#New
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ቤተሰቦች የመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ለምታካሂደው ሁለንተናዊ አገልግሎት ገቢ ለማሰባሰብ ሽለማቶችን የሚያስገኝ የቶምቦላ ሎተሪ በካውንስሉ ጽ/ቤት ጨምሮ በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት እና ባንኮች ሽያጭ ሲካሄድ መቆየቱ ይታወሳል።
በመሆኑ እጣው መስከረም 10/ 2014 ይወጣል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ቤተክርስቲያኒቷ እንዳሳወቀችው ከሆነ የእጣው መውጫ ቀን ጥቅምት 10/2014ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ውስጥ መሆኑን እየገለጽን በትዕግስት እንድትጠብቁ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

በዛሬው እለት የወርልድ ካውንስል ኦፍ ቸርች ልዑካን በአፍሪካ ክልል ውስጥ ለሰላም ግንባታ የፕሮግራም ሥራ አስፈፃሚ Rev. Dr Wushishi. Yusuf እና የሰላም ግንባታ አማካሪ የሆኑት Arne Saeveraas የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጽ/ቤትን ጎበኙ።
በጉብኝታቸው ከካውንስሉ ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ እና ከካውንስሉ መንፈሳዊ ዘርፍ ዳይሬክተር መጋቢ ስንሻት ተካ ጋር በጋራ መስራት በሚቻሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
ስለጉብኝታቸው እና አብሮ ሰራተኝነታቸዉ ምስጋናችን የላቀ ነዉ።