ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.85K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
''ስለ ስልጣን አቀራረቡ በተመለከተ:- ገጣሚው ግጥምን የመወረብ፣ የመደነስ ችሎታዎቹ ድንቅ ያሰኙታል። ዝማሜውን ተከትሎ ቃል እያነሳ ሲያሻው እየደፋ ከፍ ሲል ቸብቸቦውን እያስቸበቸበ መረግዱን እያስመረገደ የግጥሙን ቆሌ ይካድማል ...''

ይህን ያለው የመጀመሪያው ኩነታችን 'ራስ' የዘንባባ መጽሐፍ ደራሲና ገጣሚ ምግባር ሲራጅ ነው። ይህ የተባለለት ደሞ የአሁኑን 'ራስ' ዲበኩሉ ጌታን አጅቦ እንደ አጋፋሪ የሚያጋፍርልን ተስፋ የተሰኘች የስነ ግጥም ስብስብ መጽሐፍ አሳትሞ ያስነበበን አስቱ ነው።


#አስቱ #አስታወሰኝ_ረጋሳ #ዲበኩሉ_ጌታ #የምድር_ዘላለም #ግጥምሲጥም3 #ግጥማዊቅዳሜ #artinaddis #poetry #poetrylovers
በምርጥዬ ግጥሞቹ እና የራሱ በሆነው አቀራረቡ የነፍፍ ሰዎችን ቀልብ የገዛው አስቱ በልዩነት ተጋባዥ አጣሚያችን ሆኖ አብሮን ያመሻል!

መግቢያ: 12 ሰዓት (አናስከፍልም! እናንተ ብቻ ተገኙ)

Tge amazing spoken word specialist Astu is our special performer for this month. We're sure you speak poetry or art, if not Amharic!

#openmic #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምሲጥም #አስቱ #astu #ግጥምለምትወዱ #ግጥም #poetry #artinaddis #theopenmic #ክፍቱመድረክ
👍3🔥1