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

አትለይን(2) ድንግል ሆይ ድረሽልን
ከዲያብሎስ እጅ አንቺ አድኝን
ምሕረት ከልጅሽ ለምኝልን
መሐሪ አምላክ ለሰው ልጅ ብለህ መከራን ያየህ
ለፈለጉህ(2) አንተ ብርሃን ነህ
ከጠላት መከራ ከሰይጣን ፈተና ሰውረን ከኃጢአት
መንገድህን(2) እንዳንሳሳት


👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆👆
ለጾምና ለጸሎት.mp3
1.3 MB
#ለጾም_እና_ለጸሎት_ዛሬ_እንሰናዳ

ዝማሬ በወንድማችን ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

"ጾሙ የዲያብሎስ ድል መንሻ የርስት መንግሥተ ሰማይ መውረሻ ያርግል።

#መዝሙር

#ለጾም_እና_ለጸሎት

ለጾም እና ለጸሎት ዛሬ እንሰናዳ(2)
እንዳያገኘን ወደኋላ ሰማያዊው እዳ(2)

ተው ማልደህ(3) አትብላ
ተው ማልደህ አትጠጣ(2)
በመብል(3) ነውኮ
አዳም የተቀጣ(2)

ነው አሉ(3) ጾም የተፈተነ
መድኃኒት ነው አሉ(2)
ይበጀናል(2) መያዝ ይበጀናል
ቀንሰን ከመብሉ(2)

ከታመመ(2) ሥጋ ከታመመ
ነብስን ያሰጋታል(2)
መድኃኒት(3) ከአሁኑ
መያዝ ይበጃታል(2)

"መልካም የነቢያት ጾም ይሁንልን።"

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
መዝሙር - #በህበረት

#አማን_በአማን

አማን በአማን(2) ተክለሃይማኖት(2)
ተወለዱልን

የሁላችን መሪ የሃይማኖት አባት(2)
የማናውቅ እንወቅ ናቸው ተክለሃይማኖት

ጻድቁ ተወልደው በዚህች ዓለም ላይ(2)
ባለሟሉ ሆኑ የአምላክ አዶናይ

የጻድቅ ሰው ጸሎት ተሰሚ ነውና(2)
እንማጸናቸው በንጹህ ልቦና

መሰንቆ #ሀብታሙ_ሽፈራው
ክራር #አቤኔዘር_ማሙሸት

እንኳን ለብጹዕ አባታችን ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ልደት በሠላም አደረሳችሁ። በዓሉ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ይከበራል። እርሶም በቦታው በመገኘት ከጻድቁ ረድኤት በረከት ትካፈሉ ዘንድ በአምላከ ተክለሃይማኖት ስም ተጋብዘዋል።

መልካም በዓል።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#መዝሙር #ተፈነወ

#በሕብረት

#መሰንቆ #ሀብታሙ_ሽፈራው
#ክራር #አቤኔዘር_ማሙሸት
#ከበሮ #ዮሴፍ_ዘለቀ

ተፈነወ(2) ሀገረ ገሊላ
ሀገረ ገሊላ(4) እንተ ስማ(2) ናዝሬት ሀረገ ገሊላ

ትርጉም:
ስሟ ናዝሬት ወደምትባለው ወደ ገሊላ ሀገር ሄደ

አንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት ከተራ በሠላም አደረሳችሁ። በዚህ ቀን ጌታችን ይጠመቅ ዘንድ ከገሊላ ወደ ዮሐንስ መሄዱ የሚዘከርበት የሚታሰብበት ቀን ነው። በዚህም ምሳሌነት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ አድባራትና ገዳማት ታቦተ ሕግጋቱን ከመንበራቸው አውጥተው ወደ ዮርዳኖስ ምሳሌ ወደ ሚሆን የተከተረ ውኃ ወዳለበት ጥምቀተ ባህር ይወርዳሉ። ሀገሩን ሁሉ ይባርካሉ።

መልካም የከተራ በዓል።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#መዝሙር #በሕብረት

#መሰንቆ
#ሀብታሙ_ሽፈራው

#ክራር
#አቤኔዘር_ማሙሸት

#ከበሮ
#ዮሴፍ_ዘለቀ

#ፈለገ_ዮርዳኖስ

ፈለገ ዮርዳኖስ የእመነታችም ጣዕሙ
ለክርስቲያን ሁሉ አንቺ ነሽ መቅድሙ
ቅድስት(3) ዮርዳኖስ ሆይ የጌታ ሀገሩ
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ላይ አደሩ(2)

#በጥምቀት

👉 በጥምቀት መዳንን አገኘን። ማር 16:16 1ጴጥ 3:21
👉 በጥምቀት ዳግም ከመንፈስ ቅዱስ ተወልደን ልጅነትን አገኘን። ዮሐ 3:5
👉 በጥምቀት የመንግሥቱ ዜጎች ሆንን። ዮሐ 3:5
👉 በጥምቀት ሥርይተ ኃጢአትን አገኘን። ሐዋ 2:35
👉 በጥምቀት የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ተካፋዮች ሆንን። ሐዋ 8:16
በጥምቀት የቤተ ክርስቲያን ዓባላት ሆንን (ክርስቲያኖች ሆንን)።
👉 በጥምቀት ፈጣሪያችን ክርስቶስን ለበስነው። ገላ 3:27
በጥምቀት ፈጣሪያችንን በሞቱ እና በትንሳኤው መሰልነው። ሮሜ 6:4

መልካም የጥምቀት በዓል።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Forwarded from ዐውደ ምሕረት (toolkit)
ለጾምና ለጸሎት.mp3
1.3 MB
#ለጾም_እና_ለጸሎት_ዛሬ_እንሰናዳ

ዝማሬ በወንድማችን ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

"ጾሙ የዲያብሎስ ድል መንሻ የርስት መንግሥተ ሰማይ መውረሻ ያርግል።

#መዝሙር

#ለጾም_እና_ለጸሎት

ለጾም እና ለጸሎት ዛሬ እንሰናዳ(2)
እንዳያገኘን ወደኋላ ሰማያዊው እዳ(2)

ተው ማልደህ(3) አትብላ
ተው ማልደህ አትጠጣ(2)
በመብል(3) ነውኮ
አዳም የተቀጣ(2)

ነው አሉ(3) ጾም የተፈተነ
መድኃኒት ነው አሉ(2)
ይበጀናል(2) መያዝ ይበጀናል
ቀንሰን ከመብሉ(2)

ከታመመ(2) ሥጋ ከታመመ
ነብስን ያሰጋታል(2)
መድኃኒት(3) ከአሁኑ
መያዝ ይበጃታል(2)

"መልካም የነቢያት ጾም ይሁንልን።"

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
አንድ ቀን አለ.mp3
931.8 KB
#መዝሙር #አንድ_ቀን_አለ

#በወንድማችን #ዘማሪ #ሀብታሙ_ሽፈራው

#መሰንቆ #ማርቆስ_አለማየሁ
#ክራር #ሀብታሙ_ሽፈራው

አንድ ቀን አለ የሚያስፈራ
ለጻድቃን የሚያበራ(2)
ጌታ በዚያች ቀን ይመጣል
በክበሩ ይገለጻል(2)
አብረው ከእርሱ ጋር ይመጣሉ
ቅዱሳን መላእክት ሁሉ(2)
ጌታ በዚያች ቀን ይመጣል
በዙፋን ይቀመጣል(2)
የምሕረት አዋጅ ይታወጃል
ነፍስ ሁሉ ይጨነቃል(2)
ኃጥአን ሁሉ ያለቅሳሉ
በግራው ይቆማሉ(2)
ቅዱስ ቃሉን ሰምተው ያመኑ
የጸኑ በኪዳኑ(2)
አብረው በቀኙ ይቆማሉ
ከሀዘን ይሰወራሉ(2)
መኃሪ ጌታ ፈጣሪያችን
ይድረስህ ልመናችን(2)
በዚያ ግሩም ቀን እባክህን
አቁመን በቀኝህ(2)

"በዕለተ ምጽዐት በቀኙ ያቆመን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን።"

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#መዝሙር – እያለፈ ነው ዘመኔ
በወንድማችን #ዳዊት_ክብሩ

#መሰንቆ #ሀብታሙ_ሽፈራው

#እያለፈ ነው ዘመኔ ትዕዛዙን ሳልፈጽም ወየው ለኔ(2)
በጠራኝ ጊዜ ምን እላለው ና ብሎ ወደኔ(2)

በወጣትነቴ ሳልሰራ እያየው አለፈ ብዙ አዝመራ(2)
ከእግዲህ በመስራት ጌታ ሆይ ልኑር ካንተ ጋራ(2)

የማስብበት በየዕለቱ ንጹህ ልብን ስጠኝ አቤቱ(2)
ከትዕዛዝህ ውጪ በመሆን እንዳልቀር በከንቱ(2)

እንደየሥራው ለመክፈል በግርማ መንግሥቱ ሲመጣ(2)
ማን ይሆን የሚቆም ከፊቱ ፈተናን የወጣ(2)

እንዳያስቷችሁ ተጠንቀቁ የተማራችሁ ከቃሉ(2)
ይመጣሉና በእርሱ ስም አምላክ ነን የሚሉ(2)

ትዕግስትን በመያዝ ሁላችሁ እስከ መጨረሻው ጠንክሩ(2)
ያንጊዜ ይሆናል በእርሱ ዘንድ የማዳን ተግባሩ(2)

👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆🖕
ሰላምሽ ዛሬ ነው
<unknown>
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

🌴እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም🌴

🌴አደረሳችሁ።🌴

🌴 #መዝሙር #ሰላምሽ_ዛሬ_ነው 🌴

🌴#በወንድማችን #ዳዊት_ክብሩ🌴

🌴#መሰንቆ #በወንድማችን
#ሀብታሙ_ሽፈራው
🌴#ክራር #በወንድማችን
#አቤኔዘር_ማሙሸት

ሰላምሽ ዛሬ ነው ኢየሩሳሌም
ወደአንች መጥቷልና አምላክ ዘላአለም/2/ 

ሆሳዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ 
ሕፃናት በኢየሩሳሌም 

አንቺ ቤተልሄም የዳዊት ከተማ/2/ 
የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣልሽ በግርማ/2 

ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙለት/2/ 
መስቀል ተሸከመ ሊሆነን መድኃኒት /2/

የኢየሱስን ሕማም ደናግልም አይተው/2/ 
እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው/2/ 

ሆሳዕና እያሉ አመሰገኑት
በኢየሩሳሌም አእሩግ ሕፃናት/2/


🌴 @AwediMeherit 🌴
🌴 @AwediMeherit 🌴
🌴 @AwediMeherit 🌴

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
Audio
#መዝሙር #ሐዋርያት_ተባበሩ

#በወንድማችን_ዳዊት_ክብሩ

#መሰንቆ #ሀብታሙ_ሽፈራው

#ክራር #አቤኔዘር_ማሙሸት

ሐዋርያት ተባበሩ
በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ
ቃሉን አስተማሩ

ከዐረገ በኋላ በአስረኛው ቀን
ወደ ዓለም ላከው ጰራቅሊጦስን
በዝግ ቤት ውስጥ ቆዩ ቀኑን ሲጠብቁ
የተሰጣቸውን ተስፋውን እስኪያውቁ

ቀኑም ደረሰና ሃምሳኛው ዕለት
ተሰብስበው ሳሉ በአንድነት ጸሎት
መንፈስ ቅዱስ ታየ በነደ እሳት

ያ የተነገረው ያ የተስፍ ቃል
ወረደ ከሰማይ በእሳት አምሣል
ጴጥሮስ አሳመነ ሶስት ሺ ነፍሳት
ያን ጊዜ ገሊላ በሰጠው ትምህርት

ከሦስት አካል አንዱ መንፈስ ቅዱስን
ልኮ አናገራቸው ሁሉን በልሳን

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#መዝሙር #ከካራን_ውጡ

#በአርቲስት #ነብዩ_ኤርሚያስ

#ክራር #ሀብታሙ_ሽፈራው

ከካራን ውጡ
ከካራን ውጡ ከነዓን ግቡ
ወደ ጽድቅ ሕይወት ዛሬ ቅረቡ
ካራን ጣኦት ነው የሚመለከው
የአህዛብ ሀገር የሞት መንደር ነው /2/

እንደ አባታችን እንደ አብርሃም
ወገኖች ውጡ ከካራን ዓለም
የግፍ እንጀራ ይብቃችሁና
ከካራን ውጡ በአምላክ ጎዳና

የጣኦት ምስል ከሚሸጥበት
ዓለም በዝሙት ከሚነድበት
ከሰዶም መንደር ከካራን ውጡ
የሃጢያትን ስር ዛሬ ቁረጡ

የሃጢያት ዓለም ዛሬ ይብቃና
የፍቅርን ሕይወት እንልበስና
ከካራን መንደር በፍጥነት ወጥተን
ከነዓን ገብተን ማደር አለብን

ማርና ወተት ከሚፈልቅበት
ሰዎች በፍቅር ከሚኖሩበት
ከሰማያዊት ኢየሩሳሌም
ዛሬ ብንገባ እናገኛለን የአምላክን ሠላም

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
#መዝሙር #ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ

#በአርቲስት #ነብዩ_ኤርሚያስ እና #ዳዊት_ክብሩ

#ክራር #ሀብታሙ_ሽፈራው

ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘይሰርር በአክናፍ
ኀበ ዓምደ ወርቅ(2) ስሙ ጽሑፍ

እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit