ሁልጊዜ ካማረሽ ጭፈራ ዳንኪራ
ፓስተር ዳጊ አለልሽ ቅበጭ ከእርሱ ጋራ
መናፍቃን የራሳቸው የሆነ አስተምሮ ወይም ዶክትሪን የላቸውም አስተምሯቸው የሚወሰነው እንደ ፓስተር ፈቃድና ሀሳብ ነው፡፡ ለ10 ፕሮቴስታንት አንድ ጥያቄ ብንጠይቅ አስሩም አስር አይነት መልስ ይመልሳሉ ምክኒያቱም የተረጋገጠ ዶክትሪን (አስተምሮ) የላቸውም የሚመልሱት በይሆናልና በመሰለኝ ነው ብቻ ከተጠየቁት ጥያቄ ጥያቄ ያምልጡ እንጂ መልሱ ትክክል ሆነ አልሆነ ጉዳያቸው አይደለም ፡፡
ሉተር ምንም እንደገዛ ፈቃዱ መጽሐፍን አንብቦ መተርጎም ይችላል ብሎ ከፈቀደ በኋላ ሰማያዊውን የህይወት ቃል እንደ ፊክሽን እያነበቡ ሁሉም የራሱን ትርጉም በመሰለኝ እየሰጠ ቡዙ ነፍሳትን ወደ ጥልቁ አውርዷል ብዙ የሃይማኖት ተቋማት ሊስፋፉ የቻሉበት ምክኒያትም ይህ ነው፡፡
ቃሉ ግን እንዲህ ይላል «መጽሐፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል
አታውቁምና ትስታላችሁ» ማቴ 22÷29 ይላል፡፡ አዋቂ ነኝ ብሎ በራስ ፍልስፍና መጻሕፍትን
ለመረዳት ከመሞከር ይልቅ ከእግዚአብሔር ከተላከ ሰባኪ
መስማት ይጠይቃል ብሎ አስቀምጦታል (ምሳሌ
ኢትዮጵያዊው
ጃንደረባ የሐዋ. 8፡34 እንዲሁም 2ኛ ጴጥ. 1፡21)፡፡
አበውም በብሂላቸው "መጽሐፍ ቅዱስ የብረት ቆሎ ነው የአበላሉን ጥበብ የማያውቅ ሰው ትርፉ ጥርሱን ማርገፉ ነው" ዛሬ ዛሬ ታዲያ ያበላሉን ጥበብ ካለማወቅ ጥርሳቸው ረግፎ በድዳቸው የቀሩ ብዙዎች ናቸው፡፡
አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ እንደ ኢንተርፕርነር ሥራ ፈጣሪ አንድ ሞል ላይ ወይም የግል መኖሪያ ቦታው ላይ ቸርች ይከፍታል አሁን አሁን ይህቺ ቸርች የሚሏት ካምፓኒ እጅግ ውጤታማና ቱጃር ከሚያደርጉ የሥራ ፈጠራ ዘርፍ ቀዳሚ ሆኗል፡፡ ከተማችን ግን አስተውላችዋታል ምን ያህል በሥራ ፈጣሪዎች እንደተከበበች=> ቡቲክ ከዛ ከጎን ጃንቦ ሀውስ ከፍ ብሎ ቸርች፡፡ የጉዞ ወኪል ከጎጉ ካፌ በቀኝ በኩል ጫት ቤት በግራ በኩል ቸርች፡፡ ቸርች ከጎን ክለብ ቀጥሎ ማሳጅ ቤት፡፡ ብቻ ምን አለፋችሁ አሁን ቱጃር ከሚያደርጉ የሥራ ዘርፎች ቸርች መክፈት እንደሆነ ሰይጣንም መንግስታችንም እኔም እናውቃለን፡፡
ጓደኞቼ እዚህ ላይ ምን ትዝ ቢለኝ ጥሩ ነው አንድ የተመታ ኮሜዲ ጓደኛዬ ስለ ሀይማኖት ስንወያይ በመሀል ቀልዶ ያሳቀኝ ቀልድ "ሚኪዬ ዝምብለሽ ከምትለፊ ካሳንችስ አንድ ቸርች ከዛ ብራንች ፒያሳ አንድ ቸርች ቦሌ አድ ቸርች ብትከፍቺ በቃ ዝምብሽኮ ብር ማተም ነው" hahaha.. የጓደኛዬ ቀልድ ከቀልድ ባለፈ የአደባባይ ሚስጢር የሆነ እውነታን ይዟል፡፡
ወደቀደመ ነገራችን እንመለስና መናፍቃንን አስተውሏቸው ስለሚናገሩት ቃል እንኳ ልብ አይሉም አያቁም
በጥቂቱ አንድ ማሳያ ልስጣችሁ=>ከየሱስ ውጭ አማላጅ #ሌላ_የለም ከእርሱ በቀር ከአብጋር
የሚያስታርቅ አማላጅ የለም የለም ጠበቃዬ እሱ ብቻ ነው
ይሉናል፡፡ [ስብሀት ለአብ ይቅር ይበለንና]
መልሰው ሁለት
አፍ ሲሆኑ ደግሞ => #ቅዱሳን በምድር ሳሉ #ያማልዳሉ
ከሞቱ በኀላ ግን አያማልዱም ይላሉ ፡፡ what the hell??
=> #ብቸኛ አማላጅ ኢየሱሴ vr ቅዱሳን በምድር ላይ ያማልዳሉ ???????
#ስለዚህ እንደ መናፍቃኑ አባባል => ቅዱሳኑም ኢየሱስም አማላጅ ናቸው #ምክኒያቱም ቅዱሳኑ በምድር እያሉ ማማለድ ይችላሉ ብለው ስለሚያምኑ፡፡
ተረፈ ሉተራዊያን ግን ንህን ልብ ያሉት አይመስለኝም፡፡
ዳሩ ግን አበው በብሂላቸው "መናፍቅ በደጋ እየኖረ ጎርፍ
ቢወስደው ድሮ በቆላ ለመኖር ሃሳቡ ነበረኝ ይላል"
እንዲሉ መናፍቃን ጉም ጭስ ናቸው አይያዙም የቅዱሳን
ምልጃ ለመቃወም እንጂ በሂወተ ስጋ ሳሉ ብቻ ልዳሉ የሚሉት ለሌላ
አይደለም ነገር ግን ከሞቱ በኀላ ለምን ሊያማልዱ
አይችሉም ቅዱሳን ህያዋን ናቸው ካለ እርሱ ባለቤቱ ማን
ይኮንናቸዋል በአዳም እንደሚሞቱ በክርስቶስ ደግሞ
ህያዋን ይሆናሉ ተብሎ እንደተነገረ የክርስቶስ ሞት
ቅዱሳኑን እርሱን የመሰሉትን ህያዋን ካደረገ
የሚቃወማቸው ማነው፡፡
=> መናፍቃን ሁሌም ቢሆን አንድ የሆነ አቋም የላቸውም
ወላዋይ ናቸው እምነታቸው በአሽዋ ላይ እንጂ በአለት
ላይ አልተመሰረተምና፡፡
=> ቤተክርስቲያን አያስፈልግም ቤሀክርስቲያን እኛ #ብቻ
ነን ይሉና => እነ FBI Church ፣ Christ Embassy
Cherch ፣ YOU GO Cherch ... .ብለው በየሞሉ ይከፍታሉ
=>ሰዎች ቤተክርስቲያን
ከተሻረ ለምን አዳራሻቸውን ቤተክርስቲያን ብለው ሰየሙ????
ነው ወይስ "ቤተክርስቲያን" ከሚለው አማረኛው ቃልጋ
ነው ጠላትነታቸው???? ቤተክርስቲያን ተሽራለች #ካሉ በቃ አለቀ
ምንም አያስፈልግምና አዳራሽምጋ መሄድ አያስፈልግም
ማለት ነው በቃ ሰው እቤቱ ተቀምጦ መጽሐፍ ብቻ ያንብብ መረን ይሁን ይበተን
ማለት ነውአ??????
ክለብና ቤተክርስቲያን የተምታታበት ትውልድ፡፡
ሐዋርያው ግን አለ ለመንፈስ ቅዱስ ልጁ ለጢሞቲዮስ
=>በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት ትኖር ዘንድ ይህን
እጽፍልሐለው ቤቱም የእውነት አምድና መሰረት የህያው
የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ነው፡፡
=>ኦሪት ተሽራለች ይሉና => ሩጦ ያልጠገበን ፍንዳታ
ነቢይ ቴዲ ነቢይ ዳኒ ነቢይ ቤቢ ነቢይ ቲቲ what the
hell?????
ኦሪት ተሽሯል አላሉምን ???
Ufffff መናፍቃን Uffff መናፍቃን
በአንድ ቃል ግለጻቸው ብባል የምመርጠው=>ልብ "ድካም"ብዬ ነው፡፡
እኛና እነሱ
ፕሮቴስታንቱ፦ ኦርቶዶክሶች ግን ለምንድነው መልአክትን የምታከብሯቸው
ኦርቶዶክሱ፦ ስለሚያድኑን፣ ስለሚያማልዱን፣ ስለሚባርኩን.....
ፕሮቴስታንቱ፦ የትላይ ነው እንደሱ ተብሎ የተተጻፈው ገድልላይ ነው hahaha...
ኦርቶዶክሱ፦ መጽሐፍ ቅዱስም ቅዱሳት ገድላትም ላይ ተጽፏል ወንድሜ
ፕሮቴስታንቱ፦ ኸረ ውሸት አትዋሹ እናንተ ኦርቴዎች መጽተፍ ቅዱስ የት ላይ ነው እንደሱ የሚለው?
ኦርቶዶክሱ፦ “የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራሉ ያድናቸውማል” መዝ.33፡7፡፡
"ከክፉ ሁሉ ያዳነኝ መልአክ እነዚህን ብላቴኖች ይባርክ። ዘፍ 48:15 "ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ" ዳን 10፡13
"በዚያም ዘመን /በአለም ፍፃሜ/ ስለህዝብ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሳል። ዳን 12:1
....
ፕሮቴስታንቱ፦ ኸረ ውሸት የሱስ ነው የሚለው አንብብ ባክህ
የሱስ ጌታ ነው
በነገራችን ላይ ዘና ፈታ ያለ ሃይማኖት ፕሮቴስታንት ነው አላመናኅሁኝ መሰለኝ=> ፕሮቴስታንት ከሆንክ

"12 የሆነው በምክንያት ነው"
# ቅዱሳን መላእክትን መታሰቢያቸውን መዘከራችን -በምክንያት
ነው
#ቅዱስ ሚካኤልን ማክበራችንም - በምክንያት ነው
#ቅዱስ ሚካኤል ዓይኑ ዘርግብ መባሉም - በምክንያት ነው
#ቅዱስ ሚካኤል እርዳን ማለታችን - በምክንያት ነው
# ቅዱስ ሚካኤል በ12 ማክበራችን - በምክንያት ነው
#ቅዱሳን መላእክትን መታሰቢያቸውን መዘከራችን -በምክንያት ነው...... በመጽሐፈ መሳፍንት የሶምሶን እናትና አባት መልአኩ ተገልጦ ልጅን እንደሚወልዱና እርሱም ናዝራዊ እንደሆነ በነገራቸው ጊዜ የሶምሶን አባት ማኑሄ ለመልአኩ " ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ ነገርህ በደረሰ ጊዜ መታሰቢያህን እንድናደርግ ስምህ
ማን ነው? አለው" (መጽሐፈ መሳፍንት 13:17) መልአኩም ስሜ ድንቅ
ነው ብሎታል፡፡ እንኳን በሐዲስ ኪዳን በብሉይ እንኳን መላእክት መታሰቢያቸው ይከበራል፡፡
*እስራኤላውያን ከቀሳፊው መልአክ የተረፋበትን ቀን " ይህም ቀን መታሰቢያ ይሁናችሁ፥ ለእግዚአብሔርም በዓል ታደርጉታላችሁ፤ለልጅ ልጃችሁ ሥርዓት ሆኖ ለዘላለም ታደርጉታላችሁ"(ኦ.ዘጸ
12:14) እስራኤላውያን ከቀሳፊው መልአክ የተረፋባትን ቀን
ካከበሩ እኛማ ቅ/አፎምያ በቅ/ሚካኤል መትረፏን ብናከብር እኛም የቅ/
ሚካኤንም ውለታ እንዴት አናከብር !! ጠቢቡም " የጻድቅ መታሰቢያ
ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል። ምሳሌ 10:7)
እውነት ነው የቅ/ሚካኤል መታሰቢያ ለበረከት ነው፡፡
#ቅዱስ ሚካኤል ዓይኑ ዘርግብ መባሉም - በምክንያት ነው
*ለቅ/ሚካኤል የሰውና እንስሳ ዓይነት ዓይን ኖሮት "ዓይኑ ዘርግብ "
የተባለ አይደለም፡፡ይልቁንም የሰው ዓይን የሚያየው ነጩ ያይደለ
ጥቁሩ (ብሌን) ነው፡፡ ርግብ ግን ዓይኗ የሚያየው ነጩም ጥቁሩም
ነው፡ እንዲሁ ቅ/ሚካኤል ሆይ አንተም ያለፈውንም የሚመጣውንም
ማየት ይቻልሀል (በጸጋ ተሰጥቶሀል) ስንል ነው፡፡ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ መልአኩ ነጫጭ ልብስ
የለበሱት ማናቸው ባለው ጊዜ ዮሐንስ ሲመልስ " እኔም ጌታ ሆይ፥ አንተ
ታውቃለህ አልሁት አለኝም እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ"ዮሐንስ ራእይ 7:14)
#ቅዱስ ሚካኤል በ12 ማክበራችን - በምክንያት ነው
*ቅ/ገብርኤል በ19 መታሰቡ በምክንያት እንደሆነው የቅ/ሚካኤልም
በ12 መሆኑ በምክንያት ነው፡፡ የቅ/ገብርኤል " መልአኩም መልሶ።
እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፥ እንድናገርህም
ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልህ ተልኬ ነበር "የሉቃስ ወንጌል
1:19 ........ ቁጥር "19" ይህ በምክንያት ነው፡፡ የቅ/ሚካኤል
" በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ
ሚካኤል ይነሣል " ትንቢተ ዳንኤል 12:1 ..... ምዕራፍ "12" ይህም በምክንያት ነው፡፡ ቅዱስ ሚካኤል በዚህች ቀን
መታሰቢያውን እናደርጋለን ስሙንም ከፍከፍ እናደርጋለን ! ቅዱስ ሚካኤል
ያማልደን ዘንድ እንማጸነዋለን .... ምን ማማለድ ብቻ መልአክ አይደል
ደስ ያለውንም ያደርግልናል "እርሱም እኔን ባሪያህን ለጌታዬ ለንጉሡ አማ፤ አንተ ጌታዬ ንጉሥ ግን እንደ እግዚአብሔር መልአክ ነህ፤
ደስም ያሰኘህን አድርግ " (መጽ.ሳሙ 19:27)
#ቅዱስ ሚካኤል ረዳትነቱንም ስንመሰክር በምክንያት ነው "
ነገር ግን በእውነት ጽሑፍ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ በዚህም ነገር ከአለቃችሁ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም" (ት.ዳን 10:21) .......እናም ከቅዱስ ሚካኤል በረከቱን ያድለን፡፡
(ኢዮብ ዘገነተ ጽጌ ሰኔ 12/2012)
@And_Haymanot
@And_Haymanot_bot