አእምሮዋ እንደምንም ከኤልያስ ትዝታ ተላቀቀና ወደ እሁድ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ተመለሰ። ሰባኪው እግዚአብሔር ሕይወታቸሁን እንዲቆጣጠር እንዲፈቅዱ እንዴት እንዳበረታታቸው ትዝ አላት።ከተኛችበት ተስፈንጥራ ተነሳች ፤አልጋዋ አጠገብ ያለውን የራስጌ መብራቷን አበራች ፣ ጋወኗን አንስታ ደረበችና ወደ አባቷ ቢሮ ወረደች። ጠረጴዛው በሙሉ በወረቀቶች ተሞልቶ ነበር ፡፡ችላ ብላ አባቷ የሃይማኖት መጽሃፎቹን እንደያዘ ወደምታውቀው መደርደሪያ ሄደች እና መጽሐፍ ቅዱስ አገኘች፡፡ ከመፅሀፍቶቹ መሀከል መዝዛ አወጣች። ወላጆቿ በአልጋቸው አጠገብ የራሳቸው መጽሐፍ ቅዱስ ነበራቸው። ይህ አሁን በእጇ የያዘችው በሠርጋቸው ቀን የተሰጣቸው ጠንካራና በልዩ ቆዳ የተለበጠ ልዩ አይነት ሽፋን ያለው መፅሀፍ ቅዱስ ነው ፡፡ወደ አልጋዋ ተመልሳ ብርድብሱን ገልጣ ገብታ ትራሱን ደገፍ አለችና በግምት ከፈተችና ማንባብ ጀመረች…ማኃልዬ..ማኃልዬ ዘሰለሞን ምዕራፍ-ዠ 2/10
ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ
ወዳጄ ሆይ ተነሺ
ውበቴ ሆይ ነይ
እንሆ ክረምቱ አለፈ
ዝናቡም አልፎ ሄደ
አበቦችም በምድር ላይ ተገለጡ
የዜማም ጊዜ ደረሰ
የቁርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ
በለሱ ጎመራ ወይኖቹም አበቡ
መዓዛቸውንም ሰጡ
ወዳጄ ሆይ ተነሺ
ውበቴ ሆይ ነይ
ደስ የሚል ስሜት ተሰማት…..መፃፍ ቅዱስን ከድና አስቀመጠችና ተከናንባ ተኛች…ጭልጥ ያለ ሰላማዊ እንቅልፍ ወሰዳት፡፡
✨ይቀጥላል✨
#Share #like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose

ራሄል ከንፈሯን ነከሰች። ከእሱ ጋር እያወራች ቢሆንም በተመሳሳይ ጊዜ ኮምፒውተሯ ላይ ባለው ፎርም እያስገባች ያለችውን መረጃ ከማስተር ፋይሉ ጋር እያመሳከረች ነው። በየዓመቱ የምታደርገው ዝግጅቱ ምን እንደሚፈልግ በትክክል ታውቃለች ፡፡እናም በየዓመቱ በተለያዩ ቦታዎች የሚደረገው አመታዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በብዙ ሚዲያዎች ሽፋን የሚያገኝ ..ትላልቅ የሀገሪቱ ሀብታሞችና የጥበብ ሰዎች፤የሀይማኖት ሰዎች እና ባለስልጣናት ከልባቸው አምነውበትም ሆነ ለታይታ ብለው በመጋፋት የሚሳተፉበት፤ ለድርጅቱ አብዛኛው ባጀት የሚሰበሰብበት ትልቅ ዝግጅት ነው. እና እስከዛሬ በነበሩት ዝግጅቶች እያንዳንዱ ጥቃቅን ነገሮች ሳይቀር በእሷ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነትና ክትትል የሚከወኑ ነበሩ…ዘንድሮም ምንም እንኳን ፀጋን ከመንከባከብ ጋር እንዴት አንድ ላይ እንደምታስኬደው ባታውቅም…ነገሮች ግን በተመሳሳይ መንገድ እንደሚቀጥሉ እርግጠኛ ነች..ለዛም ብላ ነው የዘንድሮ አመታዊ ዝግጅት ከከተማው ወጣ ብሎ በሚገኘው በወላጆቾ ግዙፍ መኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እንዲከናወን ውሳኔ ያስተላለፈችው፡፡ እንደዛ ከሆነ ፀጋን መንከባከብ ሆነ ዝግጅቱን ማቀናጀትን ትወጣዋለች፡፡
ሮቤልን ከእስክሪብቶ ጋር እያደረገ ያለው ጫወታ ጨመረ ..ድፍረቱን አሰባስቦ‹‹ራሄል አሁን መነጋገር ያለብን ይመስለኛል ››አላት….ቃላቶቹ ትኩረቷን ሳቧት።
‹‹አንድ ሰው መነጋገር አለብን ካለ ..ጉዳዩ በጣም ውጥረት ያለበትና ወሳኝ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡
‹‹እየተነጋገርን አይደል…?መናገር የምትፈልገው ነገር ካለ..እያዳመጥኩህ ነው››አለችው፡፡
እጁን ወደጭንቅላቱ ላከና ፀጉሩን አከክ..አከክ እደረገ … ከመቀመጫው ተነሳ..ከዛ ወደእሷ በትኩረት እየተመለከተ‹‹ስራ ስጀምር ቀስ በቀስ የበለጠ ሀላፊነት የሚሰጠኝና ለድርጅቱ ጠቅሜ እራሴንም እያሻሻልኩ የምሄድ መስሎኝ ነበር ። አውቃለው በፋውንዴሽኑ ውስጥ የቆየውት ለስድስት ወራት ብቻ ነው።ቢሆንም ግን በእነዚያ ስድስት ወራት ውስጥ የስራ አካሄዱን እና እኔ ያለኝን ቦታና ተፈላጊነት ብዙም እንዳልተረዳሁ መናዘዝ አለብኝ። ሁሉንም ስራዎች በራስሽ ነው የምትሰሪያቸው። የበለጠ ኃላፊነት ለመረከብ የበለጠ መልፋትና እራሴን ማሳየት እንዳለብኝ አውቃለው….ግን ቢያንስ ወደየት እንደምጓዝ መንገዶቹን ከአሁኑ ማወቅ አለብኝ… እንደዛ ሲሆን ነው ተስፋ ማድረግና መበርታት የምችለው.. ፡፡ እኔ ወጣት ነኝ፣ እድገት በማያሰይ ስራ ላይ ጊዜዬን ማጥፋት የለብኝም ።ነገሩን በስህተት አትይብኝና ..በእውርድንብር ነው እተጓዝኩ ያለሁት፡፡››› አላት፡፡
ራሄል ብልጭ አለባት። ቃላቶቹ ከእሱ በፊት የነበረችው ሰራተኛ ስራ ስታቆም ከተናገረችው ጋር ቀጥተኛ ኮፒ ነው። ሎዛን በክህደቷ ባባረረችበትና የአመታዊ ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በሚደረግበት በዚህ ጊዜ ሮቤልን የማጣት አቅም የላትም።ሮቤልን ተመለከተች፣ ትክክለኛውን ነገር መናገር እንድትችል ተመኘች።
ትናንት ከመፅሀፍ ቅዱስ ያነበበችው ‹‹ እኔ ስደክም ያን ጊዜ ብርቱ ነኝና።››የሚለው ቃል ወደ ህሊናዋ መጣ፣ ወደ ልቧ ብርሃን ገባ፣ትኩረቷን ሳበሰበች።
ሮቤል በጣም ተጨንቆ ነበር።ቀና ብላ ተመለከተችው እና ቃላቱ በአእምሮዋ ውስጥ ሲያስተጋባ፣የተናገረው ሁሉ ትክክል እንደሆነ ተገነዘበች፡፡ በረጅሙ ተነፈሰች እና መናገር ጀመረች፡፡
‹‹እሺ ለአንተ ጠቃሚ ስራ አለኝ። ሎዛን የሚተካ ሰራተኛ ፈልግና ቅጠር..ከዛ በኃላ ለአመታዊ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አቀናጅ አድርጌ እሾምሃለሁ..ይሄ ለፋውንዴሽኑ የጀርባ አጥንት የሆነ ትልቅ ዝግጅት ሙሉ ኃላፊነት በአንተ ትከሻ ላይ ያርፋል ማለት ነው…ቀጣይ ምን ማድረግ እንደምንችል ደግሞ የዝግጅቱን አፈፃፀም ገምግመን እንወስናለን..››አለችውና ወዲያው የዝግጅቱን እቅዶችን የያዙ ወረቀቶችን ቀጥታ ከኮምፒውተሩ ፕሪንት አድርጋ ተመለከተቻቸው እና ሃሳቧን ከመቀየር በፊት ሰጠችው።
‹‹ይህ እኔ የምጠቀመው ዝርዝር እቅድ ነው ።እንደጋይድ ተጠቅመህ የራስህን ማሻሻያና ፈጠራ ልትጨምርበት ትችላለህ… ጥያቄ ካለህ በማንኛውም ሰዓት አለው››
. ሮቤል በጥልቅ ፈገግታ ወረቀቶቹን ተቀበላትና ገለበጠባቸው።‹‹እሺ ከቀላል እንጀምራለን.፣በጣም አመሰግናለው››አላት፡፡የሀሳብ ልዩነታቸው ካሰበው በተቃራኒው በሰላማዊ መንገድ ስለተፈታ በጣም ደስ አለው፡፡
ከአንድ ሰአት ቆይታ በኋላ ሮቤል እያፏጨ ከቤት ወጣ። ራሄል የቤታቸውን ደረጃ ወርዶና ግቢውን አቆርጦ ወደ መኪናው ሲገባ ተመለከተችው።በፊቱ ላይ ያለው ፈገግታ በሩቅ ይታያል።‹‹ትክክለኛውን ነገር ነው ያደረኩት ?››እራሷን ጠየቀች፡‹‹አዎ ሮቤል ጎበዝ ሰራተኛ ነው… በችሎታው ከመጠን በላይ ይተማመናል፤በመጠኑ
ነበር የሳሎኑ ደውል ያቃጨለው….‹‹ወይ ሳለባብስ ዓሊ መጣ››አለችና ወረቀቱና በለበት በታትና ወደመኝታ ክፍሏ ሮጠች፡፡

YouTube
አትሮኖስ_ Tube
Share your videos with friends, family, and the world
ኤልያስ እጆቹን ዝቅ አደረገ…ተወጣትሮ የነበረው ስሜቱ ተኮመታተረ፡፡የብቸኝነት ማዕበል ሲያናውፀው ተሰማው ። ምን አድርጋው እንደሄደች አላወቀም…ብቻ የሆነ የአካሉን ክፍል ቦጭቃ ከራሷ ጋር ይዛ እንደሄደች ነው የተሰማው ፡፡ደግሞ በተመሳሳይ ከተሰቀለበት ማማ ገፍትራ ወደገደል ውስጥ ጨምራው ነው የሄደችው፡፡ ቀስ አለና ማንም ሳያየው ሹክክ ብሎ ወጣ…ቀጥ ብሎ ወደቤቱ ነው የሄደው፡፡
✨ይቀጥላል✨
#Share #like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose
✨ይቀጥላል✨
#Share #like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose
ኤሊያስ ለአፍታ ተስፋ መቁረጥ ተሰማው። ከዚህ በፊት የወላጆቹን ፎቶዎችን ካገኘ በኋላ ከእሱ የተደበቁ ብዙ መረጃዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተስፋ አድርጓል ። ልክ እንደሌሎች ልጆች፣ወላጆቹ ሲሞቱ ከፊል የህይወቱ ክፍል እንደተወሰደበት ሆኖ ተሰምቶት ነበር። ስለእነሱ ተጨማሪ መረጃ ማወቁ.. ትዝታቸውን ለእርሱ የበለጠ እውን ያደርጋለታል።
ወ.ሪት ሜሮን ፋይሉን ይዛ መጣችና እንዲመለከታቸው ከሰጠችው በኋላ ወደ መቀመጫዋ ሄዳ ተቀመጠች፡፡
‹‹ወደ ቤት ልወስደው እችላለሁ?››ሲል ጠየቃት
‹‹ፋይልህ ባይታሸግም ከቢሮው እንዲወጡ አንፈቅድም ፣ ግን ኮፒውን ላዘጋጅልህ እችላለው››አለችውና ፋይሉን ከእጁ ተቀብላ መልሳ ወጥታ ሄደች፡፡
ኤሊያስ ፊት ለፊት ግድግዳው ላይ በተርታ የተሰቀለ የሕጻናት እና የትንሽ ልጆች ምስሎች ተመለከተ። አንዳንዶቹ ደብዝዘው ነበር፣ ግልፅ የሆነለት እሷ ስልጣን ከመውሰዷ በፊት ከነበረው ጊዜ ጀምሮ በበጎአድራጎት ድርጅቱ ውስጥ ያለፉትን ህፃናትን ብቻ የሚያካትት ነበር። በዚህ ግድግዳ ላይ የእሱ እና የቢንያም ምስል ታይቶ ይታውቅ እንደሆነ አሰበ፡፡ከአምስት ደቂቃ በኋላ ፋይሉን በካኪ ፖስታ ይዛ ተመለሰች። ‹‹ሁሉንም መረጃ እዚያ ውስጥ ጨምሬልሀለው. ሁሉንም ነገር እንዳገኘህ ለማረጋገጥ ከፈለክ ዳግመኛ ከመጀመሪያው የፋይል ይዘቶች ጋር ልናወዳድረው እንችላለን.››
ኤሊያስ ኤንቨሎፑን ተቀበለና ‹‹ግድ የለም…ቤት ወስጄ ብመለከተው እመርጣለሁ‹›› አላት ፡፡በእጁ የያዘው ፋይል በጣም ቀላል ሆኖ ተሰማው፤የህይወቱ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ዓመታት ታሪክን እንደማይመጥን ተሰማው፡፡ ‹‹ለዚህ አመሰግናለሁ, ብድር መላሽ ያድርገኝ.››ብሎ ቢሮዋን ለቆ ወጣ፡፡
✨ይቀጥላል✨
#Share #like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose
ወ.ሪት ሜሮን ፋይሉን ይዛ መጣችና እንዲመለከታቸው ከሰጠችው በኋላ ወደ መቀመጫዋ ሄዳ ተቀመጠች፡፡
‹‹ወደ ቤት ልወስደው እችላለሁ?››ሲል ጠየቃት
‹‹ፋይልህ ባይታሸግም ከቢሮው እንዲወጡ አንፈቅድም ፣ ግን ኮፒውን ላዘጋጅልህ እችላለው››አለችውና ፋይሉን ከእጁ ተቀብላ መልሳ ወጥታ ሄደች፡፡
ኤሊያስ ፊት ለፊት ግድግዳው ላይ በተርታ የተሰቀለ የሕጻናት እና የትንሽ ልጆች ምስሎች ተመለከተ። አንዳንዶቹ ደብዝዘው ነበር፣ ግልፅ የሆነለት እሷ ስልጣን ከመውሰዷ በፊት ከነበረው ጊዜ ጀምሮ በበጎአድራጎት ድርጅቱ ውስጥ ያለፉትን ህፃናትን ብቻ የሚያካትት ነበር። በዚህ ግድግዳ ላይ የእሱ እና የቢንያም ምስል ታይቶ ይታውቅ እንደሆነ አሰበ፡፡ከአምስት ደቂቃ በኋላ ፋይሉን በካኪ ፖስታ ይዛ ተመለሰች። ‹‹ሁሉንም መረጃ እዚያ ውስጥ ጨምሬልሀለው. ሁሉንም ነገር እንዳገኘህ ለማረጋገጥ ከፈለክ ዳግመኛ ከመጀመሪያው የፋይል ይዘቶች ጋር ልናወዳድረው እንችላለን.››
ኤሊያስ ኤንቨሎፑን ተቀበለና ‹‹ግድ የለም…ቤት ወስጄ ብመለከተው እመርጣለሁ‹›› አላት ፡፡በእጁ የያዘው ፋይል በጣም ቀላል ሆኖ ተሰማው፤የህይወቱ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ዓመታት ታሪክን እንደማይመጥን ተሰማው፡፡ ‹‹ለዚህ አመሰግናለሁ, ብድር መላሽ ያድርገኝ.››ብሎ ቢሮዋን ለቆ ወጣ፡፡
✨ይቀጥላል✨
#Share #like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose
‹‹እሳት››ኤሊ ወንበሩ ላይ ተመልሶ ተቀመጠ። ‹‹እንዴት አስቂኝ ነው?።››አለ በመገረም፡፡ ትንሽ ቢጠብቅ ኖሮ ከብዙ ችግር እና የልብ ህመም መዳን ይችል ነበር። አንድ ቀን ቢጠብቅ ኖሮ የወላጆቹ ፋይል ተቃጥሎ አሁን ያወቀውን ነገር መቼም አያውቅም ነበር ፡፡
‹‹የሙሉውን ፋይል ቅጂ ትናንትና ከወይዘሪት ሜላት አግኝቻለሁ። አሁን ግን ምነው ባላገኘሁትና ከቤቱ ጋር ተቃጥሎ አመድ ቢሆን ይሻለኝ ነበር የሚል ምኞት ነው ያለኝ ።››
‹‹ለመሆኑ ምን ብታገኝ ነው እንዲህ የሆንከው?››
ዔሊ በረጅሙ ተነፈሰ፣ ከዚያም ‹‹እኔ ለዘመናት ወላጆቼ ናቸው ብዬ ሳስባቸው የነበሩ ወላጆቼ በጣም ጥሩ የሆኑ ሰዎች አልነበሩም… ህይወታቸውን ለማሻሻል እና ኑሮአቸውን ለማሸነፍ መኪና እየነዱ ከባህር ዳር ወደአዲስ አበባ የመጡ ሚስኪን ሰዎች አልነበሩም ፣ እውነታው ከዛ በጣም የራቀ ነበር ..እነሱ ከህግ ለመሸሽ ነበር ወደ አዲስአባ የመጡት ። በትዝታዬ ውስጥ ሳሽሞነሙናቸው እንደነበረ አይነት የተዋጣላቸው ድንቅ ሰዎች እንዳልሆኑ ተረዳሁ። በቀላሉ ምንም ክብር የሌላቸው ተራ አጭበርባሪዎች ነበሩ።እኔ የሌባ እና የአጭበርባሪ ልጅ ነበርኩ…››
‹‹ምን?››ቢንያም መደነቁን ሊደብቅ አልቻለም፡፡
‹‹አንዳንድ መረጃዎችን ተከታትያለሁ, ቆፍሬያለሁ. ስሜ ኤሊያስ ሉቃስ አልነበረም, ኤሊያስ አለሙ ነበር. ወላጆቼ የመኪና አደጋ በደረሰባቸው ጊዜ, በአማራ ክልል ውስጥ ከፖሊስ ይሸሹ ነበር. በገንዘብ ማጭበርበር ይፈለጉ ነበር. ዝርፊያ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ወንጀሎችን በመስራት የሚተዳደሩ ወረበሎች ነበሩ። ››ዔሊያስ ራሱን ነቀነቀና የቀረውን የቀዘቀዘውን ሻይ በአንድ ትንፋሽ ጨለጠው።
‹‹ራሄል ታውቃለች?››ቢንያም ጠየቀው፡፡
‹‹ልነግራት አልቻልኩም እና ለምን ብዬስ ነግራታለሁ?››
‹‹ምክንያቱም ስለሷ ስታወራ ፊትህ ላይ ደስታ ነው የሚታየው ። እና እሷን ስትመለከት..." ኤልያስ እጁን አነሳ እና ንግሩን ሊያቋርጠው ሞከረ ፣ ቢንያም ግን ንግግሩን ቀጠለ‹‹ምን ለማለት እንደፈለግሁ ታውቃለህ…የምትወዳት ይመስለኛል››
‹‹አዎ አፈቅራታለው…ግን ምን ይሁን ?እንደምታየው ይህ ቤት ገና ዝግጁ አይደለም. …አሁንም እዳዎች አሉብኝ. እሷ በጣም ሀብታም ቤተሰብ ነው ያላት, እኔ ግን የዘራፊና የአጭበርባሪዎች ልጅ ነኝ ..በምንም አንመጣጠንም፡፡ስለዚህ የእኛ ፍቅር ቅዠት ነው፡፡››
‹‹እንዲህ በነገሮች ሁሉ ጭፍን የሆነ አመለካከት አይኑርህ …አሁን ያልካቸው ሁሉ ለሷ ምንም ትርጉም የሚኖራቸው አይመስለኝም።››
ዔሊያስ ሳቀ ….ከዛ ቀና ብሎ ወንድሙን ተመለከተ።
‹‹ምንም አልክ ምንም አሁን በህይወቴ ዙሪያ ከማንም ጋር ግንኙነት መፍጠር አልፈልግም።›› አለውና ኪችኑን ለቆለት ወጣ…የመታፈን ስሜት ስለተሰማው ጃኬቱን ለብሶ ሄሌሜቱን አንጠለጠለና ከቤት ወጣ..ንፁህ አየር ካላገኘ ታፍኖ የሚሞት ነው የመሰለው፡፡