አትሮኖስ
286K subscribers
120 photos
3 videos
41 files
570 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ሮዛ


#ክፍል_ሁለት ( 🔞 )


#ንጉስ_ኡስማንን_መተዋወቅ


የሌሊት ሽርሙጥና አስጠልቶኝ ከተውኩት ከራርሜያለሁ፡፡ከማንም ግንዲላ ጋር ከክለብ ክለብ፣ከሆቴል
ሆቴል እና ከገስት ሀውስ ገስት ሀውስ መንጋተት አንገሽግሾኛል፡፡በንደዚህ አይነት የድብርት ወቅት ለራሴ
የዓመት እረፍት እሰጠዋለሁ፡፡ ሁሉ ነገር አስጠልቶኝ እረፍት በነበርኩበት በዚህ ወቅት የምስጢር ጓደኛዬ ራኪ መፍትሔ አቀረበችልኝ፡፡

“ሮዚ! ለምን እንደኔ Callgirl አትሆኚም፣ ለለውጥ ያህል አሪፍ ነው” ራኪ አልገባኝም! Call girl ስትይ”
“ውይ ሮዚ ደግሞ ሰውን አውቀሽ ታደርቂኛለሽ ! የኔን ስራ አጥተሸው ነው?”

“በስልክ እየተጠራሽ ነጭ ሌዝቦዎች ጋ የምተደከይውን ነው የምትይኝ?አሪፍ ቢዝነስ እንደትሰሪ ነው የሚወራው፡፡እስካሁን ጠብ ያለልን ነገር ባይኖርም ማለቴ ነው፤ ተሳሳትኩ? እኔ ደግሞ እንዳንቺ አይደለሁም፡፡ስለዚህ call girl ልሆን አልችልም፡፡”

“ሮዚ ተሳስተሸል! ሌዝቦ ባትሆኚም እንደኔው መሆን ትችያለሽ፡፡ለምን ከኡስማን ጋር አላገናኝሽም?”

“ ማነው ደግሞ እሱ?”

ንጉስ ኡስማን ነዋ!ደፋር…ኡስማን ማነው ትያለሽ እንዴ ደሞ አፍሽንሞልተሸ?ኡስማንን ሳታውቂ ነው እስከ
ዛሬ እዚህ ቢዝነስ ውስጥ የኖርሽው? ለማንኛውም ስታገኚው ይቅርታ ትጠይቂዋለሽ፡፡ሰው ያረግሻል…
»ብላኝ ጣራ የሚበሳ ጎቋን ለቀቀችው፡፡ አንዳንዴ ብዞዎቻችን ጣሪያ የሚበሳ ሳቅ የምንስቀው ለምን ይሆን ብዬ እጠይቃለሁ፡፡ ውስጣችን ደስተኛ ስላልሆነ? የዉሸት ዓለም ውስጥ ስለምንኖር? ማህበረሰቡ እንደሚጸየፈን ስለምናስብ? ለሚንቀን ማህበረሰብ እኛም ደስ ብሎን እንደምንስቅ ለማስመስከር?

Call girls በስልክ ብቻ እየተጠሩ ረቀቅ ያለ ሸሌነትን የሚሰሩ ሴት ጓደኞቼ ናቸው፡፡የሚከፈላቸው
በኢትዮጵያ ብር አይደለም፡፡የኢትዮጵያ ብር ይገማል ብለው ስለሚያምኑ ማንኛውንም ቢዝነስ የሚቀበሉት
በውጭ ምንዛሪ ነው፡፡ሽንት ቤት ገብቶ ሲወጣ እንኳ እጁን ከማይታጠብ የሀበሻ ወንድ ጋር ብዙውን ጊዜ ወሲብ አይፈጽሙም፡፡ call girl ጨዋታዋ በዶላር፣በዩሮ፣በፓውንድ፣በሪያል፣በዲናርና በድርሃም ነው፡፡ራኪ በኮል ገርልነት” መስራት ከጀመረች ሶስት አመት ሆኗታል፡፡ያለፈውን አመት ከመንፈቅ
የተምነሸነሸንበትን ቅንጡ ቡኒ አቶዝ መኪና የገዛችው በዚሁ ቢዝነስ ነው፡፡ “አንዷ ነጭ ጸድቃባት ነው”
እያሉ ስሟን ያጠፉታል እንጂ፡፡

በራኪ ስኬት ላለፉት አመታት ውስጥ ውስጡን በቅናት መንጨርጨሬን አልክድም፡፡በተለይ መኪና የገዛች
ሰሞን የበታችነት ስሜት ተሰማኝ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ቅናቴን መቆጣጠር ያቅተኛል፡፡መቅናቴን የምታውቅብኝ
ስለመሰለኝ ራቅኳት፡፡ ራኪን እወዳታለሁ፡፡ ስኬቷ ደስ ይለኛል፡፡ ግን አለመቅናት የማልችልባቸው ወቅቶች አሉ፡፡ ምንም ማድረግ አልችልም፡፡ ያለኝ እድል መንፈሳዊ ቅናት ነው እያልኩ ራሴን መሸንገል ብቻ ነበር፡፡

እኔ እንደራኪ ሌዝቦ ስላልሆንኩ call girl መሆን የምችል አልመሰለኝም ነበር፡፡ብችልስ ማን እንዲህ ያለው ህቡእ አለም አቀፍ የወሲብ መረብ ውስጥ ይከተኝ ነበር? በርካታ የሴት ጓደኞች ቢኖሩም
የትኛዋም ይህን የአዲስ አበባ ስውር የወሲብ መረብ አያውቁትም፡፡ራኪስ ብትሆን መስራት እንደምችል
እያወቀች ለምን እስካሁን ደበቀችኝ? ታማኝነቴን እና ምስጢር ጠባቂነቴን በመጠርጠር ከሆነ የደበቀችኝ
ምከንያቷን እረዳለሁ፡፡መቼም ከዚህ የተለየ ምክንያት ሊኖራት አይችልም፡፡ለበርካታ አመታት ስዘለቀው ጥብቅ ጓደኝነታችን ክፋትን፣ተንኮልን፣ ምቀኝነትንና ቅናትን ተመልክቼባት አላውቅም፡፡ሲበዛ
ደግ፣ለጋስ፣ተጫዋችና ሰው ወዳድ እንደሆነች ነው የማውቀው፡፡

ሌዝቢያን ጓደኛዬን ራኪን ሳስብ በቅርቡ ሊሊ ቤት የተመለከትኩት የአማርኛ ሲዲ ታወሰኝ፡፡ይህ ሲዲ ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም፣ግብረሰዶማዊነት 666 ቅብርጥሶ ይልና በኢትዮጵያ በከፍተኛ መጠን እየተስፋፋ በመጣው ግብረሰዶማዊነት ላይ ብዙ ነገር ያወራል፡፡ከሲዲው እንደተመለከትኩት በኢትዮጵያ ከ30 ሺህ በላይ ወንድና ሴት ሰዶማውያን አሉ፡፡የሴት ሶዶማውያን (ሌዝቢያኖች) ቁጥር በአስደንጋጭ
ሁኔታ እየተስፋፋ ነው ይላል፡፡የሲዲው አዘጋጆች መልካቸውን ቀያይረውና እንደ ሴት ለብሰው ሌዝቢያኖች የሚገናኙባቸውን የአዲስ አበባ የምሽት መዝናኛ ስፍራዎች ሁኔታ ሲቃኙ ይታያል፡፡ነገሩ እውነት ይመስለኛል፡፡እኔ ራሴ የማውቃቸው ቢቆጠሩ በትንሹ መቶ ይሞላሉ፡፡ስራቸው ያውጣቸው አቦ
ባፋንኩሎ!

አንድ ኢትዮጵያዊ አዲስ አበባ ውስጥ ሚስት አለው፣ልጆች አሉት፡፡ይሁንና 17 የወንድ ሚስቶች ነበሩት
7ተኛ የወንድ ሚስቱ አጠላል የሚባሰው ነው፡፡ይህ አጠላል ከራሱ ከሰላሳ አመት በላይ በቆየው የግብረሰዶማዊነት ህይወቱ 8 ጊዜ ወንድ አግብቶ ፈቷል፡፡ ይህ አጠላል ልክ እንደ ኡስማን የውጭ
ቱሪስቶችና ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ በማገናኘት ለበርካታ አመታት እንደሰራ በዚሁ ሲዲ ላይ ምስክርነቱን ሰጥቷል፡፡አጠላል አሁን ከአስከፊው የግብረሰዶማዊነት ሕይወት
ወጥቶ በኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታይነቱና መንፈሳዊነቱ እንደቀጠለ በሲዲው ላይ ይገልጻል፡፡አንዲት
በኤችአይቪ የተያዘች ሌዝቢያንም ለበርካታ አመታት የዘለቀው አሰቃቂ የሰዶም ህይወቷን በዚሁ ሲዲ
ላይ ትናገራለች፡፡እውነት ይሁን ዉሸት ግን ማወቅ አልችልም፡፡ አንዳንዶች ገንዘብ ለማግኘት ብለው እንዲህ አይነት ሲዲ ሊሰሩ ይችሉ ይሆናል፡፡ ለማንኛውም ስራቸው ያውጣቸው፣ "በነሱ ቂጥ እኔ
ምን አገባኝ” ነው የሚለው ኡስሚቲ፡፡

ራኪ ቃሏን ጠብቃ በማግስቱ ኡስማንን አገናኘችኝ፡፡ከማገናኘቷ በፊት ቁርስ ካልዲስ እየበላን ሳለን አንድ
ሌላ ቀጭን ማስገንዘቢያ አለኝ በማለት ጉሮሮዋን ጠራረገች፤ ጆሮዬ ቆመ፡፡

“ሮዚ ኡስማን ሲበዛ ሸፋዳ ነው፡፡ግን ከአንድ ጊዜ በኃላ ቅንዝራምነቱ በኖ ይጠፋል፡፡አሪፍ ጓደኛሽ ነው
የሚሆነው፡፡ብዳኝ ብለሽ እግሩ ላይ ብትወድቂ እንኳ በእንጨት አይነካሽም፡፡ኾኖም ራሱ ያልቀመሳትን ሴት ወደ ኢምፓየሩ አያስገባም፡፡
ሴቶች ከላበዳኃቸው በደንብ አይታዘዙኝም» የሚለው ነገር አለው፡፡ስለዚህ አንዴ መጠለዝ ያለ ነው፣ስጪው…»፡፡

«እሱ ማነውና ነው ሁሏንም ካልቀመስኩ የሚለው…ሚካኤልን አካበዳችሁለት፣

« ሮዚ…”ስጥ ይሰጥሀል” ነው መጸሐፉም የሚለው የምልሽን ሳታወላዊይ አድርጊው» ኡስማንን ለማየት ተቁነጠነጥኩ፡፡
« ካላስደሰትሽው ዜጎች ሴት ሲፈልጉ ቅድሚያ ባለመስጠት ይቀጣሻል፡፡ስላንቺ የሚኖረው አመለካከት ጥሩ ሆኖ ለዘላለሙ እንዲቀጥል አሪፍ አርገሽ ስጪው:: ከዚያ መቼም ጥሎ አይጥልሽም፡፡ ተገደሽ ሳይሆን
ወደሽው ሴክስ እንዳረግሽለት አክት አድርጊ፡፡በንጽህና አይደራደርም፡፡ራስሽን ጠብቂ፡፡ዶልቼ ኤንድ ጋባና ነፍሱ ነው፤ ርካሽ ነገር አይወድም…that is it! ገቢቶ? “

ራኪ በፈገግታ ከተመለከተችኝ በኋላ kent ሲጋራዋን ሁሌም እንደምታደርገው በቄንጥ ለኮሰች፤ ሀበሻ ሲባል ሴት ስታጨስ ማፍጠጥ ልማዱ ነው፡፡ ብዙ ዓይኖች አረፉብን፤ ለምደነዋል፡፡
“ወደ ኡስማን ከመሄዳችን በፊት ለኮንፊደንስ አሁኑኑ ውሳኔሽን ባውቅ ደስ ይለኛል”

የሲጋራውን ጢስ ሽቅብ ወደ ሰማይ አቅጣጫ አትጎለጎለችው፡፡ ራኬብ ያለ ብዙ ድካም ረብጣ የምትቆጥርበትን ረቂቅ ቢዝነስ በተልካሻ ምክንያት ለማሰናከል አልፈለግኩም፡፡ እንደሷ አንድ አቶዝ መኪና ብትኖረኝ አልጠላም፡፡

“ራኪ እኔን ሁሌም እንደ ልጅ እና እንደ ፋራ ገጠሬ የምትመለከቺውን ነገር አቁሚ! I am a grown up
woman and a city girl!
«i know i know Rozi, But you know.አንዳንዴ ያነበብኩ ነኝ ምናምን እያልሽ
👍9😢21🔥1