✍ ልብ ወለድ በፅዮን ✍ fiction ❤️😘:
#አሮራ
ግማሽ ልቤንና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል
ምዕራፍ-36
#ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ
🍎🍎🍎
በየደቂቃዎ በሚሊዬን የሚሆን የሰውነታችን ሴሎች ሞተው በሚሊዬን የሚሆኑ አዳዲስ ሴሎች ይፈጠራሉ።ያ ማለት በየቀኑ ጥቂት በጥቂት እያረጀን እንፈርሳለን...በየቀኑ ደግሞ ጥቂት በጥቂት እየታደስንና እየተወለድን እንመጣለን።አሮራ ግን አሁን እየተሰማት ያለው ፈፅሞ መታደስ አይደለም ..እንደውም ፈርሶ መበታተን የጀመረ ያለፈ ስርዓት ባረጀ ርዕዬት ሳቢያ ያስገናባው ሀልት እንደሆነች አይነት ስሜት ነው እየተሰማት ያለው…
እንዴት ግን በ22 አመቴ እንደዚህ አረጀው….?እንዴት በዚህ እድሜዬ በእንደዚህ እይነት መንገድ በሰው ተጠልፌ ለመታልና ለመክሰም ተዘጋጀው…..በብረት ፍርግርግ በተሰራ የመስታወት መስኮት አጠገብ ባለ ወንበር ተቀምጣ አይኗን ግቢው ውስጥ ባሉ አረንጓዴ ትክሎችና አበቦች አማትራ መልስ የሌላቸው ጥያቄዎችን እራሷን በመጠየቅ እየተብሰለሰለች ነው፡፡ጋርዶቹ አሁንም በራፏ ላይ ተገትረው እየጠበቋት ነው፡፡አሮሯ ውጩ ናፍቋታል....መድረክ ላይ እየተወዛወዙ መዝፈን ናፍቋታል...የመንግስቱ ልብን የሚያቀልጡና ውስጥን የሚያሞቁ ውብ የፍቅር ሚሴጆችን ማንበብ በጣም ናፍቋታል...ከዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ እራሷን የምታወጣበትን እና ነፃ ሰው የምትሆንበትን ቀን ናፍቋታል።
በራፉ ተከፈተ…‹‹..ምንም አልፈልግም …ውጡልኝ››እይታውን ከመስኳቱ ወደውስጥ ሳትመልስ አምቧረቀች፡፡
ወደውስጥ ዘልቆ እየገባ‹‹እኔንም አትፈልጊኝም ማለት ነው?››አላት..አቶ ግርማ ነበረ….
ድምጹን ስትሰማ አንዘረዘራት‹‹በህይወቴ በዚህ ልክ ሰው ያስጠላኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር…››አለችው ፡፡
‹‹ጥሩ ነው….ዛሬ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ድነሽ ወደአቋምሽ ተመልሰሻል…የግንባርሽ ጠባሳም በቀላል ሰርጀሪ እንደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ››አላት፡፡
‹‹አዎ …ግን መገደሌ ላይቀር ወደአቋሜ መመለስ ሆነ ጠባሳዬን በሰርጀሪ ማስወገድ ምን ይረባኛል?››
‹‹አትሳሳቺ… ምንም ቢሆን እኮ ያስደኩሽ ልጄ እና ወለላሽን ያጠጣሺኝ ፍቅረኛዬ ነሽ…ዝም ብዬማ አልገልሽም…ከተስማማን ለምን ገድልሻለሁ?››አለና ከፊት ለፊቷ አልጋው ጠርዝ ላይ ተቀመጠ፡፡
‹‹ምንድነው የምትፈልገው …?.በቃ ወደፓሊስ ጣቢያ አልሄድም….ልቀቀኝ…ማለቴ ሙሉ በሙሉ ከህይወትህ አውጣኝ…ንብረቴን አስረክበኝ ከዛ አትደረስብኝ አልደርስብህም››በማለት ለቀናት ስታብሰለስለው የከረመችውን የመደራደሪያ ሀሳብ አቀረበችለት፡፡
‹ጥሩ… ወደፖሊስ ላለመሄድ መወሰንሽ ከስሜት የፀዳ ውሳኔ እየወሰንሽ እንደሆነ የስታውቃል…..ሙሉ በሙሉ ከህይወቴ ውጣ ላልሽውም እኔም ቀድሜ አስቤ ውሳኔ ላይ የደረስኩበት ጉዳይ ስለሆነ ያስማማናል….ያልገባኝ ንብረቴ ያልሽው ነው….?የእናትሽን ውርስ እየጠየቅሽ መሆኑ ነው?››
በድንጋጤና በገረሜታ አፍጥጣ አየችው‹‹የምን ውርስ ትላለህ እንዴ…..?ከ15 አመት ጀመሬ በናይትክለብ እየዘፈንኩ ነው…በአመት ከአምስት ጉዞ በላይ ወጭ ሀገር በመሄድ እንሰራለን…አንድ አልበም አሳትሜ በዛም ብዙ ብር ተገኝቶበታል….ይሄን ቤት በእኔ ብር ነው የገዛሀው…ስሙም በእኔ ነው….አንድ ኤክስካባተር ማሽንም በስሜ እንደተገዛ ነገረኸኛል…ሌላም ብዙ ብዙ…ግን እኔ አሁን ኤክስካባተሩንና ይሄንን ቤት ብቻ ከነሰነዶቹ አስረክበኝ ነው ምልህ…..ከዛ አህቴን ስጠኝ በቃ…የራሳችን ኑሮ እንኖራለን የራስሀን ኑሮ ኑር…ልናስቸግርህ አንፈልግም፡፡››
ከትከት ብሎ ሳቀ
‹‹ምነው የሚያስቅ ነገር ተናገርኩ…?››አለችው በመፀየፍ አስተያየት፡፡
‹‹አይ ገርሞኝ ነው…. አንቺ በቃ እንደሶስት አመት ህፃን ልጅ የተነገረሽን ሁሉ ታምኛለሽ ማለት ነው…?የምን ኤክስካቫተር ነው በአንቺ ስም ያለው…?ማሽኑ በእህትሽ ስም ነው ያለው….፡፡ይሄ ቤትም እንደዛው…፡፡በስምሽ ያለው አንድ ብቸኛ ነገር ቢኖር የምትነጂያት መኪና ብቻ ነው፡፡››
‹‹ምን አይነት አጋሰስ ሰው ነህ ግን..?››
‹‹አፍሽን መክፈት አቁመሽ የምልሽን ስሚኝ…አሁን ሻንጣሽን ሰብስበሽ ከዚህ ሀገር ትሄጂያለሽ…የፈለግሽን ሀገር ምረጪና ተዘጋጂ… እኔ ጉዞውን አመቻችልሻለው….በሰላምና በፀጥታ ትሄጂያለሽ…ማንንም አታገኚም ያንን ጎረምሳሽንም አታገኚም….ሄደሽም አትደውይለትም….እኔ ሳላውቅና ሳልፈቅድልሽም ወደሀገርቤት መመለስ አትችይም…እዛ አስክትለምጂና ስራ መስራት እስክትጀምሪ የምትጠቀሚበት አንድ 10ሺ ዶላር አዘጋጅልሻለው››
‹‹ቆይ ያን ያህል ጅል እመስልሀለው….?ልጅነቴን ዘርፍክ….ንብረቴን ዘርፈክህ….እናቴን ዘረፍክው…ሞራሊን ዘረፍክ …ባዶ ሙልጬን ወደውጭ ስትልከኝ አሺ ይሁን ብዬ የምሄድ ይመስልሀል…?ከዛ ይልቅ በለመደ እጅህ እንደእናቴ ብትገድለኝ እመርጣለው፡፡››
‹‹አይ እኔም አልገድልሽም..አንቺም እኔ አድርጊ እንዳልኩሽ ታደርጊያለሽ››
‹‹እንደዛ እንደማደርግ በምን እርግጠኛ ሆንክ…?አስገድደህና ጭንቅላቴ ላይ ሽጉጥ በመደቀን ኤርፖርት በራፍ ድረስ ልትወስደኝ ትችል ይሆናል…አውሮፕላን ውስጥ የምታስገባኝ ግን እንዴት አድርገህ ነው?›ስትል ያልገባትን ጥያቄ የጠየቀችው፡፡
‹‹ለእህትሽ ስትይ የምልሽን ታደርጊያለሽ››
‹‹ማለት .?.አልገባኝም…ይእ ጉዳይ ከእህቴ ጋር ምን ያገናኘዋል?››
‹‹እህትሽ ባንቺ አለመኖር ደስተኛ የሆነች መስለኛል…መኝታ ክፍሏን ሁላ ቀይራለች…አሁን አብራኝ ነው የምትተኛው››
…አሮራ አቅለሸለሻት…ከተቀመጠችበት ወንበር ተንሸራታ ወረደችና ወለሉ ላይ ተንበረከከች…..
‹‹አንተ..ስጋህ እኮ ነች….የአብራክህ ክፍይ…ለዛውም አንድ ፍረዬ ልጅ…››
‹‹እንግዲህ ነገርኩሸ…..እኔ አንዴ በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ስለተጨመላለቅኩ ግድ አይሰጠኝም….ይሄ ሁሉ እንዳይሆን የምትፈልጊ ከሆነ እንዳልኩሽ አድርጊ… ..አትፈታተኚኝ…በይ ቸው … ነገ ስመጣ መሄድ የምትፈልጊበትን ሀገር መርጠሸ ጠብቂኝ ››ብሎ ከተቀመጠበት ተነሳና ወጥቷ ሄደ..አሮራ እዛው በተንበረከከችበት ወለላ ላይ ዝርር ብላ ተኛች፡፡
///
ትዕግስት ከመንግስቱ ጋር ቦሌ አካባቢ የሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ ቁጭ ብለው የአሮራን አጎት እዝራን እየጠበቁት ነው፡፡ስለአሮራ ጉዳይ…እስከአሁን የደረሱበትን መረጃ በመነጋር በቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው በጋራ ለመወሰን ነው፡፡
‹‹ማታ እንዴት ሆንሽ››ሲል ጠየቃት መንግስቱ ትዕግስት ማታ ከግርማ ጋርቤርጎ ውስጥ ገብታ አብራ በማደሮ ያጋጠማትን ነገር ነው የሚያወራት፡፡
‹‹ሲኦል ውስጥ ነው ያሳለፍኩት››በአጩሩ መለሰችለት፡፡
‹‹ከማትፈልጊው ሰው ጋር ለእኔ ስትይ አንድትተኚ በማድረግ በፀፀት ስቃጠል ነው ያደርኩት…..ያሰተሳሰብ ብቃቴ ደብዝዞል…..እምቢ ብትይኝ ጥሩ ነበር››አላት
‹‹አይዞህ እንደምንም አምልጬያለው››
የጨገገ ፊቱ በከፊልም ቢሆን ፈገግ አለ…‹‹አትይኝም …?እንዴት ሆኗ?››
የለበሰችውን የቀኝ እግር የጅንስ ሱሪ ወደላይ ሰበሰበችና የተጋጋጠ እግሯን አሳየችው‹‹እንዴ ምን ሆንሽ ?አምቢ ስላልሽው ደበደበሽ እንዴ?››
‹‹አይደለም….ስናወራ አምሽተን…ለአንተ ያላኩልህን ንግግራችን ካጠናቀቅን በኃላ መተኛ ሰዓታችን ሲደርስ…ከስልኬ ሙዚቃ ከፈትኩና እንድነስ አልኩት ..እሺ ብሎኝ ስንደንስ…በመሀከል ሲያሽከርክረኝ ሆነ ብዬ ተንሸራተትኩና ወለል ላይ ተዘረርኩ… ከዛ በቃ የውሸት ስሬ ዞረ ብዬ ተዘረርኩ….እግሬን አላስነካ አልኩ…የወገቤ ስር ተበጠሰ ..እህህሀህ..ስልበት አደርኩ…በለሊት ተነስቶ የግል ሆሲፒታል ወሰደኝ..እናቴ ጋር ሄጄ ብተኛ ይሻላል አልኩት..

👍51❤8🔥1👏1😁1
#አሮራ
ግማሽ ልቤንና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል
ምዕራፍ-37
#ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ
🍎🍎🍎
ትእግስት እዝራ ዝም ብሎ ስለተቀላቀላቸው ግር ብሏት‹‹ደህና ነህ ጋሽ እዝራ?››ስትል ጠየቀችው።
‹‹እንዴት ደህና እንደምሆን ጠበቅሽ?….አሮራ ወደ ውጭ አልሄደችም ማለት ምን ማለት ነው..?ካልሄደች….የት ተሰወረች?››
‹‹እሱን የሚያውቀው ወንድምህ ብቻ ነው፡፡››መንግስቱ መለሰለት፡፡
‹‹ጎረምሳው ምን ለማለት ፈልገህ ነው?…አባቷ ምን ያደርጋታል ብለህ አሰብክ?››
‹‹እኔ እንጃ…አኔ ማስበው ምንም ሊያደርጋት እንደሚችል ነው ፡፡››
‹‹ተሳስተሀል…ወንድሜ አሮራን ከልጁ በላይ ነው ሚወዳት…እርግጥ አንተን ለአመታ አሳስሮሀል ..በዛም ቂም እንደያዝክበትና ሰለ እሱ ጥሩ ልታስብ እንደማትችል አውቃለው….።እረዳሀለውም…።አንተን ብቻ ሳይሆን በእሷ ዙሪያ የሚያንዣብቡ ብዙ ጎረምሶችን አስደብድቧል ፤ጎድቷቸዋል ወይም ልክ እንደአንተ አሳስሯቸው ሊሆን ይችላል፡፡ ይሄን ሁሉ የሚያደርው ግን እሷን ከጥቃት ለመጠበቅና የማይሆን ሰው ላይ እንዳትወድቅ አብዝቶ በመጨነቅ ነው…..፡፡ እርግጥ እንደዛ አይነት አካሄዱን እኔ ፈፅሞ አልደግፈውም…ብዙ ጊዜም ተጣልተንበታል…ግን እሷን ለመጉዳት ብሎ እንደማያደርገው አውቃለው….ምን ነካህ አባቷ እኮ ነው››
ትግስት ብልጨ አለባት‹‹አይደለም...ማለቴ እሱ አባቷ ሊሆን አይችልም››
እዝራ አፍጥጦ አያት
‹‹ምን ለማለት ፈልገሽ ነው….?የስጋ አባቷ አይደለም ግን ደግሞ ከህፃንነቷ ጀምሮ ተንከባክቦ አሳድጎታል ፡፡ትምህርት ቤት እያመላለሰ አስትምሯታል….ኮትኩቶ ባለሞያ ቀጥሮ ድምፃን እንዲሞረድ በማድረግ አሁን ምታውቋትን አይነት ድምጻዊ እንድትሆን አድርጎታል ….ታዲያ ወላጅ አባቷስ ቢሆን ከእዚህ በላይ ምን ሊያደርግላት እንዴትስ ሊያሳድጋት ይችል ነበር…?ሁለቱም ላይ ተሳስታችኋል በሚል ስሜት አፈጠጠባቸው፡፡
ትዕግስት "እንግዲህ ሁለታችሁም በተረጋጋ ስሜት የማሳያችሁን እዩ ..››አለቸና ስልኳን መሀከላቸው አድርጋ ቪዲዬውን አጫወተችው….
እርቃን የተጣጠፈ ቦርጭ ያለው የግርማ ሰውነት…ሽንቅጥቅጥ ያለ ጠይም ለጋ የአሮራ ሰውነት ሰፊ ነጭ አልጋ ልበስ የተነጠፈበት ግዙፍ አልጋ…ቪዲዬ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የሚታዩ ናቸው፡፡ግርማ እጁን ሰዶ ጡቶቾን ሲጨምቃቸው ይታያል…እጆቹን ሳያነሳ ወደ ከንፈሯ ሄደና ጎረሳት…መንግስቱ ትንፋሽ እያጠረው ነው…..
አሮራ ግርማን ከላዮ ላይ ገፍትራ በጥፊ ታልሰዋለች በሚል ምኞት እየተጠባበቀ ነበረ…እየተመለከተ ያለው ግን ተቃራኒውን ነው፡፡እያየ ያለው እንደዛ አይደለም…እጇቾን በአንገቱ ዙሪያ ጠመጠመችና እጇን ወደ ብልቱ ልክ የጥዋት ፀሀይ እየሞቀ እንዳለ አራስ ልጅ በዝግታና በቄንጥ ታሽልት ጀመር…የእሷ እጅ ሲያርፍበት እርዝመቱም ሆነ ውፍረቱ ሲጨምር ያስታውቃል…
መንግስቱ ቪዲዬው እስኪያልቅ ለማየት ዪያስችል አቅም አጣ….ጭንቅላቱን ያዘና መቀመጫውን ለቆ ወደሽንት ቤት ተንደረረ….. ሊያስመለልሰውም ሊያስቀምጠውም መሰለው….ጉሮሮውንም የሚቧጥጠው ነገር አለ…..ተንርድሮ ፊት ለፊት ያገኘው አንዱ መፀዳጃ ክፍል ገባና በላዩ ላይ ጠረቀመው፡
እዝራ እንደደነዘዘ ነው…ምንም አይነት የሰሜት ለውጥ እየታየበት አይደለም….ዝም ብሎ በእርጋታ የተከፈተለትን ቪዲዬ እያየ ነው..አሁን ሁለቱም እርስ በእርስ ተቆላለፈፈው እየተጮጮሁነው…..ትዕግስት የመንግስቱ ሁኔታ ስላሳሰባት ስልኩንም ሆነ እዝራን ባሉበት ትታ ወደመንግስቱ ሄደች….
መንግስቱ እንደምንም እራሱን ለማረጋጋት ከወሰነ በኃላ ስልኩን አወጣና ደወለ…
‹‹ክንዴ…ሰውዬውን እየተከታተላችሁት ነው?…›››ሲል ጠየቀ፡፡
‹‹አዎ …በቃ ይታፈን….አዎ ዛሬውኑ ከተቻለ አሁኑኑ››ትዕዛዙን አስተላለፈ…
‹‹እሺ በቃ…ወስዳችሁ ቦታው ላይ ስታደርሱት ደውሉልኝ…ወዲያው እመጣለው..››ስልኩን ዘጋው፡፡
‹‹ያለበት መፃዳጃ ቤት ተንኳኳ…ሲከፍተው ትግስት ነች…ወጣና አልፏት ሄደ …በዝምታ ከኃላው ተከተለችው፡፡ ሲደርስው እዝራ የሚያየውን ቪዲዬ ጨርሶ ሙሉ የጅን ጠርሙስ በእጁ ይዞ ከነጠረሙሱ እያንቀደቀ እየጠጣ ነው፡፡ሁለቱም ወደየቦታቸው ተመለሱና ቁጭ አሉ፡፡
መንግስቱ በምልክት አሰታናጋጇን ጠራት…ስትመጣ….ሙሉ ብላክ ሌብል ከሁለት ብርጭቆ ጋር አዘዛት…ትእግስት ሞባይሏን ከነበረበት ቦታ ወደራሷ አንሸራተተችና ከፍተችና ሰዓቱን አየች ..ከረፋዱ 5፡10 ይላል…ፈገግ አለች፡፡
ሰባት ሰዓት እስኪሆን ማንም ማንንም አላናገርነበር….ሁሉም መጠጣቸውን እየተጋቱ ሀሳባቸውን እያመኘዠዘጉ ነበር፡፡
የመጀመሪያውን አረፍተ ነገር የተናገረው እዝራ ነው‹‹መንግስቱ››
‹‹አቤት ጋሽ እዝራ››
‹‹ሽጉጥ አለህ…?››
‹‹አዎ››
‹‹በአንተ ስም የተመዘገበ ካልሆነ ታውሰኛለህ…ወንድሜን ከገደልኩበት በኃላ መልስልሀለው..ካልሆነም ሌላ ግዛልኝ…ብሩን እኔ ከፍላለው››
ትዕግስት አፍጥጣ አየችው..አይኑ ደም ለብሷል…የግንባሩ ስሮች ሁሉ ግትርትር ብለዋል…የተነገረው ሁሉ ከልቡ እንደሆነ እልተጠራጠችም…ፊቷን ወደ መንግስቱ አዞረች….ተመሳሳይ ፊት ገፅታ ነው የሚታያት …ሁለት በበቀልና በመጠጥ የሰከሩ ወንዶች መሀከል ቁጭ ብላ እየተቁለጨለቀጨች መሆኗን ማመን አልቻለችም‹››
‹‹ጋሽ እዝራ አይዞህ ለእዛ አታስብ…ባይሆን እድር ምናምን ካለው እንዲዘጋጁ ንገራቸው… ሌላው ለእኔ ተውልኝ…ለአሮራ መበቀል የእኔ ሀላፊነት ነው፡፡››
‹‹እናንተ ሰዎች ምን አልባት በህይወት ኖራ የሆነ ቦታ ደብቋት ወይም ቆልፎባት ከሆነ እኮ ችግር ውስጥ እንገባለን፡፡ እናንተ ከገደላችሁት የሚፈጠረውን አውቃችኃል…በተዘዋዋሪ እሷንም ገደላችኋት ማለት እኮ ነው››
‹‹አይ ...ያ አይከሰትም…ከመሞቱ በፊትማ ሁሉን ነገር እንዲናዘዝ ይደረጋል…ከገደላትም የት እንደቀበራት ወስዶ ያሳየኛል…ከደበቃትም ካደበቀበት ቦታ አውጥቶ ይሰጠናል..››
‹‹ካልገደላት አትገድሉትም አይደል?›ትእግስት በማፈራረቅ ሁለቱንም በየተራ እያየች በመለማመጥ ጠየቀቻቸው።
ሁለቱ ወንዷች እርስ በርስ ተያዩ…።ለመናገር አሁንም እዝራ ቅድሚያውን ወሰደ‹‹አይ ይሄ አውሬ መሞት አለበት እኔ ምንም ሆነ ምንም እንዲሞት ነው የምፈልገው››
‹‹በቃ ይሞታል››ተስማሙና ብርጭቆቸውን አጋጩ።እና ሁሉም ወደገዛ ሀሳባቸው ተመለሱ።
የሠው ልጅ ልብ እንዲህ ቦታዋን ለቃ ብዙ ሴንቲ ሜትሮች ወደታች ዝቅ ትላለች እንዴ?እንደዛነው መንግስቱን የተሠማው።

👍57❤4👏3🥰2
#አሮራ
ግማሽ ልቤንና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል
ምዕራፍ-38
#ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ
🍎🍎🍎
አቶ ግርማ ናይትክለቡ ውስጥ በሚገኝ የግል ቢሮው ቁጭ ብሎ እያብሰለሰለ ነው፡፡የአሮራን ነገር መስመር እያስያዘ ነው፡፡ከሳምንት ባነሰ ጊዜ ወደቱርክ ይልካታል….ከዛ ደግሞ እዛ ባሉ ወዳጆቹ አማካይነት ወደ ሌላ ወደፈለገችው ሀገር እንድትሻገር ይረዷታል..ያንን ካደረገ በኃላ ደግሞ እስከወዲያኛው ይገላገላትና ቀጣይ ህይወቱን በአዲስ መልክ ይጀምራ…ይህቺን ትእግስት የምትባለዋን ልጅ ወዷታል..እናም ቀጣይ ህይወቱን ከእሷ ጋር መሞከር ፈልጎል፡፡ስለ እሷ ሲያስብ ናፈቀችው፡፡
ስልኩን አወጣና ደወለላት...፡አልተነሳም ተዘጋበት…ከዛ ወዲያው ሚሴጅ መጣለት።
ꔚꔚꔚ
ግርምሽዬ ..ይቅርታ እማዬ ስሬ ስላለች ስልክህን ማንሳት አልቻልም…ምንም አታስብ..አሁን ስብራቴን ታሽቼ አልጋዬ ውስጥ ተኝቼ እናቴ የሰራችልኝን አጥሚት እየጠጣሁ ነው፡፡
ꔚꔚꔚየሚል መልዕክት ላከችለት፡፡
ደስ አለው፡፡
ꔚꔚꔚ
‹‹ደህና መሆንሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል…..እኔ ብንከባብሽ በጣም ደስ ይለኝ ነበር፡፡ለማንኛውም ቶሎ ዳኚልኝ…የምትፈልጊው ማንኛውም ነገር ካለ ደውይልኝ ወይም በመልዕክት አሳውቂኝ፡፡ እና ደግሞ እየወደድኩሽ ስለሆነ ደስ ብሎኛል።
ꔚꔚꔚብሎ ፃፈና ላከላት፡፡
እና ሌላ ስልክ ደወለ።መንግስቱን እንዲያግቱለት ወደቀጠራቸው ሰዎች ነው የደወለው።
‹‹እና እንዴት ናችሁ?››
‹‹አቶ ግርማ እየተከታተልነው ነው፡፡››
‹‹በጥንቃቄ ተከታተሉት…ልጁ ወሮ በላ ስለሆነ አቅልላችሁ እንዳታዩት››
‹‹ችግር የለውም..አንድ ሆቴል ውስጥ ከአንደ ሴትንና ከሌላ አንድ ወንድ ጋር ቁጭ ብለው ውስኪ እየተጋቱ ነው..ፎቶ አንስቼያቸዋለሁ አሁን እልክልሀለው››
‹‹በዚህ በጠራራ ፀሀይ መጠጥ?››አቶ ግርማ በገረሜታ ጠየቀ፡፡
‹‹አዎ የሆነ የምስራች ሰምተው እያከበሩ ይመስላል››
‹‹አሪፍ ነው …..ሰከር ማለቱ ስራችሁን በተወሰነ መጠን ያቀልላችኋል…በሉ አድፍጣችሁ ጠብቁና ከሰዎቹ ሲነጠል አድርጉትና ያሳየዋችሁ ቦታ ውሰዱት ..ከዛ ደውሉልኝ …..››
‹‹እሺ ሀለቃ››
ስልኩ ተዘጋ፡፡ወዲያው መልእክት መጣ፡፡ፎቶ ነው የተላከለት።ከፈተው ድንዝዝ ነው ያለው ፡፡ታማለች ብሎ ሲጨነቅላት የነበረችው ሴት ከቁጥር አንድ ጠላቱ ጋር በደስታ ሆቴል ቀጭ ብላ መጠጥ እየተጋተች ነው…ከዛም በላይ ደግሞ የገዛ ወንድሙም የጠላቶቹን ቡድን ተቀላቅሏል፡፡ማመን አልቻለም..."መጀመሪያውኑስ እንዴት ባለ አጋጣሚ ከየት የት ብለው ተገናኝተው ተዋወቁ....?"ጭንቅላቱን የበላው ትልቅ ጥያቄ ነበር።
‹‹ምን እየተካሄደ ነው ?››ጠየቀ
አሁን ጠላቶቹ አንድ ላይ ተሰብስበው እየጠጡ ያሉት የት ቦታ እንዳለ ፎቶው ላይ በግልፅ ያስታውቃል… የመሳቢያውን ኪስ ከፈተና ሽጉጡን አወጣ… ውስጡ ሙሉ ጥይት መኖሩን አረጋግጦ ጎኑ ሸጎጠና ኮቱን ከማንጠልጠያው ላይ በማንሳት እየተንደረደረ ወደ ውጭ ወጣ….መኪና ውስጥ ሲገባ ጋርዱ እየሮጠ ወደእሱ መጣ …ችላ አለውና መኪናዋን አስነስቶ ተፈተለከ…ከናይት ክለቡ ማዶ መኪና ውስጥ ሆነው ሲከታተሉት የነበሩት መንግስቱ የቀጠራቸው ጋንግስተሮች የመኪናቸውን ሞተር አስነሱና ከኃላ ይከተሉት ጀመር ፡፡
በመንገድ መካከል ወደነዳጅ ማደያ ጎራ አለ...
መኪናዋ ቀይ አብርታለች ።በዛ ላይ ፊኛው ወጥሮታል...መኪናውን ለነዳጅ ቀጂው አስተካክሎ ሲያቆም ከኃላው በመንግስቱ የተቀጠሩት በክንዴ የሚመራው አጋች ብድን ከኃላው መጥተው ተከው ቆሙ። አቶ ግርማ ነዳጅ ከተሞላ በኃላ ቦታውን ለሌላ ተረኛ በመልቀቅ መኪናውን ጠጋ አድርጎ አቆሙና ከፍቶ ወረደ....የመኪናውን በራፍ መልሰው ዘጋና ወደ ማደያው የካፌ መፀዳጃ ቤት ተንቀሳቀሰ.. ክንዴ መኪናዋን ወደ ጎሮ በኩል አንቀሳቀሰና የሽንት ቤቱን በራፍ ዘግቶ አቆመው...
"ቶሎ ብላችሁ ውረድ"የሚል ትዕዛዝ ሰጠ።
መኪና ውስጥ ካሉ አራት አጋቾች ሁለቱ ወረድና ተንደርድረው ወደሽንት ቤት ገብ ...እራሱን አስተው መኪናቸው ውስጥ አምጥተው ሲጥሉት ሁለት ደቂቃ አልፈጀባቸውም...ይህንን ሲያደርጉ ልብ ብሎ ያያቸው ስው እንኳን አልነበረም።ከዛ አንደኛው ከኪሱ ውስጥ የመኪናውን ቁልፍ አወጣና ቀጥታ ወደእሱ መኪና በመሄድ ከፍቶ ገብቶ በማንቀሳቀስ..ይዞት ወጣ...ጓደኞቹ ከኃላ ተከተሉት።አምስት መቶ ሜትር ያህል ከተጓዙ ብኃላ ሁለቱ መኪኖች የተለያየ አቅጣጫ ያዙ...። የአቶ ግርማን መኪና እየነዳ የወሰዳት በጥንቃቄ ናይት ክለብ አቅራቢያ ወስዶ አቆማትና አሻራው መኪና ውስጥ እንዳይገኝ በጥንቃቄ ካፀዳዳ ብኃላ ማንም ስያየው ከቦታው ተሠወረ ።
ሌሎቹ ደግሞ አቶ ግርማን ይዘው ቀድመው ወዳዘጋጅት ከከተማው ዳርቻ ወደሚገኘው ስውር ስፍራ ወሰድት።
🍎🍎🍎
መንግስቱ በመጠጥ ከታጀበ ሀሳብ ውስጥ የስልኩ ድምፅ ማሰማት ነው ያባነነው። ይጠብቀው የነበረ ስልክ ስለነበረ ቁጥሩን እንኳን ሳያይ አነሳው...
"ሄሎ ተሳካልህ.?
"ምኑ ነው ሚሳካው?"
"ወሽመጡ ብጥስ አለ...በንዴት ከተቀመጠበት ተነሳ..."ውቢት አሁን በዚህ ሰዓት ምን ፈለግሽ ደሞ?"
"ሰውዬ ቀስ በል...አጎትህ መምጣቱን ልነግርህ ነው"
"አጎቴ!!! ምን ሊሰራ?"
የማሾፍ ቃና ባለው የድምፅ ቅላፄ"በፈጣሪ!! አሁን ሰው ወደቤቱ ሲመጣ ምን ሊሠራ ይባላል..?.ናፍቄው ነዋ የመጣው ...ሚስቱ እኮ ነኝ"አለችው
"አንቺ ስልክሽን ላውድ ላይ አርገሽው እንዳይሆን?"
"አረ እንደመጣ ነው ደክሞኛል ትንሽ ላሳልፍ ብሎ ወደመኝታ ቤት የገባው"
"እና ታዲያ እኔ ጋር ምን አስደወለሽ...አብረሽው አትተኚም?"አለና ስልኩን ዘግቶ ወደ መቀመጫው ተመለሰ። በጣም ተበሳጭቶል ።በቅርብ እንደሚመጣ ከሳምንት በፊት ሲደዋወሉ ነግሮት ነበር...እንደዚህ በፍጥነት ይመጣል ብሎ ግን ምንም አይነት ግምት አልነበረውም።
"ገደል ይግባ"ሳያስበው ነው ድምፅን ከፍ አድርጎ የተራገመው።
"ማነው ገደል የሚገባው?"በስካር ምክንያት በተኮላተፈ አንደበት የጠየቀችው ትዕግስት ነች።
"አሁን በዚህ ሰአት ማን ገደል እንዲገባለት እንደሚፈልግ አታውቂም?"አላት እዝራ።
"ገባኝ....አዎ ገደል ይግባ"
🍎🍎
በዚህን ጊዜ በድጋሚ ስልኩ ድምፅ አሰማ..ሚሴጅ ነው ከፍቶ አነበበው።
🍎🍎
ሀለቃ...እቃውን አግኝተን በጥንቃቄ ቦታው ላይ አድርሰናል።በተመቸህ ሰዓት መጥተህ ማየት ትችላለህ"
🍎🍎ይላል።
ፈገግ አለ።ከመቀመጫው ተነሳ።"ሰዎች የሆነች ጉዳይ አለችብኝ ...ልለያችሁ ነው"
"ካስፈለግንህ እንከተልህ?"ትዕግስት ጠየቀች
"አይ የምታስፈልጉኝ ከሆነ ደውላለሁ...በሉ ይመቻችሁ"አለና ብርጭቆ ውስጥ የቀረችውን መጠጥ ጨለጠና በፍጥነት የሆቴሉን ግቢ ለቆ ወጣ።
❤❤❤
ይቀጥላል......
ሀሳብ አስተያየታችሁን
@Tsiyon_awit አድርሱኝ
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
@itsmetsiyearsemalj
@itsmetsiyearsemalj
♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️

👍110❤19🥰4😁1
#አሮራ
ግማሽ ልቤንና ግማሽ ነፍሴን ያመኛል
ምዕራፍ-40
#ደራሲ-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ
🍎🍎🍎
ከምሽቱ 11 ሰዓት አካባቢ ነው። ትዕግስት ስልኳ ሲጠራ እዝራ ደረት ላይ ተኝታ ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ወስዷት ነበር። ተንጠራራና ስልኩን አንስቶ ሰጣት።አየችው ።የምታውቀው ቁጥር አይደለም።ግራ በመጋባት ውስጥ ሆና አነሳችው።
"ሄሎ"ነጎድጓዳማ እና የሚገፋተር ድምፅ ነው።
"ትዕግስት ነሽ?"
"አዎ ነኝ...ማን ልበል? አላወቅኩህም።"
"አታውቂኝም ክንዴ እባላለሁ...መንግስቱ ነበር ከቀናት በፊት ስልክሽን የሠጠኝ....የእኔ ስልክ ካልሰራልህ በእሷ በኩል ታገኘኛለህ ብሎኝ ነበር"
"እሺ ምን ልታዘዝ?"
"ሰባት ሰዓት አካባቢ ደውዬለት ወደአንተ እየመጣሁ ነው ብሎኝ ነበር ።ከዛ ስልኩ ይጠራል አይነሳም አሁን ደግሞ ጭራሽ አይሰራም.....ምን ነካህ እቃውን ይዘን እየጠበቅንህ ነው በይልኝ።"
"ምን? የምን ዕቃ?"
ስልኩ ተቋርጧል።
መኝታዋን ለቃ ወረደችና እርቃኗን ወለል ላይ ቆመች።
"ምንድነው ችግር አለ?"እዝራ ነው ግራ በመጋባቷ ግራ ተጋብቶ የጠየቃት።
"እኔ እንጃ ...በደንብ አልገባኝም"መንግስቱ ጋር ደወለች። አይጠራም።ገስትሀውስ ደወሐለች..በአይን ካዩት ሶስት ቀን እንደሆናቸው ነገሯት።
"ወይኔ ጉዴ?!!!ልጅ ምን ሆነ? ክንዴ ነኝ ብሎ የደወለላትን ልጅ ጋር ደወለችለት።
"ወንድሜ ይመስለኛል በጠቀስከው ሰዓት እኛ ጋር ነበረ ..ስትደውልለት ወደአንተ ነበር የመጣው"
"ታዲያ ወደእኔ እየመጣ ከሆነ የሰላሳ ደቂቃ አምስት ሰአት ሙሉ ምን ይሰራል?"
"እኔም አልገባኝም"
"እና ምን ላድርግ? እቃውን ልልቀቀው?"
"ምንድነበረ ስምምነታችሁ?"
"መጥቶ ሊያናግረውና ሰውዬውን ተረክቦ ብራችንን ሊከፍለን ነበራ።"
"አሁን የዕቃው ምንነት ገባት።"
"በቃ ሁኔታውን አጣርቼ መልሼ ደውልልሀለው"
"ቶሎ በይ ካልሆነ ዕቃውን ወደቦታው እንመልሰዋለን።"
"አይ...እሱ ካልመጣ, እኔ መጣለሁ..ስንት ብር ነበር የተስማማችሁት።"
"መቶ ሺ ብር ተስማምተናል።ሰላሳ ከፍሎናል።"
"በቃ እስከጥዋት አቆዩት ፤እስከዛ መንጌ እንኳን ባይገኝ እኔ ጥዋት ቦታው ድረስ ብሩን ይዤ እመጣና እቃውን ትሰጡኛላችሁ"
"እንደዛ ከሆነ አሪፍ ነው...በቃ ቸው የደረሺበትን ደውለሽ አሳውቂኝ"
"እሺ...ዕቃውን ፎቶ አንስተህ በዚህ ቁጥር ትልክልኛለህ?"
"ይቻላል"ስልኩ ሲዘጋ እዝራ ልብሷን ከመታጠቢያ ቤት አምጥቶ እንድትለብስ እያቀበላት ነበር።
"ያንተስ አልደረቀ?"
"ለበስኩት እኮ...ከጃኬቱ በስተቀር ሌላው ምንም አይልም"
"በቃ ስንወጣ ጃኬት እንገዛለን ...እኔም ፓንቴ ስላልደረቀ ባዶ ቂጤን መሆኔ ነው።"
"አስወልቆ ሚያይሽ የለ ምን ችግር አለው።ለመሆኑ ምን እየተከሰተ ነው?"
"እኔ እንጃ ።እየሆነ ያለው እኔንም ግራ እያጋባኝ ነው።መንግስቱ እምጥ ይግባ ስምጥ የሚያውቅ ሰው የለም...ወንድምህ ግርማ ደግሞ..."ንግግሯን ሳትጨርስ ስልኳ ድምፅ አሰማ... ከፈተችው።እና ቀጥታ ለእዝራ አቀበለችው።የወንድሙ የግርማ ፎቶ ነው።እጅና እግሩ ከወንበር ጋር ታስሮ ሲቁለጨለጭ ይታያል።"
"ማነው ያሳገተው?"ጥርጣሬውን ለማረጋገጥ ጠየቃት።
"ማን ይሆናል ?መንግስቱ ነዋ ።የሚገርመው አሳግቶት የት እንደጠፋ ነው?"ለማንኛውም ተነስ እንውጣና እየሄድን ምን ማድረግ እንዳለብን እንነጋገር።"
"እሺ"አለና በሀሳቧ ተስማምቶ ተከተላት።
መንግስቱ ይገኝበታል ብለው የሚጠረጥሩት ቦታ ሁሉ እስከምሽቱ አራት ሰዓት እየተዞዞሩ ፈለጉ...ያቃቸዋል ብለው የሚገምቱት ሰዎች ጋር ሁሉ እየደወሉ ጠየቁ።አንዳቸውም መንግስቱን እንዳላዩት አረጋገጡላቸው።እሷ ጋም መንግስቱን ፍለጋ የደወሉ ሰዎች ነበሩ።ከካናዳ የተመለሠው አጎቱና ሚስቱ ውቢት በየተራ ደውለውላት መንግስቱ የት እንዳለ የምታውቅ ከሆነ ጠይቀዋት ነበር።እንደማታውቅና ካገኘችው እየፈለጉት እንደሆነ መልዕክቱን እንደምትነግረው ነግራቸው ነበር...።
"አሁን ከዚህ በላይ ምንም ማድረግ የምንችል አይመስለኝም...ባይሆን ይንጋና ጥዋት ማድረግ የምንችለውን ነገር እናያለን?"
"ትክክል ነሽ"በቃ ወደቤት እንሂዳ አላት እዝራ።ትእግስት ስለእዛ ቤት ስታስብ የሚታያት በደም የተጨማለቀ አንሶላ...ሽጉጥና የአሮራ በጥይት የተበሳሳ ሰውነት ነው።
"አይ እዛ ቤትማ አልሄድም... "
"በቃ ቤርጎ እንያዛ..."
"እሺ ..ጥሩ ሀሳብ ነው"
"ቆይ እዚህ ሰፈር ያለውን የግርማን ቤት ታውቀዋለህ"
"አዎ አንዴ አይቼው ነበር...ምነው"
"ዘበኛው ካስገባን እዛ እንደር"
"ዘበኛው እኮ እታች ቤት የሚሰራ ነበር...በደንብ ነው የማውቀው"
እና እንሂድ "
"አዎ እንሂድ"ለላደው ቦታውን ነገሩት።ወደእዛው መንዳት ጀመረ።
እዝራ ሲከነክነው የነበረውን ጥያቄ ጠየቃት"እቤቱን እንዴት አወቅሽው?"
"እንዴ የአሮራን የመጨረሻ ክሊኘ የተቀረፀው እኮ እዚህ ቤት ነው ...ሶስት ቀን አድረናል"
"እ...እንደዛ ነው?"አለ ፈገግ ብሎ።
"አዎ...አይዞህ ከወንድምህ ጋር ምንም የተፈፀመ ነገር የለም....ማለቴ ሙከራው ነበረ ..ግን ሙከራ ብቻ ነው።"
"ይሁን"
ደረሱና ለላዳው ተገቢውን ክፍያው ከፍለው አሰናበቱት እና
ወደ ጊቢው ተጠጉ።ጭልምልም ብሏል። ከዚህ በፊት በውጭ መብራት ድምቅምቅ ያለ ነበር።የውጩን መጥሪያ ደጋግመው ተጫኑ።ከደቂቃዎች በኃላ"ማን ነው?"የሚል ድምፅ ከውስጥ ተሰማ።
"ጋረደው እኔ እዝራ ነኝ ክፈት...ግርማ ልኮኝ ነው?"
የውጩ የብረት በር ወለል ብሎ ተከፈተ...ከፍቹ በበራፉ እራሱን ከልሏል..ትዕግስትና እዝራ ተከታትለው ገብ።በራፍ በፍጥነት ተዘጋ ።ፊት ለፊታቸው ጠብደል ወጠምሻ የሆነ ሰው ሽጉጥ ደቅኖባችዋል።የጠበቁት ጋረደው በቦታው የለም።ደነገጡ።
"ምንድነው...እኔ እዝራ ነኝ የግርማ ወንድ?"
"ሠማሁህ እኮ...አሁን ቀጥሉ ..ወደቤት ግብ"ቆፍጠን ያለ ትዕዛዝ።
እጅ ለእጅ ተያይዘው እንዳላቸው ወደቤት ተንቀሳቀሱ። ግቢ ውስጥ አራት የሚሆኑ ክላሽ ጭምር የታጠቁ ሰዎች ፈንጠርጠር ብለው በጥንቃቄ ቆመዋል።ሳሎን ሲገብ ወደ ውስጥ (ወደ መኝታ ቤቶች) የሚወስደው ኮሪደር ላይ ሌሎች ሁለት መሳሪያ የታጠቁ ሰዎች ይታያሉ።ይዟቸው የመጣው ሰው የደቀነባቸውን ሽጉጥ ወደጎኑ መልሶ ሻጠና ወደ ሳፋው በአገጩ እየጠቆመ ተቀመጡና ለምን እንደመጣችሁ አስረድኝ?"አላቸው።
እንዳላቸው ተቀመጡና በፍራቻ መቁለጭለጭ ጀመሩ።

👍113❤12🔥8