አትሮኖስ
286K subscribers
120 photos
3 videos
41 files
570 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ደራሲ_ያድላኝ

ናፍቂሽ ስናውዝ፣
ለወንበዴ ዳርጎ፣
አስታማሚዬ አርጎ፣
. .. . . ከእጅሽ እንዲጥለኝ፡፡
አቅፈሽኝ እንድሞት፣
ጎንሽ እንድቀበር፣
.. . . . . . . . . ጽድቅ እንዳይናፍቀኝ፤
ፈጣሪ ጨካኝ ነው ፣
.. . . . . . . . .ደራሲ ይፍጠረኝ፡፡

ነሀሴ 27፣ 2010፤