ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem
1.85K subscribers
842 photos
55 videos
20 files
394 links
የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ።
ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን።

We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቻይና ከተዘጋጀው ዓለምአቀፍ የወጣቶች የስነ-ግጥም ፌስቲቫል ተሳትፏችን መልስ የግጥም ሲጥም ክፍቱ መድረክ እልል ብሎ መጥቷል! ልዩ ተጋባዥ አጣሚያንን ይዘን በአዲስ መልክ እንጠብቃችኋለን።

የደስክ አዲስን አድራሻ ለማግኘት👇🏾

https://maps.app.goo.gl/QDAMMUEPRHyfQ3pS9

After our participation at the first International Youth Poetry Festival in China, our open mic is back bigger and better with special performers and invited poets! Come through for an amazing poetic night!

#ክፍቱመድረክ #ግጥምሲጥም #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምለምትወዱ #openmic #theopenmic #gitemsitem #poetry #artinaddis
1🔥1
በምርጥዬ ግጥሞቹ እና የራሱ በሆነው አቀራረቡ የነፍፍ ሰዎችን ቀልብ የገዛው አስቱ በልዩነት ተጋባዥ አጣሚያችን ሆኖ አብሮን ያመሻል!

መግቢያ: 12 ሰዓት (አናስከፍልም! እናንተ ብቻ ተገኙ)

Tge amazing spoken word specialist Astu is our special performer for this month. We're sure you speak poetry or art, if not Amharic!

#openmic #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምሲጥም #አስቱ #astu #ግጥምለምትወዱ #ግጥም #poetry #artinaddis #theopenmic #ክፍቱመድረክ
👍3🔥1
ዓመቱ ሊሸኝ ተተኪውም ሊገባ ነው። እኛም ወር ጠብቀን ይኸው ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ ልንከሰት ሆነ።

የጻፋችሁትን፣ የተዘጋጃችሁበትን፣ ሰው ጋር ቢቀርብ የምትሉትን ሁሉ ይዛችሁ ብትመጡ እናንተን ለማየት ከሚመጡ ጥበብ ወዳድ ምርጥዬ ሰዎች ጋር ትተዋወቃላችሁ!

ከወዲሁ እልል ያለ ዓመት እንዲሆንላችሁ ተመኘን!

As the Ethiopian year draws to a close and a new one begins, we're excited to celebrate in style this month!

Bring along everything you've written, prepared, or wish to share, and join us for a memorable gathering with fellow art and culture enthusiasts.

Let's welcome the new year with joy and creativity! Wishing you a year full of cheers and success!

#ክፍቱመድረክ #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምሲጥም #ግጥምለምትወዱ #theopenmic #openmic #gitemsitem #poetry #artinaddis
🔥3👍2