ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.85K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
ግጥም ሲጥም በሳበኝ

አራተኛው የመጽሐፍ ማንበብያ እና ማስፈረሚያ መሰናዶ መላኩ ደምሴን ገላና ገላ ከተሰኘችው መጽሐፉ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል።

ኑ መጽሐፍ እናንብ እያበቡ ያሉ የዛሬ ጀግኖችን እያበረታን ለታሪክ የሚቀመጥ ፊርማቸውን አግኝተን፣ ግጥማቸውን ከሌሎችም ከራሳቸውም አንደበት አጣጥመን እና ማስታወሻ ፎቶ ተነስተን በብዙ የምናተርፍበት ማለፊያ ጊዜ እናሳልፍ።

Melaku Demise will be with us for the fourth book signing and reading event on November 26 at Sabegn

We will be reading from his debut book titled 'Gelana Gela' , get his signature and share so much more

#Melaku_Demise #gitemsitem #Sabegn #Akwaba #poetry #book #booksigning #booksigningevent #bookreading #HibreQal
👍21